ወያኔ በላስ ቬጋስ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላይ አዲስ ጥቃት ከፈተ
ወያኔ በውጭ የሚገኙ የተደራጁ የኢትዮጵያዊያንን ተቋማት ለመቆጣጠርና መጠቀሚያው ለማድረግ ካልቻለም ለማፈፍረስ ወይም ለማዳከም የነደፈው ዕቅድ አካል የሆነ አዲስ የጥቃት ዘመቻ በላስ ቬጋስ የቅዱስ ሚካኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ውስጥ መጀመሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ወያኔ ቀደም ሲል ወደዚህ ደብር ውስጥ አሰርጎ ባስገባው ሲሳይ …
ወያኔ በላስ ቬጋስ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላይ አዲስ ጥቃት ከፈተ Read more »