የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያንና የቀዳማዊ ኃ/ስላሴን አስተዋጽኦ ዘከረ ::

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያንና የቀዳማዊ ኃ/ስላሴን አስተዋጽኦ ዘከረ ::
H.I.M. Haile Selassie I Emperor of Ethiopia address to the General Assembly - 1963.

በመጪው ጥቅምት የ70ኛ አመት የምስረታ በዓሉን የሚያከብረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ኢትዮጵያና የቀድሞው የአገሪቱ መሪ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ በድርጅቱ መስራች አባልነት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክርና የበዓሉ አካል የሆነ ልዩ ፕሮግራም ማካሄዱን ታዲያስ መጽሄት ዘገበ፡፡

ኒውዮርክ ሲቲ ውስጥ በሚገኘው የተመድ ዋና ጽህፈት ቤት ከትናንት በስቲያ በተከናወነው በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አለማቀፍ እውቅና ያላቸው የታሪክ ተመራማሪዎች፣ ጸሃፊያንና በተመድ የቀድሞው የኢትዮጵያ ልኡክ ዶክተር ግርማ አበበ፤ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ በተመድ የነበራቸውን ሚና በተመለከተ ንግግር አድርገዋል፡፡ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ በሊግ ኦፍ ኔሽንስ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልምና ንጉሱ እ.ኤ.አ በ1963 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በዋይት ሃውስና በሌሎች መድረኮች ላይ ያደረጓቸውን ንግግሮች የሚያሳዩ የቪዲዮ ምስሎች ለታዳሚው ቀርበዋል፡፡

በተመድ የቀድሞው የኢትዮጵያ ልኡክና የተመድ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ጉዳዮች ክፍል ምክትል ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር ግርማ አበበ ባደረጉት ንግግር፤ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባዎች ላይ ያደረጓቸውን በሰላም፣ በጸጥታና በሰብዓዊመብቶች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ንግግሮችን ዳስሰዋል፡፡

PHOTO – H.I.M. Haile Selassie I Emperor of Ethiopia address to the General Assembly – 1963.  (Minilik Salsawi)

7 Comments on “የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያንና የቀዳማዊ ኃ/ስላሴን አስተዋጽኦ ዘከረ ::”

  1. Better do research if Haile Selassie’s policies were the reasons for the problems of Ethiopia of the past 40 years or so.

    To put it another way,
    Haile Selassie was likely victim of a western conspiracy among others because of his pro-African liberation movement policies that led among others to the break up of diplomatic relations with former colonial power Portugal, and support for the admission of China to the UNO.

    Following the admission of China to the UNO the western powers threatened to revenge.

    Investigate and discuss that.

    The UNO is a USA dominated organisation not worth our support. We dont know who is behind this event and what the real agendas are, if it aims to make the UNO more acceptable and credible using figures like Haile Selassie. In that case it is better not to hold such event.

    Focus should be on western conspiracy against him.

  2. Ethiopia and other non-white countries should not be members of this USA proxy institution.

    We should demand the dissolution of the UNO, which is part of “Pax Americana”.

    We should reject “Pax Americana” and not support it !

  3. It is likely that this is organized by the CIA or the state department.

    If so it is for ulterior motives, it is insulting Haile Selassie (it is like nazis organizing events for jewish holocaust victims) and it should be rejected.

    Never trust USA and it’s proxy UNO.

    USA likely overthrew and murdered Haile Selassie using others as a tool.

  4. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    GOD BLESS ETHIOPIA!!!

  5. @ምኒሊክ ሳልሳዊ

    ታሪክን ዘካሪ ነህ በጣም ተደሥቻለሁ ትውልዱ ይህን ይፈልጋል ይብላኝ እንጂ በዚህ አፉኝ ሥርአት ውሥጥ ለተወለዱት እሣቸው በጣም በርካታ ትውውፊት ያላቸውን ክንውኖች አያይዘው አልፈዋል ይሄ ደንቆሮ ወያኔ እንኳን እሣቸው ባሥፋፉት ትምህርት ነው ጫካ እንኳን ለመግባትና ካርታን ማንበብን የቻሉት በሣቸው ነው ዳሩ የበላበትን ወጪት ሠባሪ ነው።
    የአፍሪካ ህብረትን እንኳ የመሠረቱ ምን አይነት አለም አቀፋዊ አሥተሣሠብን ያነገቡ መሆናቸውን እናያለን።

    ትውልዱ ታሪክን ይዘክራል በተመክሮውም ይማራል ራሡንም ሀገሩንም ይቀይራል እንጂ እንደወያኔ አያዳፍንም!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*