ቦካሳ

በቦካሳ ርእስ የተዘጋጀች ይህች ጦማር፤ ርዕሰ ደብር አብርሃም “በመንበረ ዕልወት ዘነግሰ ለአዝማናትጣዖተ ሕሊና ቦካሳ አኮኑ ሰአርኪ” ብለው በቫቲካን ጋርዶች አምሳል ያደራጇቸውን ወጣቶች በከንቱ ውዳሴ እያጋጋሉ ከወገኖቻቸው ጋራ ለማጋጨት ካቀረቡት ቅኔ የተወለደች ናት። ሙሉውን ጦማር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።ቦካሳ

29 Comments on “ቦካሳ”

  1. Yehie Liprosy degmo keyit metta ?
    Be tesere Mariamwochu telake
    meselgne zemedochu
    agerbet betkirestian siyakatilu ayzoahehu geefubet Lemalet yimeslegnal.
    Lemin indelemedkw iziyaw hedew Allah Akber yibelu.

  2. ህፃናትን በመግደል የታወቀው ጀግናው የኢህሃድግ ነብሰ ገዳይ ሰራዊት በኦሮሞ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ በመረበሹ የተነሳ ብዙሀኑ የሠራዊቱ አባላት በአጣዳፊ ተቅማጥ እንደተያዙ ይነገራል።

  3. Asteraye goadegnah
    Ginzeb serko teffa
    Sirachhu inde melkacheh ytebelashe neaw Christian ngne sitel atferm wemenie neh.

  4. Ante legizeb haymanotihen yeshetk
    Ke Dimtsachin Yisema ante ina
    shemaglew Alemye 3 amet mulu
    Orthodox himanotin setankoashehu
    norachehu abereh beyadebabayu
    allah akeber sitl nork maferiya .
    antenna Amare Kassaye ande aynet
    Komatawoch nachehu .

  5. You absolutely right the people
    you mention ie. Asteraye & his friend
    Amare ( Bokasa ) are Muslims sold out
    money minded individuals .

  6. Chegoaraw iskemigelebt 24 seat iyamenejege
    ande gezi becheger lay selaut wegenochachin
    aytenefism hdam selemayawekew political afun
    yekefetal .

  7. አባታችን ቀሲስ አስተርአየ እውነቱን ስለተናገሩ በገንዘብ ፍላጎት ያበዱ “ደፍተራዎች” ያልሆኑትን ቢለጥፉባቸው አያስገርምም። በዲሲ ማርያም የተከረገውን መፈንቅለ ቦርድ ከጀርባ ሆኖ የሚያካሂደው ወያኔ እንደሆነ ከታወቀ ወሎ አድሮአል። ርዕሰ ደብር አብርሃሐም በዋናነት የሚተዳደርበት የታክሲ ስራ “ዑበር” የሚባለው ኩባንያ ከመጣ ወዲህ ገቢው እንዳዘቀዘቀበት ለመገመት አይቻልም። ታዲያ የጎደለበትን ለማጣጣት እጁን በቀጥታ የቤተክርስቲያን ሙዳይ ውስጥ ለመክተት የሚያደርገው እልህ አስጨራሽ ጥረትና ለደብሩ አስተዳዳሪ ለሊቀ ማዕምራን ቀሲስ ዶክተር አማረ ካሳየ ካለው ምቀኝነት የተነሳ ነው። ምቀኝነት በጣም ክፉ በሽታ ነው። ቃየል ወንድሙ የነበረውን አቤል የገደለው እጅግ አበክሮ ተመቅኝቶት ስለነበር ነው። የምቀኝነት በሻታ ምንምመድሃኒት የለውም። ርዕሰ ደብር ይህ የቅናት ስሜቱ ካልተገፈፈለት ወንጀል ሊሰራም እንደሚችል አይጠረጠርም። ሌሎችም የመፈንቅለ ቦርዱ ተላላኪዎች የራሳቸው የሆነ ችግር ያለባቸውና ከወያኔ ጋር በረቀቀ መንገድ የተቆላለፉ ናቸው።

  8. ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ በምትገኘው በደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ቤተክርስቲያኒቷን ከህጋዊው ቦርድ አስተዳደር ነጥቆ ለወያኔው ሹመኛ ለአባ መላኩ (አቡነ ፋኑዔል) የማስረከብ ትንንቅ በዛሬው ዕለት ከፍ ወደአለ ደረጃ መሸጋገሩ ከስፍራው የደረሰን ሪፖርት ያመለክታል። በዚህም መሠረት የዕለተ ሰንበት የቅዳሴ አገልግሎት ተጠናቆ ህዝቡ ከተሰናበተ በኋላ በአቶ አዲሱ አበበ አማካይነት የተደራጁት የቤተክርስቲያኒቷ አባላትና ካህናት እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸው ከየት እንደመጡ የማይታወቁና የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምዕመናን ለመሆናቸው እንኳ ማረጋገጫ ሊቀርብላቸው የማይቻል ሰዎችን አስቀድመው ቦታ አሲዘው በተጠንቀቅ እንዲጠባበቋቸው አደረጉ። ከዛም በዕቅዳቸው መሠረት ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ አብረዋቸው በረብሻው ላይ ተሳትፎ ከሚያደርጉ የውስጥ አርበኛ ካህናት ከሆኑ ከቄስ ኃይሉና ሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ በተሰጣቸው የድምፅ ማጉሊያ በመጠቀም ከመቀመጫቸው ብድግ ብለው “የደብሩ የባለ አደራዎችቦርድ ተሽሯል“ ብለው በሌላቸው ስልጣንና ኃላፊነት አዋጃቸውን አስተጋቡ። ይህ አዋጃቸው የቤተክርስቲያኒቷን የመተዳደሪያ ደንብ የጣሰና ህገወጥ ድርጊት ነው። የር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ማ/ቤ/ክ ለ3ኛ ጊዜ ተሻሽሎ እ.አ.አ. ጁን 10, 2012 የጸደቀው መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 11 የባለአደራዎች ቦርድ በሚለው ርዕስ በማያሻማ ሁኔታ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን በመጻረር ነው ዶ/ር አክሊሉ የጭቃ ጅራፋቸውን ያሽጎደጎዱት። ይኽውም የርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ ሥራዎችንን የሚመራ፣በማናቸውም ጉዳይ የቤተ ክርስቲያኑ ተጠሪና ኃላፊ የሚሆን በጠቅላላ ጉባዔ የሚመረጥ አንድ የባለ አደራዎች ቦርድ ይኖራል። የባለ አደራዎች ቦርድ ተጠሪነቱ ለቤተክርስቲያኑ የጠቅላላ አባላት ጉባኤ ይሆናል። በመተዳደሪያ ደንቡ መሠረት ዶ/ር አክሊሉ አንድ ተራ ምዕመን እንጅ ምንም ዓይነት የባለ አደራዎች ቦርድ ሥልጣንና ኃላፊነት የላቸውም።ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴን የመሰሉ በትምህርት፣ በስራ ልምድና በዕድሜ አንጋፋ ከሆኑ አዛውንት አንደበት እንደዚህ ዓይነት መደዴና ህገወጥ ነገር መነገሩ ብዙዎችን በእጅጉ ማሳዘኑና ኢትዮጵያ ሰው አልወጣላትም ያሰኘ መሆኑንም ገልጸውልናል። የታወጀው ሹም ሽር ምንም ዓይነት ህጋዊነትና የሌለውና መፈንቅለ ቦርድ መሆኑ ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰው ሪፖርት ያመልክታል። በዚህ ታላቅ ደብር አስተባባሪነት በዋሽንግተን ሞኑመንት አጠገብ በሊቢያ ለተሰው ሰማዕታት የመታሰቢያ ዝግጅት ከተደረገ በኋላ ለረዥም ዓመታት በደብሩ ውስጥ ሲብላላና ሲንተከተክ የነበረው የጥቂት ካህናትና ምዕመናን ቤተክርስቲያኒቷን ለወያኔ አስላፎ የመስጠት የደፈጣ ትንንቅ አደባባይ በመውጣት አሁን ለተፈጠረው ችግር አቀጣጣይ ነጃጅ እንደሆነ የቤተክርስቲያኗ አንጋፋ አባላት ይናገራሉ። እነዚህ ለህግና ለስርዓት ደንታ የሌላቸው ግለሰቦችበአቶ አዲሱ አበበ በኩል ከወያኔው ተወካይ ከአባ መላኩ ጋር በቀጥታ የሚሰሩና “ከእናት ቤተክርስቲያን ጋር ተራርቀናል እንደገና አንድ መሆን አለብን” በሚል በማር በተለወሰ መርዝ የተወሰነ ቁጥር ያላቸውን ምዕመናን ለማወናበድ እንደቻሉ ይነገራል። አንዳንዶቹም ከፍተኛ የደርግና የኢሰፓ ባለስልጣኖች የነበሩና ወያኔ ኢትዮጵያን ወሮ ከያዘበት ጊዜ አንስቶ አገር ቤት ለመሄድ ፍላጎቱ ቢኖራቸውም ያልቻሉና ሲሞቱም ኢትዮጵያ ውስጥ የመቀበር ፍቃድ ለማግኘት ጥረት ሲያደርጉ የነበሩም ይገኙባቸዋል ተብሏል። የነዚህ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣኖች ፍላጎት ከነአዲሱ አበበ ተልዕኮ ጋር መስተጋብር እንደፈጠረላቸውና በአቶ አዲሱ በኩል ቤተክርስቲያኗን በአባ መላኩ ቁጥጥር ስር ካስገቡ አገር ቤት በህይወታቸውም ሆነ በበድናቸው ለመግባት እንደሚፈቀድላቸው ቃል የተገባላቸውም እንደሚገኙ ውስጥ አወቆች ለዝግጅት ክፍላችን ጠቁመውናል። በምዕመናን የተመረጠውና ከፈተና ኃላፊነት ጫንቃው ላይ የተሸከመው የባለ አደራዎች ቦርድ ከዛሬው አዋጅ በኋላ ይሉኝታና የዋህነት ከወያኔ ተኩላዎች ጋር በሚደረግ ፍጥጫ ስለማያዋጣ ጠንካራና የማያዳግም እርምጃዎችን በአስቸኳይ በመውሰድ ቤተክርስቲያኒቷን ማዳን እንደሚጠበቅበት በስፋት እየተነገረ ነው። በዚህም መሠረት ቤተክርስቲያኒቷ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንዳትገባ በመግፋት ላይ ያሉትን ቀንደኝ በጥባጭ ምዕመናንና ካህናት ተጨማሪ ወንጀል እንዳይሰሩ ለማስቆም ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይገቡ ከፍርድ ቤት ማዘዣ ማውጣትእንደሚገባቸው በመነገር ላይ መሆኑ ተገልጾልናል። እንዲሁም በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ከባለ አደራዊች ቦርድና ከደብሩ አስተዳዳሪ ውጭ ማንም ሰው እየተነሳ እንዳይዘላብድና እንዳይቀባጥር ማድረግ አስፈላጊ ነው። ሁኔታው እስኪረጋጋና የምዕመናን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔት እሲኪረጋገጥ ድረስ የፖሊስ ኃይል በቅርብ እንዲገኝ ማድረግ ያስፈልጋል የሚሉም በርካቶች መሆናቸውን የደረሰን ሪፖርት ያመለክታል።

  9. ከአምስት ወራት በፊት የተፈጸመ ስምህን የምትለው አንተም ብትሆን ከሌቦቹ አንዱ ነህ የባለ አደራ ቦርድ ብለህ ስም ስትሰጣቸው ትንሽ አታፍርም በበተሰብ ተደራጅተው ሀይማኖትን ሽፋን አድርገው እየሰረቁ እድሜያቸውን የገፋ ቡድኖች ለእነሱ የምሆን ስም ጠፍቶባችው ነው ለነገሩ አሁን ሁሉም ነገር ታወቀ በእውነት ነው የምላችው ስለእነሱ ሳስብ ቃላት ያጥረኛል የንግድ ድርጅት ቤተክርስትያን ስሆን ያሳዝናል ሌላው ውሸት ምን ያደርጋል የማርያም ቤተክርስትያን ፓለትካ የምባል ነገር የለባትም ለማንምም አትሰጥም የህዝብ ናት ሁላችውም ታውቁታላችው ግልጽ በሆነ ነገር ላይ ለምን ውሸት አስፈለገ ጥያቄው እኮ የገንዘብ ነው ነገር ያመጣው ገንዘብ ያውም የምጽዋት የስለት ገንዘብ በላችው በላችውና ተብላላችው የውሸት ፕላን እያሳያችው የሰው ላብ የአሜሪካን ገንዘብ/ደም/በላችው አሁን ስነቃባችው ማጠፊያው አጠረባችው ገና ምን ተይዞ በበላችውበት ደም ትተፋላችሁ አሁን በፓለትካ አታሳብቡ ከሁለታችውም በኩል የበላ ሁሉ ዋጋውን ያገኛል አይቀርም አሁን እንደድሮው። ሰው ሞኝ ሆነ የምሰጥ መስላችው ጥቅማችው ስለቀረባችው ውሸት ባትዋሹ ይሻላል ከአምስት ወር ብለህ የጻፍከው ውሸታም አንድም እውነት አይታይብህም ይልቁንስ ስራ ፈልገህ ስራ አሜሪካን በውሸት በድርቆት ብዙ ጊዜ መኖር አይቻልም የኖራችውት ጊዜ ላይ እሄንን እድሜ የተሰጣችው ለንሰሀ እንጅ ለውሸት አይደለም ።

  10. https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=191055174593133&id=100010659541851

    እውነት መውጣቷ አትቀርም

    ሁለት ካህናት የሲኖዶስን ህግ በመተላለፍ ስልጣነ ክህነታቸው ታገደ። በዚህ ህገወጥ ጉዳይ ተባባሪ ሆነው የተገኙት ሊቀ ሊቃውንት ወርቅ ሀይሌ በሲኖዶስ ክፉኛ ተተችተዋል። በተያያዘ ዜና ሊቀሊቃውንት ወርቅነህ ሀይል የእመቤታችን የአዳም ውርስ ሀጢያት አለባት ብለው የመሩት ጉባኤ እንደሚያስጠይቃቸው ታውቋል።

  11. እውነት መውጣቷ አይቀርም በሚል ሰም የፃፍክ/ሽ/ ስሙን ለሰው የሚባለው ይኸ ነው። እንዲህ አይነቱን የሃይማኖት ክህደትና ህፀፅ አስተራይንና አማረን ጠይቃቸው።ሊቀ ሊቃውንት እንዲህ አይነቱን ጉባኤ አይመሩም ።በሲኖዶስና በአባቶች በአደባባይ የተወገዘው አስተራይ ሲሆን በመቀጠል የእሱ ደቀ መዝሙር የሆነው ቄስ አማረ አንደሚሆን ከወዲሁ ታይቶህ/ ሽ/ ይሆናል።ለእነሱም አምላክ የሚፀፀት ልቦና ይስጣቸውና ከክህደት ይመለሱ።

  12. Mesale, esti and meregia akrb. Mechem dinku Ababu antewu neh simhen eyekeyerh yemtitsfewu. Ato Werkineh yesewu sim bewshet siyatefa bemereja esu erasu hone ye emebetachinin MARIAM sim yemiyankushishewu. Gena bizu gud yewetal sele shimaglewu Werkineh ye dinku Ababu sira fetu abat.

  13. ወይ ጉድ እናንተ ጉዶች፡ ምንም የማይግባችው ደናቁርት እውር ድምብራችው የጠፍ፡ጨፍን ደጋፍዎች።እረእ ትንሽ እንኮን እግዚአብሄርን የመፍራት ልቦና ይስጣችውና የንፅእንን አባቶች ሥም ጥላሽት ከመለቅለቅ እጃችው ይቆጠብ።ሲኖዶሱ መግለጫ እና ውግዘት፣ግዝት ያወጣው።በሁለት ካህናት እና በአቶ ወርቅነህ መናፍቃኑ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ቀንደኞ ጠላት እንጅ።በተከበሩት በተወዳጁ ሀገር ወገን ወዳዱ በዶክተር ቄስ አማረ ካሳዬ እና በአባታችን በቄስ አስትርዬ ላይ አይደለም።ስለዚህ በተለይ አባቡ የስውን ልጅ ሥም በተለይ በደናው ዘመን ያስደጉህን የመንፈስ አባትህን የዶክተር አማረን በሚያሳዝን ልብ በሚስብር ሁኔታ be vido ምስል አስድግፈህ ስታዋርዳችው ስትስድባችው እግዜር ችር አምላክ ነው የድንግል የአንተን አባት ይሄው አጋልጠቸቻው እግዜር ይመስገን እስኪ ትንሽ እንኮን እባክህ እባክህ አደብ ግዛ ከእዚህ መጥፎ ተግባርህ እግዜር ይገስፅህ ።

  14. betam yegermal ewunet seleteneger ye abrehamna ye tesfaye mekoya gelegeloch sinchachu mayet betam yegeremal ewunetu endehon eyeweta newu Keses Asterayenena Dr. Amaren bemesadeb ewuneten mafen ayechalem ende Ababuna leloch dikumanoch ayenet dureye cichoh biwul minim ayametam terfu be afe yetefu be lefelefu yehonal Tesfaye endehon serawun selemiyawuk yalewun genzeb sebsebo ageru gebtoal yeterefwewun ende Temesegen ayenetu werobela zerefo chigerun mewecha yaderegewal ene Tadelem yetesakalachewun yahel be ederu genzeb endelemedut yezerfalu ye ederu genzeb seletagede yageguten hulu ke mudaye mesewat yetegegewun yezerfalu yetesebesebut lezerefa engi le emnetuma bihon noro betekiresetiyan balseberu neber. yachim kiletam arogit Martha Addis Ababa gebeta neger setefetil kermalech Abune Geriman teyaki mesela Mathias ga lemegbat deg setetena neber mechim genzeb ye mayeserawu yelem delela mefetehe yemitageg meseloat laye etach setel kermalech Tesfayem edelun eyemokere neber hulum gin kemawudeldelena yezerefuten genzeb kemecheres esteker Mathias endehon kesewum ayekoterachewum weyane mekelega yadergachewal engi.

  15. Tingert betame yegermal yesew seme bekentu matfat no more yemariame genzeb menew sertachu belu bokasa limelese weto keretowal case close tekulawen Astraye and Kess Amaren yezeshe beguyashe zure

  16. ዶ/ር ጌታቸው እግዚአብሔር ያጥናህ ያች ደግ ሚስትህ በአንተው መጥፎ ሥራ እንደተቃጠለች ሞተች ያች አምላክን የሚትፈራ ነፍስ ይማር ነፍስ ይማር ደጏ ሴትወይዘሮዋ ከምትሞት ለጌታቸው ወይም ለዘነበች ወይም ለነገደ ወይም ለአማረ ለሸዋዬ ወይም ለውልታ ወይም ማርያም ቤተክርስቲያን ትዘጋ ብላችሁ ለፈረማችሁ በሙሉ ባረገው እመቤቴ አንድ ቀን ታደረገዋለች፡፡ገደኛዋ ዘነበች ምነው ለአንድ ቀን ኮንፈራንስ ኮል ቢቀር ምን ተሆኝ ነበር በነነዌ ጶም ሰው መስደብ የት ሀገር ክርስትና ነው በጣም ይገርማል ሁልጌዜ ንግግር ስትጀምር እኛ አንሳደብም እነሱ ናቸው ትያለሽ አንቺም ያች አባቷ የቀበሌ ተመራጭ ሆኖ ስንት ወጣት ያስጨረሰ ያረመኔ የሆነ ኩላሊቱን ታሞ አሜሪካን መጥቶ ስታከም ከቆየ በኌላ መዳን ስላልቻለ ሞተ ፡፡እቺ የአረመኔ የሰው በላው ልጅ የማርያምን ገንዘብ በላች አልፋ ተርፋ የወንድሞን ሚስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ቅጥረኛ ነች በማለት ደመወዝ ታስከፍላት ነበር ይህች የሴት ወረበላ ነች፡፡ ውልታ የሚትባለዋ በነነዌ ጶም በግጥም እሷ አንቺ በመዘባነን ስትለፈልፉ አመሻችሁ ያሳዝናል፡፡ ዘነበች አብሬአችሁ በነበርኩበት ወራቶች ስለአንቺ መጥፎ ስወራ ከብዙ ሰው ጋር እጣላ ነበር ባለማወቄ ለካ አንቺ መጥፎ እግዚአብሔር የተጣላሽ የቀይ ሰይጣን ነሽ፡፡ ይህችን የመሰለች ሴት ሞታ ለአንድ ቀን እንኮን ስድብ የሌለው ንግግር ቢታስተላልፍ ምን ነበረበት፡፡ ለካስ ዶ/ር ጌታቸው ስለምትወጅው አገኘውት ብለሽ ነው ያ ኤርትራዊ ባልሽ አይፈልግሽም ጌታቸው ከቻለሽ ሞክር ነገደ ለሸዋዬ ሳትሰጥብሽ ቶሎ አጠገቡ ተቀምጠሽ አስተዛዝኝ ሸዋዬ አትምርም ዶ/ር ስለሆነ ገንዘብ ያለው መስሏት አትምርም ጠንቀቅ በይ በዚህ ግርግር መቀነትሽ ፍች እግዚር ይርዳሽ ፀሎትሽ ይስማሽ ፡፡ በተጨማሪ ሽመልስ የቦርዱ ም/ሊቀመንበር ማርያም ትዘጋ ብሎ የፈረመው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ቄስ አማረ ሶስት ዘመዶቹን በቤተክርስቲያን ስም በሕገወጥ መንገድ ስላስመጣለት ለዚህ ነው ተዘጋ የሚለው የሱ ልሣን ይዘጋል እንጂ ማርያም አትዘጋም እንደዚህ ያደረገ ሌባ ስለሆነ ባለፈው ሳምንት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ በስድብ ስያዋርድልኝ በማየቴ በጣም ደስ አለኝ ከአሁን ወዲህ ቤተክርስቲያን ተዘጋ ብላችሁ የፈረማችሁ ሁሉ የምትሳደቡ በሙሉ በተለይ አባቶችን የምታዋርዱ ሊቀሊቃውንትን የምትሳደቡ በሙሉ የትም ቤተክርስቲያን እየተወረዳችሁ እንደምትወጡ እንድታውቁ እኔ አብሬአችሁ በነበርኩበት ጊዜ ሁላችሁንም በደንብ ስለማውቅ ጠንቀቅ በሉ እኔ አዋርዳለሁ እረፉ አትሳደቡ ነገደ አርፈሽ ቁጭ በይ ሌላ ጉድ አለብሽ ካላፈርሽ እነ ወ/ሮ ማርታን አታሰድብ ማሰደብ ከጀመርሽ አንቺን አያድርገኝ ከነፎቶግራፍሽ እንዳትወጭ ወይንሽት ሰካራም አንቺም ሰው ሆነሽ ካቲካላ እየጠጣሽ ለፍልፍ የሴት ሰካራም፡፡

  17. Dinku Ababu you are the lowest form of life on earth. Bileh bileh bemote sewu mekeled gemerh. Ante min tadergewu yasadegeh lebawu ketafiwu Werkineh. Abath Werkicho emebetachinin Mariamn eyezelefe yaltenageruten bewshet yewenejelal mecheresha tegaleto esuw hone ye emebetachinin semi yemiyankuashishewu. Marta lalkewu ene sawukat durom genera Johannes defer areke eyeshetech erasuan legenzeb seteshet newu. Ahunm shimaglewu abath eyatalele bemibelawu SOCIAL SECURITY arogitewa Marta TAX FRAUD endemeteyeku ateterater.

  18. አንተ ቀሽማዳ ሽባ ጳውሎስ አማረ አንተ ብሎ ተሳዳቢ እንደ ወንድ ልጅ ወጥተህ ተማርኩ ባልከው የጥብቅና የሥራ ፊቃድ ባር ኤግዛምህን ባለፍክ ይሻልህ ነበር ተስፋዬ እያልክ ስምህን እየቀያየርክ ከምትሳደብ ያቺን ከ3ኛ ክፍል አቋርጣ እየሰከረች ሽንቷን የምታንጠባጥበውን መሃይም እናትህን ነገደን የሰደባት አባቡ ወርቅነህ ሳይሆን እኔ አብሬአችሁ 6ወር ከቤተክርስቲያን ወጥቼ እንደናንተው ስጮህ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ስበጠብጥ አጭበርባሪነታችሁን ስረዳ ወደ እናቴ ድንግል ማርያም ቤት የተመለስኩ ፅጌ ሃና የምባለው ንፁህ የሆንኩ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ሰሞኑን እንጀራ አባትህ ያ መላጣ ሳሙኤል እናትህን ማገላበጥ አቆመ መሰለኝ አንተ ብራኬት እግር ያቺ ሸላሊት ሚስትህን ይዘህ ተቀመጥ ነገድዬንም ሳሙኤል ይዞ ይቀመጥ በሚቀጥለው አማኑኤል ቦካስዬ ይገባል

    አባቴ ይፍቱኝ

  19. Aye dinku Ababu zim bilesh yesewu sim teterialesh enen lemawek sitil tabidaleh.Abath Werkicho gudu tegalto yemebetachinin sim leka yemiyankosheshewu esu newu. Ye Werkineh neger meche yalikal SOCIL SECURITY eyatalele yemibelawu bekrebu kerchele yilikewal. Ye shimaglewu kimetua arogitwa Marta ene yemawukat areke bet Yohamnes bete Kristian akababi setshetna ekawan setasdebedbe newu. Ayzoh esuwam Israel sewun eyaskefelech gebi yemtasgebawun IRS saywkewu yekerewu be TAX FRAUD bekrbu keshemaglewu gar kerchele yasgebatal.

  20. አምላክ አውጣኝ።እረ ብእስማአም ምን አይነት አበሻ ነህ ባክህ ክርስቲያን እማ ልትሆን አትችልም።በእስማም ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት very cheap. Trash garbage ።ስው ስምቼ አላውቅም እንዲያው ሥራ የለህም ወይም የለሽም መቼም ከጤነኞ ስው አንደብት በእዚህ በስለጠነው አለም ተስምቶም አይታወቅም።why u not going to mental hospital cheak ur ንፍጥ ጭንቅላት ።ደደብ መሀይም ከላይ ሥማችውን እየጠራሽ ወይም እየጠራህ የምትስድባችው በሙሉ ለቤታችው ለዘበኝነት የሚያበቃ ችሎታ የላችውም።በድራግ መጠጥ ከመጀንጀን እንደነሱ ጥርሳችውን ነክሳችው ተማሩ ሴትም ካሆንሽ ድንግል ትፍረድብሽ ባሌጌ ስድ አደግ መቼም ትዳር ልጆች የሉሽም የማትረቢ ብኩን ዜጋ ምቀኞ ዋልጌ።ወንድም ከሆንክ በድራግ እየተጀነጀንክ ጨርቅህን ጥለህ ከማብድህ በፍት go to see mental doctor።የማትረባ ባልጌ ወላጅ አስዳቢ።በሌጌ ወልዶ ባሌጌ ያስደጋችው።የሚያሳዝነው በማሪያም ቤተክርስቲያን በክርስቲያን ሥም ።የመንደር አሉባልተኞች የማይስደቡትን ስድብ ንፁሀን ክርስቲያኖችን መስደብ ማዋረድ።እነሱ በእናንተ አፍ ቢስደቡ ምንችውንም አይነካችውም በረከታችው ይበዛላቸዋል እንጅ።ይብላኝ ለእናንተ ነፍሳችው የት እንደምትገባ ዋልጌዎች አቦ go to hell ufff።

  21. Tesfaye።pls stop እባክህ ወንድም አንተ እንደነሱ አትሁን ንቀህ ተዋችው እነዚህ ስዎቹ ጤነኞ አይደሉም ለእነሱ መልስ መስጠት ማለት እነሱን መምስል ስለሆነ እንደነሱ አትውረድ እባክህ እነሱ እንደሆነ ዋጋችውን በቅርቡ ያገኙታል ዋ የእዚያን ግዜ የት ይሆን መድረሻችው።ዝምታ ወርቅ ነው ስድብ ግን የአጋንንቶች የጥፍት መሳሪያ ነው።እግዜር ይገስፆችው አሜን።

  22. የእናተ ስድብ ምነው አላስቆጨህ ቅቤ ነው ወይስ ማር ወንድሜ አንተ የእነሱ ዘበኛ ነህ እንደዚህ የቆረቆረህ ጨዋ ከሆንክ የእነሱን ስድብ አስቁማቸው ለአንድ ወገን አትወግን ፡፡ እባክን ከመሳደብ አብረህ ለአንተም ለእነሱም እግዚአብሔር ልብ ይስጣቾሁ መጪው የጶም ጊዜ ነው፡፡ ‘ ይፍቱኝ አባቴ)

  23. የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመቤታችን ወዳጆች እንደምን ሰነበታችሁ። እንኳን የአብይን ፆም ለመጀመር የመጨረሻ ሳምንት ላይ አደረሳችሁ።
    ባለፈው አርብ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለነው የስልክ ኮንፍረንስ አንድ እህታችን በሀገር ጉዳይ ለውይይት ከመጡት አንድ ኢትዬጵያዊ ሙስሊም ለስግደት መሄድ አለብኝ ሲል በዲሲ ደብረሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በድሮው የቤተክርስቲያናችን አስተዳዳሪ አማካኝነት ክፍል ተሰጥቶት የአምልኮ ስግደቱን እንደሰገደ ስትናገር ነበር።

    በእነ ፖስተር ዘነበች ኮንፍረንስ ደግሞ አንድ በእድሜ የጠገቡ እናት የእህታችንን ንግግር ቀበል አድርገው “ሙስሊሙ በቤተክርስቲያናችን አንድ ክፍል ተሰጥቷቸው ቢሰግዱ ምናለበት” ብለው ሲናገሩ ሰምቼ በሴትዮዋ ባልገረምም ማስተካከያ ባልሰጡት ቲፎዞ ብቻ በሚሰበስቡት በአባታችን ቄስ አማረ ግን በጣም አዝኛለሁ። በነገራችን ላይ የሚሰማቸው ቢኖር ከቄስ አማረ ግሩፕ የሆኑት ሴትዮ ከሰላማውያን ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ለማቃቃር ሞክረው ነበር። በመሰረቱ ሙስሊሙ ቤተክርስቲያን እንደማይሰግድ አውቆ ነበር ስግደት ስለደረሰብኝ ልሂድ ያለው። እነሱ አጠቃላይ ፖለቲከኞች ስለሆኑ ከቀድሞ አለቃው ጋር ለሀይማኖትና ስለስርአተ ቤተክርስቲያን ግድ የላቸውም።
    ሌላኛው ደግሞ አባታችን ቄስ አማረ እጅግ ዝነኛ ከሆነችው የዲሲ ደብረሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የተባረርኩት በሀጥያቴ ነው ብለው እንደማልቀስ ሰወች በምቀኝነት አውጥተው እንደወረወሯቸው አብዝተው ይናገራሉ። ለስሙ ኢየሩሳሌም ሄደውና ሱባኤያቸውን ጨርሰው ቆርበው እንደመጡ ነግረውናል። ታድያ ይህ ሁሉ የስድብ መአት ከቅድስት ሀገር ደርሶ ከመጣ ይጠበቃል? መቼም ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም መሄዳቸውን የአይን እማኝ ከሆኑት እናት ባልሰማ አላምንም ነበር። መሄዱ ለለውጥ ካልሆነ ምነው ብሩ ሀገር ቤት ተልኮ ለድሆች አንድ ነገር በተገዛበት?

    በጣም የገረመኝ በድፍረት ሁሉም ካህናትም ሆኑ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ሰወች ውሸታሞች ናቸው ማለታቸው ነው። በመሰረቱ አንድ አይነ ስውር ሰው እስካልተጠቀመበት ድረስ ብርሀን የለም ማለት መብቱ ነው። ሰለዚህ እኔ እውነተኛ ክርስቲያን ለመሆን የአለም ግሳንግሷ ስለተበየበኝ እውነተኛ ካህን እውነተኛ ክርስቲያን የለም ማለት ከባድ ድፍረት ነው። እንኳን ከካህናት ከምእመናንም እጅግ ብዙ እውነተኛ ክርስቲያኖች አሉ። ይልቅስ እውነት ክህነትዎን የሚያከብሩ ከሆኑ በዙሪያዎት ከከበቡዎት ለምድ ለባሾች እራስዎን በክብር ይለዩ። ፃድቁና እውነተኛው አባታችን ሲሉዎት አሜን ይገባኛል አይበሉ። አይደሉምም አይደለሁም ብለው ተከታዮችዎትን ከስህተት ጎዳና ይመልሷቸው። ታላላቆችዎን መስደብ ያቁሙ።

    እኔ አሁን በድፍረት የምናገረው ከመቶ ካህናት አባታችን ከመካከል አፈንግጠው ስለጠፉብን እሳቸውን ሁልጊዜ በፀሎት ማሰብ ይኖርብናል። ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን።
    ሌላው አቶ ልጅ አሰግድ የተናገሩት ነገር ብዙ ባያስገርመኝም ለፓስተር ዘነበች ዘጠኙን የአብይ ፆም እሁዶች ትርጉም መፅሀፍ አንብባ ስለተናገረች “አንቺ ከመምህራን በላይ ስላስተማርሽን ለወደፊት ትልቅ ተስፋ አለን” ማለታቸውን ሳስብ እነዚህ ሰዎች ስርአታችንን እጅግ እያቦኩብን እንደሆኑና ተው የሚላቸው እንደሌለ ተገነዘብኩ። ሰለዚህ የምን እነሳሙኤል ፓስተር ዘነበች የደብራቸው ሰባኪ ለመሆን እጩ ሆና በልጅ አሰግድ ተመርጣለች። በነገራችን ላይ ፓስተር ዘነበች በደብራችን በድሮ አለቃው አማካኝነት ፕሮግራም ተሰጥቷት በአውደምህረታችን ሰብካለች። መናፍቁ በዱባይ አለቃውን ለአስር ደቂቃ ስጡኝ ብሎ በመከራ የተሰበሰቡት ምእመናን በዚህ መናፍቅ ምክንያት ተበትነው ድጋሚ በመከራ ለመሰብሰብ ተችሏል። ክፉ ከሚያስቡና ከሚያሳስቡ ሴቶች ሁላችንንም ይጠብቀን። ካለፈው ውድቀታችን እንድንማር እግዚአብሔር ይርዳን። ምላሳቸው ካልተገረዘ ሴቶች ይጠብቀን ያርቅልንም። ከወንዶችም እንደዚሁ። የቤተክርስቲያንን ክብር በልባችን ፅላት ቅረፅልን። በእውነት በባልትህ እንድናገለግልህና እንድንገለገል ከመረጥከን ከስጋዊ ጥቅማጥቅም አርቀን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*