የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቱን አቆመ · የአዲስ አበባ ፖሊስ አዲስ የፖሊስ ቅጥር ማስታወቂያ ሊያወጣ ነው (Finote Democracy)

ነሐሴ 14ቀን 2007 ዓ.ም.
ርዕስ አንቀጽ

· የወያኔ የፖለቲካ ፍርድ ቤት አምስት ፖለቲከኞችን ከሽብርተኛ ወንጀል ነጻ ናቸው አለ

· በአዲስ አበባ የአምባገነኑ መለሰ ዜናዊ 3ኛ ሙት ዓመት በግዳጅ ታሰበ

· የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቱን አቆመ

· የአዲስ አበባ ፖሊስ አዲስ የፖሊስ ቅጥር ማስታወቂያ ሊያወጣ ነው

· የተባበሩት መንግስታት በደቡብ ሱዳን ላይ የመሳሪያ እቀባ እንዲያደርግ በአሜሪካ ሀሳብ ቀረበ

· በግብጽ ውስጥ መኪና ላይ የተጫነ ቦምብ ፈንድቶ በርካታ ሰዎች የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸው

· የማእከላዊ አፍሪካ ሪፕብሊክ ዜጎች የሆኑ ሶስት ሴቶች የተመድ ወታደሮች ደፍረውናል የሚል ክስ አቀረቡ

· የሱማሊያ ፕሬዚዳንትን ከስልጣን ለማውረድ ለምክር ቤቱ ረቂቅ ሀሳብ ቀረበ
ለነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም.ዝርዝር ዜናዎች > > >እዚህ ይጫኑ
http://www.finote.org/Aug20EVE_Hr1B.mp3
http://www.finote.org/Aug20EVE_Hr2B.mp3