ትንሽ ስለ አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) አዋናባጅነት ከዜና ማህደራችን
አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ናሽቪል፣ ቴኔሲ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰው ፍርድ ቤት እንደቀረቡ ባለፈው ሳምንት የዜና ሽፋን እንደሰጠነው ይታወቃል። አቡነ ፋኑኤል “ወያኔ ይገድለናል” ብለው ከአሜሪካ መንግሥት የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው የተፈቀደላቸው ቢሆንም፣ ከወያኔ ሹመትን ተቀብለው ወደ አሜሪካን ተመልሰው በመምጣት ወያኔን እያገለገሉ ይገኛሉ። አቡነ ፋኑኤል የጵጵስና ማዕረግ የሰጧቸውን የቀድሞውን አቡነ ጳውሎስን እንደሚቃወሙ ለሕዝብ አሳውቀው የነበረ ቢሆንም ቃላቸውን አጥፈው እንደገና ተገልብጠው የአቡነ ጳውሎስ አገልጋይ በመሆን ወያኔንን እያገለገሉ ይገናሉ። አሁንም የአቡነ ማቲያስ በሰሜን አሜሪካ ተወካይ በመሆን አገልግሎታቸውን ቀጥለውበታል። እኝህ እንኳንስ ለጵጵስና የሚያበቃቸው ሥነ ምግባርና ባሕርይ ሊኖራቸው ይቅርና ተራ ምዕመን እንኳን ቢፈጽመው የሚያስነውረውን ክህደትንና ቀጣፊነትን የተላበሱ ለሃይማኖታቸው ሳይሆን ለስጋቸው ያደሩ የተከማ ጩሉሌ ናቸው። እኝህ ሰው 20 ዓመታት በላይ ሲያወናብዱና ሲያምታቱ መኖራቸውን በተለያየ ጊዜ በማስረጃ በማስደገፍ መዘገባችን ይታወሳል። እሳቸውን አስመልክቶ ከድምፅና ከጽሁፍ ማህደራችን ካጠናቀነው መረጃ መካከል ለማስታወስ ያህል በድጋሚ አቅርበንላችኋል።
http://www.mereja.com/amharic/46801
http://www.mereja.com/amharic/289096
I really wonder people who regard this conman as a genuine priest or minister. Shame on you!
አባ መላኩ ልክ ነው ልብሰ ተክኖ በመስፋት ይታወቃሉ። ያጠፉትን ነገር ብቻ ተቃወሙ እንጂ እንደ አንዳንዶቻችሁ ምልኩስናን ለፍርፋሪ ሲሉ አልተቀበሉም። ለዚሁም እንደናንተ የመናጢ ልጅ አይደሉም የአዲሳባ ያውም በስም በስተቀር የማታውቁት የቦሌ ከበርቴ ልጅ ናቸው። ምልኩስናቸው በነአቡነ ጎርጎርዮስ ፪ኛ የተመሰከረላቸው መሆኑን ልታውቁ ይገባል። ዝዋይ ሐመረ ኖሕ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ፕሮፋይላቸውን ሊያጋራችሁ ይችላል። እንግዲህ ከምዳየ ሙፅዋቱ ትንሽ እንዲቆነጥሩላችሁ ተማፀኑ እንጂ በጣም አትመረሩ። ወይንም እስቲ በላባችሁ ማደር ልመዱ። በርግጥ ዛቲ የለመደ ሆዳችሁ እንደ ሹራብ መለጠጥ ለምዶ ያስቸግራችሁ ይሆናል። በሰው ብር ምኞት እንዲህ እየተቃጠላችሁ ውስጣችሁን አትጉዱት።ሰላም አትጡ። መቼም መንግስቱን አንወርስም ብላችሁ አትበጥብጡ። እስቲ በምድር እንኳን ያለ ቅናትና ጭንቀት ኑሩ። እስቲ ከድህነት መንፈስ ውጡ። ፊታችሁን በማጨማደድ አትሸብሽቡት። ምድረ እከካም ድሃ ሁሉ።
Aba fanuel or Aba melaku is a living death that commite to serve his master Tplf this is not some thing strange there are many mercinery cadres like him such as matias who appoint him self Patriarc
steeling innocent people’s money doesn’t make you rich, you are dirty bastard
ይርጋ ኧረ ተው ደሃ ተብሎማ አይሰደብም። አባ መላኩ ናቸው ያስተማሩህ ይሄንን ስድብ መቸም። ያንተ ወዳጅ ሁሉም በገንዘብ ብርታት ነው ያገኙት። ጵጵስናውን እራሱን የ400000 ዶላር ወርቅ መስቀል ከግሪክ ገዝተው የእጅ መንሻ ሰጥተው ነው ያገኙት። ሄደህ ጠይቃቸው እኛ አንቱ የምንለው በልምድ እንጅ አክብረናቸው አደለም። አባ መላኩ ፆም አያውቁ ይኸው ጌታዋን የገደለች አህያ መስለው ማጅራታቸው አብጦ አንገታቸውን ማዞር እንኳን አቅቷቸዋል። መሸት ሲል ጃክ ዳንኤልስ ላጥ እያረጉ ይኸው ጉበታቸው ጤነኛም አይመስል።
አይ ይርጋ ውሻ በበላበት ይጮሀል ሆነ ያንተ ነገር ምን አለ ዝም ብትል የማታውቀውን ከምትቀባጥር እውነት ከመሰረታቸው የምታውቃች ከሆነ ምነው ከአገራቸው ሳይወጡ በፊት አንዲት የቡናቤት ባለቤት ያማግጡ እንደነበር አልተናገርክ ከወጡም በኋላ ፍርድ ቤት ከሳቸው ከሳቸው ነበር በዛም በዚህም ተብሎ ፋይል ተዘጋ አሜሪካን ግን ማምለጫ የለም ለፍርድ መቅረብ ብቻ ነው. ስለልብስ ሰፊነታቸው ብቻ መሰከርክ እሱንማ እሳቸውም በአውደምህረት ላይ ቆመው እንደ ኒዎርኮቹ ዲዛይነር ስላልተባልኩ ነው እንጅ የተዋጣልኝ ልብስ ሰፊነኝ ብለው ነግረውናል አንተን ግን በፍርፋሪ ሆድህን ስለሞሉልህ ሌላውም እንዳንተ ፍርፋሪ የሚበላ ይመስልሃል ደግሞ የቦሌ ልጅ መሆን ትልቅ ነገር ሆነብህ አንተ የቆርቆሮ ተራ ልጅ ስለሆንክ እሳቸው የወሎ ሰፈር ልጅ ንፋስ ስልክ ጎተራ አጠገብ ነው የኖሩት ቢሰሙ ይሄ ድንጋይ ምን ይቀባጥራል ይሉሀል ሰለዚህ የማታቀውን እትቀባጥር ይልቅ የባሰ ጉዳቸው እንዳይወጣ ለአሁኑ የገቡበትን ይወጡ ገና ብዙ የሚቀጥል አለ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ተብሎአል። የሚገርመው አቡኑም ትላንት ትንሽ መቀባጠር ጀምሮ ነበር አብሮ የበላ የዘረፈ ሁሉ መንጫጫት ጀመረ ለመሆኑ አባ ፈቃደ እንደለመዱት ዱላቸውን ይዘውላቸው እንደ ደንገጡር ተከትለዋቸው ይመጡ ይሆን?
Abba Melaku is a TPLF agent simple truth. He is the one who is facilitating the criminal and immoral act of Taddese Sisay.
Ewnatu yeha new polotica seyaworu yesemahaw negar kale post adergaw zemi belachu wore ataweru sera lay nachew endenante ayenatu zeragna ena woregna gizam yelachechewum!!!
መንግስቱ አንተም እንደ ይርጋ ዞረብህ እንዴ በተክርስትያን ለማፍረስ ጠንክረው እየሰሩ እንደሆንማ የታወቀ ነው እንዳንተ ያለ አለቅላቂ ስላላቸው ስራ አይፈቱም ቁምነገሩ ላይ አልተገኙም እንጅ ከእንግዲህማ ወያኔም አይፈልጋቸውም እንደ አሮጌ ጅብ ነው አውጥቶ የሚጥላቸው ተጠቅሞባቸው በቅቶታል እንደተወደዱ ከህዝብ ጋር ቢሆኑ ይሻላቸው ነበር እስቲ አሁን ታደሰ ሲሳይ ያስጥላቸው እንደሆን ይታያል ለእርሱ ብለው የቤተክርስትያን ህግ ጥሰው ስልጣን የሰጡት እኝህ ከሀዲ እሳቸውን ለመደገፍ የምትጽፉ ከንቱ ፍጥረቶች ሁሉ አትድከሙ።
በጣም ይገርማል ይሄ ሁሉ ግርግር እግዚአብሔር ያስቀመጠውን በስው ሐይል ለማውረድ መጣር የስውን ሀጥያት ከማውራት የራስን ዘወር ብሎ ማየት ያስፈልጋል እኛ ማነን ማለት እናንተም ብትሆኑ በስው ደም ታጥባችሁ ነው እዚህ አሳይለም ጠይቃችሁ የምትኖሩት አንገተ ጉርድ ናችሁ የማንም ደጋፊ አይደለንም
http://youtu.be/IIfbYmBWfak
ይህ በትንሹ ስለ አባ ምላኩ ባህሪ አስረጅ ነው። ኣፋቸው ለከት የሌለው ተሳዳቢ ናቸው።የክርድትና ሕይእቲም ይላቸው ። ምን እናድርግ ታዲያ?
http://youtu.be/IIfbYmBWfak
http://youtu.be/IIfbYmBWfak
ይህ በትንሹ ስለ አባ ምላኩ ባህሪ አስረጅ ነው። ኣፋቸው ለከት የሌለው ተሳዳቢ ናቸው።የክርስትና ሕይወትም የላቸው ። ምን እናድርግ ታዲያ?
http://youtu.be/IIfbYmBWfak
አረ ባካችሁ አሁን ስለስው የምርናወራበት ጊዜ አይደለም ምነው ስለሀገራችን ስለተፈጠረው ረሀብ ብናወራ እኛ ከጠገብን ምን ቸገረን ነው? ሲጠገብ እኮ አፍ ሲከፈት አይታወቅም ይሔ እኮ የእግዚአብሔር ስልጣን ነው ማውረድም መሾምእም የእናንተ ስልጣን አይደለም ወይ እናንተ ቦታውን ለመያዝ ከሆነ ከእግዚአብህሔር ካልሆነ አይገኝም
አረ ባካችሁ አሁን ስለስው የምርናወራበት ጊዜ አይደለም ምነው ስለሀገራችን ስለተፈጠረው ረሀብ ብናወራ እኛ ከጠገብን ምን ቸገረን ነው? ሲጠገብ እኮ አፍ ሲከፈት አይታወቅም ይሔ እኮ የእግዚአብሔር ስልጣን ነው ማውረድም መሾምእም የእናንተ ስልጣን አይደለም ወይ እናንተ ቦታውን ለመያዝ ከሆነ ከእግዚአብህሔር ካልሆነ አይገኝም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው።
በእውነቱ እንዲው ስለ ቤተስኪያኒቱ አሳስቧችሁ ነው እንዲህ የምትንጨረጨሩት? ከምን ያህል የቀን ሙዳየ ምፅዋት ዘረፋ ነው መንግለው ያወጧችሁና እንዲህ ያበገኗችሁ። ባይሆንማ ኖሮ የቤተስኪያኒቱ ህግ በማይፈቅደው አይነት ስማቸውን ባላነሳችሁ ነበር። ለምን ደግሞ ሌላ ቢዝነስ አትጀምሩም። በየሰንበት ትቤቱ ያንጠባጠባችዋቸውን፤አራርቃችሁ የወለዷቿቸሁን ልጆች ይዛችሁ ኬጂ አትከፍቱም! አያዋጣም መሰል! ተቃጠሉ ፣የሰው ገንዘብ እንዲህ ነው የሚያቃጥለው። ውሾች ትርፍራፊ ለቃቃሚዎች። እሳቸው ይቀጥላሉ ። አትርሱ ደግሞ እሳቸው ናቸው ትርፍራፊውንም ሲሰጧችሁ የኖሩት። ቡሌ እኮ ጠዋት የጠገብህ ይመስልሃል ግን ከሰዓት የለም ። እናንተም ጥዋት ሆዳችሁ ሲሞላ ለተሲዔት የማይርባችሁ መሰላችሁ። ይጠፋል እኮ። የሰው ነዋ ። ሄዱ በቃ። ይልቅ ድብን ቅጥል በማለት ሆድ እቃችሁን አትፍጩት። እስቲ ወደላባችሁ ተመለሱ። የራስ ገንዘብ ሲጣፍጥ። በረከቱት። ቁንጣን ቁርጠት ተቅማጥ የለበት።
Yirga Yebole keberte lij nachew yalkew yematawkewn new yekebaTerkew yeakestachew mist enje welaj abatachew aydelum welaje deha abatachewn yekadu yaleweleduachewn habtam abate yemelu kehadi gleseb nachew