እነ ዶክተር አክሊሉ ሐብቴ ባስነሱት ብጥብጥ ምክንያት ቤተክርስቲያን ተዘጋ
በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ በምትገኘው ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክስቲያን ውስጥ በዶክተር አክሊሉ ሐብቴ መሪነትና በጥቂት ግብረ አበሮቻቸው ተባባሪነት ባለፈው ዕሁድ ቅጽረ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተነሳው እረብሻና ብጥብጥ ተባብሶ በምዕመናን ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል የደብሩ ባለአደራዎች ቦርድ ሁኔታዎች እስኪስተካከሉ ድረስ ለጊዜው ቤተክርስቲያኑ እንዲዘጋ መወሰኑን በዛሬ ዕለት የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
እነ ዶክተር አክሊሉ ከቀኖና ቤተክርስቲያን፣ ከደብሩ መተዳደሪያ ደንብና ከአገሪቱ ወንጀለኛ መቅጫ ህጎች በተጻረረ ሁኔታ አውደ ምህረት ላይ በገዛ ፍቃዳቸውና በማን አለብኝነት በመቆም የምዕመናንን ሰላምና ጸጥታ ከማወካቸውም በላይ በአባ መላኩ ስር ካሉ ከተለያዩ ቤተ ክርስቲያኖች ሰብስበው ያመጧቸው ደጋፊዎቻቸውን አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንዲገቡ ይቀሰቅሱ እንደነበር ተገልጾልና። በዶክተር አክሊሉ ሐብቴ አጋፋሪነት ታስቦበትና የሰው ኃይል ተመድቦለት በመካሄድ ላይ ያለው ብጥብጥና ረብሻ ከሚያስከትለው መዘዝ ለመጠቀምና የቤተክርስቲያኑን የባለ አደራዎች ቦርድ ተጠያቂ በማድረግ በግርግሩ ቤተክርስቲያኗን በአባ መላኩ መዳፍ ስር ለማስገባት መሆኑን ጉዳዩን እግር በእግር የሚከታሉ ግለሰቦች በመናገር ላይ ናቸው።
የባለ አደራዎች ቦርድ ቤተክርስቲያኗ በሰላማዊና በተረጋጋ መንገድ መደበኛ አገልግሎቷን እንድትቀጥል ለማድረግ ይቻል ዘንድ እየተደረገ ያለውን ህገ ወጥ ደርጊትና እረብሻ በማስቆም ጋጠወጦቹ ላይ አግባብነት ያለው ህጋዊ እርምጃ መውሰድ አለበት እንላለን። ከዚህም በተጨማሪ ዶክተር አክሊሉና ግብረ አበሮቻቸው የምዕመናንን ህሊና ለማቁሰልና እራሳቸውን ተበዳይ አድርገው በማቅረብ በእድሜ የገፉ አርጋዊያንና ጉዳዩ ያልገባቸውን ምዕመናንን በማደናገርና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ለምሳሌም ቤተክርስቲያኑ ቢዘጋም ከውጭ ሆነው ተዘጋብን በማለት ሙሾ እንዲያወርዱና መንገድ ላይ ነጠላቸውን አንጥፈው እንዲቀመጡ ለማድረግ ምክር መያዛቸውን የደረሰን ጥቆማ ጨምሮ ያመልክታል። እራሱ አስረጅ የሆነውን ማሳሰቢያ ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህጋ ይጫኑ። ር.አ.ደ.ሰ.ቅ.ማ.ቤ.ክ. የባለ አደራዎች ቦርድ ያወጣው ማሳሰቢያ
አሁን እነ ዶ/ር አክሊሉ ያካሄዱትን መፈንቅለ ቦርድ ስብሰባ ቪደዮ ሳይ ነበር። የቪደዮው መልዕክት ችግሩን የቀመሱ አባቶች የሚል ነው። ዶ/ር አክሊሉ ናቸው ችግር የቀመሱ? ለ 20 ዓመታት ያህል በየሳምንቱ በአውደምህርት ላይ መናገር የቀረ ችባቸው 2 ዓመታት በጣም አንገብግባቸዋለች። እስቲ ሁሉ ቦታ ሊቀመንበርነት እስኪሞቱ ድረስ የሚፈልጉ ይመስላል። አሁን እናቶችን እያስመታችሁ ድራማ ለማሰራት ትሞክሩ ይሆናል።
ዶክተር አክሊሉ ጃንሆይን ክደው ለደርግ ያደሩ አሁን ደግሞ ወያኔን ቢጠቅሙ ምኑ ላይ ነው የሚያስገርመው? አባካችሁ ወገኖቼ አትጃጃሉ።
betam yasaznal be tkit hasetegoch mekneyat mezegatu yasaznal aye Dr. Aklilu amel beyehedebet ayelekem minewu keriwun gizeyachewun lenseha bitekemubet betam yasaferal sebsebachewu laye hege eyetekebebelu yewushet ayenet siderederu betam newu yaferkulachewu beteleye Keses Tesfaye sele monamentu zegeget lemine endekere seyawera abet menta milase beye newu yetazebkut Ethiopia selememelales cheger yefeterebigale maletunena lelam mawuratun eresto newu weyes yeminager yelem bilo newu aye deferet aye kirestena beka afe cholewoch be Egzeabher kal eyasemeselu sewun mawenabed hone negeru esum Kese Tilahunem yekerubet mikinyat Ethiopia yalewu tikimachewu endayeneka engi ye semeatu zegeget minim yeteleye alama alneberewum botawu lay tegegche ayechewalehu lemin kereh tebilom siteyek balna mist tetaltewu lastarek newu yalewu Egzeabher hasetega andebeten ayekebelmina hulu megaletachewu ayekerem ye betekeristiyanum legizewu mezegatu tiru newu selam kelele enegawu hasetega kesoch nachewu kedashochu selzeh asefelagi ayedelem kimna yetekore lib yezewu mekdes gebtewu sewun kemiyasenaklu tiru ermiga newu yetederegewu.
While giving volunary service for the Church, I do not think one expects a material gain; the aim is spiritual. Sowing seed of discord among the followers is a sin. Staging a coup is a worldly action and is satanic. An educator of the type of Dr. Aklilu Habte should not have involved in such a drama. He should be an example for the younger generation.
ዶክተር አክሊሉ በስተርጅና ወህኒ መግባት ያማራቸው ይመስላል። እንደዚህ አይነት ቅሌትና አራስን ማዋረድ አይቼም ሰምቼም አላውቅም። ከመንግስቱ ሐይለማርያም የቀሰሙትን ኩዴታ እሳቸውም በቀረቻቸው እድሜ የቦርድ መፈንቅለ አስተዳደር በማድረግ መሞከራቸው ይሆናላ? ለዚህም የመንግስቱ ሐይለማርያም አማካሪዎች እነ ቢልልኝ ማንደፍሮና ሰካራሞች እነ መኮንን የቀጥጥር ኮሚቴ አሉላቸው። ወያኔም ስስ ብልታቸውን vulnerability ስለሚያውቅ የታዘዙትን እስኪፈፅሙ ድረስ እንደ ቅሪላ ይነዳቸዋል። በመጨረሻም የስራ ልምዳቸው resume ላይ “የቤተክርስቲያን ቦርድ በብጥበጣ ከስራ ለማውረድ አደገኛ ጋጠወጦችን በመምራት የከሸፈ ሙከራ አድርገዋል” የሚለው ይጨመርላቸዋል (Attempted to remove an elected church board of directories by organizing a violent mob)
አሁን ከማንም በላይ ችግሩ ብሶ ቤተክርስታና እንድትበተን ወገንተኝነትን በማቆም ሽማግሌዎች ገብተው በዝግ ችግሩን መፍታት ከምንም በላይ ከመበተንና የፍርድቤት የጠበቃ ሲሳይ እንዳንሆን በእጅጉ ይረዳናል፣ ቅንጅትን ጉራ በመያዛችን ነው የበፕተንነውና ዛሬ አገራችን ለምትገኝበት መስቀለኛ ሁኔታ ውስጥ ያደረግነው ስለዚህ ሚዱያዎች ይህንን በማቆም የማማከልንሥራ እንዲሠራ ሚና ካልተጫወቱ ይህ አንጋፉ ቤተክርስቲያን ወደ መጥፋት ሁኔታ ላይ እየደረሰች ነው። እባካችሁ እነዚህ ሁለቱም ዶር አክሊሉ የቤታቸውን ካርታ አስይዘው ይህችን ቤተክርስቲያን እንዲገዛ የአደረጉ ታላቅ አባት ናቸው ወያኔንም መስማት የማይችሉ ተቃዋሚ ናቸው በቅርብም የማውቃቸው ናቸው ሁሌም ነገሩን ከወያኔ ጋር ማያያዝ የተለመደ ነው እኛ እራሳችን ነው ወያኔ የሆነው እንጅ ማንም አይደለም፤
ዶር አማረም ቢሆኑ ማርያም እዚያ colombia rd ላይ የበሬ ግንባር የምታክል ቤት ተከራይተው አገልግሎት ከሚሰጥበት ነው እጅግ ደክመው በቅንነት ይህንን የሚያክልል ገናና አንጋፋ ቤተክርስቲያን እንዲገዛና ከዚያም ተረጋግታ በሰላም እዚህ ደረጃ የአደረሱት።
እባካችሁ ጉራ ሳንለይ ይህችን ቤተክርስቲያን ከመጥፈት እናድናት፣ በዚህ በኩል አባቶች ካላችሁ እባካችሁ ድርሻችሁን ተወጡ።
እግዚሃብሔር ሆይ በመካከላችን ግባ
አበባየሁ አሉላ
አበባየሁ ጥሩ አስተውለሃል።
Ewente yiweta and we need selame but they need money and poltaka God help as … and we have to pray … am sorry
Alula, Dr. Aklilu may have a good deed in the past but this past weeks he lost his credibility. He is working with the few individual that want to destroy the church to fulfill woyane’s dream.
Ethiopianreview,
It is obvious whose side you are. How can you make the title of this article, the church closed because of Dr. Aklilu and group?
Yesterday members of the congregation pen named, as Memenan posted the videos.
The ETOC community can weigh out its own judgment. All sides have issues. The response to Dr. Amare’s official press and video release was responded by a video showing the meeting of Dr. Aklilu & group and their grievances
Ato Tecola!
Late us do our part, what ever issue over there by taking side we will never solve the issue, we have seen on all other Ethiopian churches including UK kids Marian people made including physical fight, it is very sad to see such mess!
If you agree or not always we ourselves are the primary case not woyane, no one at side siding tplf belive me or not! Always we Ethiopian to further distract our entity we are giving names to associate!
I don’t mean always woyane has no part but on this matter as far us I know for long Dr aklilu know by opposing woyane even one time he formed opposition unifying party with his close friends.
So we need to play middle ground to solve And save our church from final distraction.
ወይዘሮ አቨቫየሁ አሉላ፥ ልክ ነሽ። መሸማገል ይቅር መባባል ባህላችን ነበር፥ሰው እንኩኣን ከተጋደለ ብሁዋላ እርቅ ነብረ።ይኛው ነገር ግን በነበር ብቻ ቀረ።በዚህ ሁሉ መነካከስ ተጠቃሚው ተኩላው ወያኔ ብቻ ምሆኑን ሳስበው በጣም ተስፋቢስነት ይሰማኛል።እርጅና ይዞት የሚመጣው ብዙ ጉድ አለ።ምንአለበት ዶ/ር አክሊሉን ቤተዘመድ ቢመክራቼው? እኔ በዝህና በመሳሰልው መበላላት ተስፋ ቆርጨ ከቤተ ዕምነት እርቄ እኖራልሁ።እቫክችሁ ክሁሉም ከሁሉም ለወያኔ ገፀበርከት አትስጡ።የእውነት አምላክ ይፍረድ።ምን አይነት መርገም ነው ! ! ! ኢትዮጵያ በቅዱስ መፅሐፍ በተደጋጋሚ የእግዚአብሔር ልዩ ሕዝብ ተብላ እያለ ለምንድን ነው ይኽ ሁሉ ቸንፈር የሚወርድባት?? በራስዋ ልጆች ጡትዋን ጠብተው ባደጉ ልጆችዋ ! ! ! “••.እናንት ለእኔ እንደ ኢትጵያዊያን አይደላችሁምን•••”
ነው እኮ እሚላት።ለምንድን ነው ተቃራኒው እየሆነ ያለው ? ? የእርግማንና የቁጣስ ማክተሚያ የለውም?Any one with a deeper Biblical understanding is welcome to explain this paradox to me.እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይቅር ይበል።ከቤተክርስቲያን ብርቅም በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም።ሰላም ለወግኔ ሞት ለወያኔ ! ! !
It is very sad, if those the so called board member believe in God why don’t they leave the board and give the place for the other people? What is their problem?
Don’t they have the right to elect a new administrative board according to the policy and procedures laid down instead of employing a mob justice and gangster-like behavior ? ? ? አውደ ምሕረት እየተክሄደ ባለበት መሃል ብድግ ተብሎ እንዴት በስረአት የተመረጠውንና በምዕመናን ይሁንታ የተምረጠን አስተዳደር እንዴት ተብሎ ነው “ጭዋታ ፍርስርስ ይደረ እንጀራ ቁርስርስ” የሚባለው?ቤተ ክርስቲያን እኮ የስርአት ቤት መሰለችኝ።
Why is the board lingering and refusing a new election since the bi-law of maximum two years had expired?
Eden1, if the board term has expired 2 years ago, how come the members petition ( 1/3 required) to call for a meeting? This is one legal way to do. From my understanding, and talking to Dr. Almaz, it is impossible to receive a signature of 1/3 of members of the church.
Tafese እንዳለው በብጥብጥ የተነሳ የባለ አደራዎች ቦርድ ለማውረድ የተፈለገው ዶ/ር አልማዝ ሆነ ሌሎች ሲጠየቁ: “ ከየት አምጥተን ሲሶ (⅓ኛ ) እንችላለን።” የሚል ነው። አቶ አዲሱም ይህንን ስለሚያውቅ ነው ለምንድነው ብሎ ሰው ስጠይቀው ስላላወቅኩ ነው። እያለ የምናገረው። ታዲያ በስርዓተ አልበኛነትና በብጥብጥ ቦርድ መግልበጥ አማራጭ የታየው።
ዶክተር አክሊሉ ሰላምና እርቅ ለማምጣት ለሽምግልና መስራት የሚገባቸው ሰው በተገላቢጦሹ የችግሩ ሰንኮፍ መሆናቸው ያልተጠበቀ ነገር ነው።
What is being going on currently at St Mary’s Church, Washington, DC is completely against the Ethiopian Orthodox Religion Doctrine. All Ethiopians who are followers of the religion have to openly condemn mob.It is also crucial for the Holly Synod in exile to step in and condemn the act being carried on by few pro- Woyane gangsters, regardless of whatsoever differences exist. So, narrow differences and build up a strong fist!
ተንኮለኛው አዲሱ አበበ ሞኙን ዶ/ር አክሊሉን አጋፍጦ እሱ ወደ አዲስ አዲስ አበባ አቡነ ማቲያስጋ ለመሄድ ጉዳዩን በአባ መላኩ በኩል ጨርሷል። አዲሱ አበበ ወያኔ የፈረደበትን የሞት ፍርድ ከማስፋቁም በላይ ከወያኔ ሌላ ዳረጎት ሊያገኝ ይችላል።
Damtew እንዳለው አዲሱን አይታችሁት እንደሆነ የሚቀመጠው ከሕዝቡ መካከል ነው። እሱ ምንም እንደማያቅ! የዛሬ ዓመት አካባቢ በጠራው ስብሰባ እሱ በጎን ሆኖ ነበር ነገሩን የሚያቀናጀው። አንዳንድ ሰዎች ግን አቶ አዲሱ በሕይት መኖሩን እግዚአብሄርን ሊ ያመሰኝበት ቦሆን መልካም ነው። ከአሁን በፊት በታመመበት ጊዜ አትላንታ ያዩት ሰዎች እንደሚሉት።
ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያሳዝነው ለግል ጥቅም ተብሎ ቤተክርስቲያንን መበጥበጥ ይቅርታ የማያሰጥ ወንጀል ነው የዶክተር አክሊሉም ነገር በጣም ያሳዝናል የወያኔው ተላላኪ የተስፋዬ መቆያና የአዲሱ መጠቀሚያ መሆናቸው። አባመላኩም የቦርድ በህገወጥ መንገድ መውረድ አላማቸውን የተሳካላቸው መስሎእቸው በሚቀጥለው ሳምንት እሪፓርት ለማቅረብ ወደ ኢትዮጽያ ለመሄድ እየተዘጋጁ ነው በዚያውም ዝሙተኛ ጉዋደኛቸውን ታደሰ ሲሳይን አግኝተው የውንብድና ስራቸውን ይቀጥላሉ
yenetolotolo bet
gidgidaw senbelet
alu doctor inginer ali
Endezih Eyehone New Ager NeTsa YemiweTaw?
Anduan Betachinin, Sinazin Alekisen Tenfes Yeminilbatin, Rasachin Eyaferesinat, Dr. Egelie, Egeliee… Eyalen enkasesalen.
Ejin Wedelela KemeKeserachin Befit, Rega Bilen Negerochin Enimermir!
Ye egna Ethiopianwuian Chigir, Nefas Benefesew Mengod Bicha Silehone, BeKelalu, Le Achiberbariwoch EngaleTalen!
Rega Enbel, Hulum Lebego New, Ethiopiawi Chewanetachinin Ahunim Anirisa! Egzier Mechereshawun Yasamirewal Bicha Mesedadebun Metew Alebin!
Hasabochin Besekene Huneta Meweyayet tegebi New! Alush Alush Sayhon, ATariten Bininager Negerochin Lemargeb AstewaTsio Yinorewalena!
Egzier Hulachininim YeTebik!
Cher Werie Yaseman!!
I have been here in The U.S ten years and when I feel down I always go to Mariam on weekdays and lit the candle and I always feel enlighten and relived ….yesterday before I heard this news I went to Mariam for my usual private prayer …and the door was locked …couldn’t believe my eyes and my heart was broken …am one of the powerless ‘ Tera memen ‘
‘Ahyochu biragetu emigodaw saru new alu’
U are realy nonsense who even donot about poltics.Dr.Aklilu is one of Ethiopian respected son.Go and vomit ur what ever .I wounder why we respect our people.
Shame Eliyas kefele. I used to respect you. really u are trash
That’s really nice
Eden1, Your true color finally showed like I said in the past post you are one asshole woyane agent.
My question is why do members of the current board whose time had expired voluntarily end their service time, and assist the transition for the election of new board members?
Eden 1 you are one sick weyane, What are you talking about? The church is off limits for you and your kind, but dreaming is permitted so dream on.
Be careful all you guys. You just make it hard for the Lord to let in in heaven. If You bicker and hate each other, you have no part in heaven. You ask yourself- if you can’t behave on this earth and trouble it, why should He make You a citizens of heaven? That does not make sense.
Ok this blog and subject is infested with something. Whatever that is, it is getting to feel strange .
Zena,
You are telling me the church is off limits for a religion and country generations my ancestors sacrificed? You are just some on line entity, and stay at that. Take your dictatorship and die with it with no further damage to others.
The church is not off limits even for woyane like me.
እኔ በበኩሌ እነ ዶ/ር አክሊሉም ሆነ የቦርዱ አባላት ለጥቂት ጊዜ ሰጥተው ሊያስቡበት የሚገባቸው ነገር ያለ ይመስለኛል። በእኔ ሚዛን ሁለቱም ወገኖች እጅግ ጥፋተኞች ናቸው ፤ ምክንያቱም የውስጡን ወደውጪ ለማውጣት መሞከር አደጋው እጅግ አስከፊ መሆኑን ሳይገነዝቡት ቀርተው ሳይሆን በማናለብኝነት ሁለቱም ወገኖች በየበኩላቸእ በየከተማው እያዛቡት ነገሮች እጅ፣ እግር፣ ጅራት እና ሌላም እየተጨማመረለት ነገሮች በቀላሉ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ይገኛል ፣ እረ ወገኖቼ ሁላችንም አስታራቂ ለመሆን ብንሞክር የተሻለ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፤ በመግለጫ ብዛት ችግር ተፈቶ አያውቅም ስለዚህ ሁለቱም ወገኖች ለጥቅት ጊዜ ሰጥተው ቢያስቡበት ይሻላልምእላለሁ።
ሌሎቻችን እዳር ቆመን ቤንዚን የምናርከፈክፍ ፤ ስለ ኢትዮጵያ አምላክ ብላችሁ ነገሩን ትንሽ ተወት እናድርገው፤ እስቲ ከምናናፍሰው ጉዳይ ሁላችም ወደአዕምሮአችን ተመልሰን በጎ ሥራ ለመስራት እራስን ማነሳሳት መልካም ነው።
የሁለቱም ወገኖች አባቶች፣ ሽማግሌዎች፣ መምህራን፣ ዲያቆናት እንዲሁም ምዕመናት እና ምዕመናን ስለ መድኅአኒዓለም ብላችሁ መፍትሄ ሳይጠፋ ወደበለጠ ውዝግብ ከመግባታችሁ እና መላውን ኢትዮጵያዊ ከምታዋርዱና ከምታሳፍሩን መላ በሉ፤ አሁንም አልመሸም የበለጠ መግለጫ ብታንጋጉ፣ በየድኅረ ገፁ ጽሁፍ ማሰራጨቱ ከማንም በላይ እናንትና እኛውነን የምንጎዳው፣ እባካችሁ የሰው ስም በማንሳት መሰዳደቡ እና መጋጨቱ መፍትሄ ሊያመጣ ስለማይችል፤ እርቅን ሳንሄድ በቅርቡ፣ ሳይደርቅ በእርጥቡ ነገሮችን መቃኘት ብልህነት ይመስለኛል ነገር ግን ዳር ቆሞ አንተ ቀጥል ፤ እናንተ መልስ ስጡ እያሉ የቃላት መወራወር ሊበጅ አይችልም ለእናንተም፣ ለቤተክርስቲያንም ፣ ለፈጣሪም አይመችም ሁላችን በእርሱፊት እኩል ነን እና
ወደ እግዚአብሔር ፊታችንን መልሰን ሰላማችንን መልስ እንበለው
የምህረት አምላክ ነውና በቶሎ መልስ እንደሚሰጠን ጥርጥር የለኝም ነገር ግን ከዛ በፊት አንድ ልብ መሆናችንን አንርሳ
መድኅአኔዓለም ክርስቶስ የራቀንን ሰላማችንን በክፉ ዲይብሎስ እጅ የወደቀችውን ሰላማችንን ፤ ከሰይጣን ዲያብሎስ እጅ ፈልቅቆ ይመልስልን አሜን ይደረግልን
Bo-oou-da @September 24, 2015 at 12:14 am,
DO NOT CLONE my name any more. The moment I mentioned the expired time of the board, a couple of you started freaking out. When I added, are you a paranoid derg, you started cloning my name. This tells me several things.
–
As far as off limits to the church, you seem to be afraid not to be transparent, and inquisitive statements seem to send you spinning. Again, that also says something.
The original Eden1
Come and see how board member women could hire the priest and deacon in DC.kidist Marian church.the board gave them this right not the church.
Come and see how board member women could hire the priest and deacon in DC.kidist Marian church.the board gave them this right not the church.
According to Ethiopian orthodox church women cannot be a priest or deacon.more over, they have no the right to hire the priests or the deacons but possible in DC.kidist Marian church.because most of the board memembers of the church are politicians.
All Ethiopian orthodox church followers please be attentive some of the TV and radio channels interprate wrongly what is going in DC. Kidist Marian church now.the board members of the church are using these stations to defend themselves.no one could says the church is under the control of woyane or its supporters.but the board refused to accept his due date.2years is over.
Londn tebeda enthen bedate teru chenklate yebesele astesaseb endenorhe yrdahale mdhanetu abathnem chmerhe nefaw
I am one crazy 14 years old kid.
London you really are crazy dude.
Haha! I like how you say that the board don’t believe in God and leave the church. Smh they believe so much that they are fighting for the church not to give it mob like mentality people who have no order or law. When their time in 5 months is over the members of the church can vote for new term like our constitution allows. Thank you Mariam board for staying strong despite all this chaos these people are creating. Keep Our church alive like you have done so far. Keep up the faithful fight. Will be praying that God keeps you strong.
I say keep up the faithful work. Don’t let these distractions sway you from the great work you are doing. All these people making noise are not member of the church. Many of the members stand with you. We are not balegay like these people disrespecting the church yelling where kurban is served. We will be present when there is a meeting to express our appreciation. Please stay focused and continue to do your work like our constitution has set for you. Thank you again for what you do for our beautiful church.
It sounds like you have a personal problem with our beloved father. You must be one of the betbache in London church as well. Talking like this does not show any character other than an ignorant person throwing a tantrum… So please shut your mouth so you don’t look anymore dumber than you already do.
የእነ ዶክተር አክሊሉ ሐብቴ መፈንቅለ-ቦርድ ብርጌድ አባላት እየተከተሉት ላለው ህገወጥ ድርጊት ምክንያታቸው ያሰቡትን ነገሮች ለማሳካት ከአባል ምእመናን ያገኙት ድጋፍ በጣም አነስተኛ ስለሆነባቸው ነው። በዚህም መሰረት ችግራቸው ለደብሩ መተዳደሪያ ደንብ አለመገዛት ነው።ለዚህም ማስረጃው አንድ ሶስተኛ ድምፅ ከአባላት ማኘት ስላልቻሉ ወደ ሁካታና ብጥጥበጣ መግባታቸው ነው። የነ ዶ/ር አክሊሉ ቡድን በለቀቋቸው ሁለት ቪዲዮዎች በተለይም በሁለተኛው ቪዲዮ ላይ መምህር ተስፋዬ መቆያ እንደጠቆመው የደብሩ አባላትን ውሳኔን እንደማይቀበሉና እንደውም የአባላት የስም ዝርዝርንም (ሮስተር) እንደማይቀበሉ ገልጿል። በሮስተሩ ውስጥ ተናደው የወጡና አኩርፈው ከቤተክርስቲያን የራቁ አባላት ስላልተካተቱ እንደማይቀበሉት አስታውቋል። ማንም ንፁህ ህሊና ያለው ሰው ሊፈርደው እንደሚችለው አባላት ግዴታቸውን በህጉ መሰረት አሟልተው ካልተገኙ ሊመረጡና ሊመርጡ አይችሉም። ስለሆነም እነ ተስፋዬ መቆያ የደብረ ሰላም አባላት ያልሆኑ ሰዎችን ከመንገድ ጎትተው በማስገባት አባላት በገንዝባቸው የሚያካሂዷት ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተው እንዲፈተፍቱ ለማድረግ ደፋ ቀና እያሉ ነው። እኔ ይሄ የነ ዶ/ር አክሊሉ አካሄድ ከማጅራት መቺነት ያልተለየ ስለሆነ ሊወገዝና ሊኮነንን የሚገባው አደገኛ ድርጊት ነው።
ከላይ አንድ አስተያየት ሰጭ ከላይ ዶ/ር አክሊሉ ባለፈው እሁድ “ጨዋታ ፈረሰ፣ ዳቦ ተቆረሰ” ብለው ከሀያ አምስት አመታት በላይ ሲሰራበት የነበረውን ህጋዊ አሰራር አፈራረሱት ብሎ የጻፈው በትክክል የተፈጸመውን በአጭሩ ይገልጸዋል። ዶክተሩ ሲያረጁና ሲጃጁ ሰማንያ አምስት አመታት ወደ ኋላ ሄደው እንደ ህጻነነታቸው እየተጫወቱብን ነው። የቤተክርስቲያን ህጋዊ ቦርድ እንዲህ እንደ ህጻናት ጨዋታ አይፈርስም። እኝህ ሰው እንዲህ ከጃጁ ምነው ቤተሰባቸውና ዘመዶቻቸው ችግራቸውን አልተረዱላቸውም።
AN arrogant and ignorant of ABCD… canot talk about DR.Aklilu who honestly serve Ethiopia thought his life.U are stille talking about Derg which is not there. donkoro .
That was not the issue. I was there. But accountability and resposibility lost because the church was led by one person.Donot say Dr.x or Dr.y. Every body is responsible.Look when ever the line is cut.ye debru astedadary le papas teteri new.papas degmo le senodos new.ahun gin le board aleka new .ye board aleka menfesawi astedader alasayem.kahin mabarer(fire) siraw honual.15 kahinat deaconat be mabarer yetaweke board betekiristian eyastedadere new? le weyane eyagobededin ayedelem.degafiwoch ayedelenim.hulum sirat yinurew.wogenoche metitachu eyu
Thank you excellent.There is no Dr. there who support woyane but who serve his country.
Why you say Dr. A or Dr.G; the board members(who lack spiritual life) couldnot handle the church leaders; the priests and deacons.Because the church is led by holly spirit.
London I have never seen a sick person like you, you better see your doctor.
ከላይ አንድ አስተያየት ሰጭ ከላይ ዶ/ር አክሊሉ ባለፈው እሁድ “ጨዋታ ፈረሰ፣ ዳቦ ተቆረሰ” ብለው ከሀያ አምስት አመታት በላይ ሲሰራበት የነበረውን ህጋዊ አሰራር አፈራረሱት ብሎ የጻፈው በትክክል የተፈጸመውን በአጭሩ ይገልጸዋል። ዶክተሩ ሲያረጁና ሲጃጁ ሰማንያ አምስት አመታት ወደ ኋላ ሄደው እንደ ህጻነነታቸው እየተጫወቱብን ነው። የቤተክርስቲያን ህጋዊ ቦርድ እንዲህ እንደ ህጻናት ጨዋታ አይፈርስም። እኝህ ሰው እንዲህ ከጃጁ ምነው ቤተሰባቸውና ዘመዶቻቸው ችግራቸውን አልተረዱላቸውም።
This is not the time nor the place to point accusatory fingers at each other and call each other names. What is wrong with you guys ? What good is going to come out of this nonsense? If you are too stubborn to sit around a table and settle your differences perhaps it is time you guys invite neutral Shimagles to intervene . It is a shame to see responsible adults airing their dirty laundry in public. what in the world would our children think of the adults who can’t even have the decency to resolve their issues amicably?
Closing the church is like putting a band aid on a wound that needs stitches! It is not a solution at all. My purpose here is not to take sides and blame anyone because I don’t know the facts and there two sides to any story. Rather my aim is to appeal to your Ethiopian decency and ask you to solve your issues around a table. After all we are talking about a church and not a political party!
May the Good Lord and His Blessed Mother guide you to solve the issue and do the right thing.
በመሠረቱ ክርስትና የይቅርታና የፍቅር ሃይማኖት ነው።እናስተውል፡እርስበርሳችን፡ስንነካከስ፡ተጠቃሚው፡ጠላት፡ዲያብሎስ፡ነው።ቤተክርስቲያኒቱ፡መዘጋቷ፡ቢያሳዝንም፡የዘጋናት፡የተጣላን ፡ዕለት፡ነው፡ትጣልቶ፡ጸሎት፡ቀልድ፡ነውና፡በዚሁ፡ጉዳይ፡ላይ፡ፆም፡ጸሎት፡እንያዝ፡የሃይማኖት ፡አባቶችን፡እንስማ፡፡
እግዚአብሔር ይርዳን
የእናቱ የድንግል ጸሎትና ምልጃ አይለየን
ዶክተር አክሊሉ ሃብቴ ብርቅዬ የኡትዮጵያ ምሁር ናቸው ነገር አታጡዝ በንግግር ይፈታል ሃሠት
የምትቀባጥር ኤልያሥ ታውቆብሀል።ሰዎችን ለማሥታረቅ መሞከር ነው እንጅ ማጣላት የወያኔ ሥራ ነው።አንተ ለወያኔ ማቃጠር ይቅርብህ።ሌሎቹ ምሁርና የበሠሉ ስልሆኑ በሽማግሌ ይታረቃሉ።
Esayas Tadeg, That doesn’t make him intellectual. Dr. Aklulu more sound like my grandma the one who has alzheimer’s.
አዲሱ ልክስክሱ ቅሌት ልብሱ
ክህደት ቅርሱ ውሸት ትራሱ
የግል ጥቅምህን ላማሳካት
ደብራችንን አዘጋሃት
ሌት ተቀን አሾክሽከህ
ለሰማህ ሁሉ አፍህን ከፍተህ
ደብሩ ተዘጋልህ ደስ ይበልህ
ለወያኔ መታረቂታ እንዲሆንልህ
ቤተክርስቲያኗን በግልህ ልታዝባት
ልታስሾም ልታስሽርባት
አንደ ታደሰ ሲሳይ ልታስሸረሙጥባት
እንደ አባ መላኩ ልታረክሳት
በጨለማ የበተንከው ወረቀት ክምር
የምእመናንን ህሊና ለመቦርቦር
ሕዝብን ያታለልክበት ያሳሳትክበት
በስልክ ያማህበት የዶለትክበት
ቅጥፈትህን የረጨህበት፣ ያራባህበት
ከወያኔው ፓትርያክ ለማግኘት ዳረጎት
እነ ቄስ አብርሃምን ይዘህ ለመዝናናት
አዲሱ የወያኔው ፓትርያርክ ተላላኪ
የአባመላኩ ጆሮ ጠቢ ነገር አቡኪ
የታደሰ ሲሳይ የዝሙት ሸፋኝ
ኪዳነ ምሕረት እንዳትጸዳ አፋኝ
የሲኒዶሶች አስታራቂ አይደለህ ወይ ታዛቢ
በግሌ ነው የመጣሁት ብለህ ሐሰት ዘጋቢ
ነገር ግን ለወያኔው ወሬ መጋቢ
የውሸት የአድማ አራጋቢ
አዲሱ አበበ የቀን ጅቡ
የግል ጥቅም አሳዳጅ ስግብግቡ
ይሉኝታ ቢስ የውሸት ፊታውራሪ
የእውነት ጠላት አሳፋሪ
አዲሱ ልክስክሱ ቅሌት ልብሱ
ክህደት ቅርሱ ውሸት ትራሱ
qesis tesfaye this is the result of your preaching! if you teach the gospple the result will not be like this
Tesfaye, i use to truly believe you were sent from above…. you prove me wrong! WHAT A SICKNESS! Abatachin Dr. Amare took you in as one of his sons. You betrayed him blindly. You and I know he spoke the truth all the time. London, you a sick individual! You cant not be ethiopian let alone Tewahdo.
Abatachin, you knew it all alone! Remember readers, those that betrayed Christ were so called priest!
Abatachin remarks exactly a year a go
https://youtu.be/dYbRHl8XFac
Yes! Very good question for Ksis Asteray, in fact he is well educated in EOTC no doubt, He is not like Amare be came a priest for means of money, however the biggest problem of Kesis Asteraye is lost from the line of the command of the EOTC and be came the victim of self stylish Independant church, secoundly as it is commented above by Mahyem, there is on going criticism against His emasculation regarding about the understanding of our lady Holy virgin Mary, She is an absolute clean from earthly sin since she was chosen by God himself in her mother womb. Even her mother and father are free of sin since they were conceived Holy Virgin Mary.
There for Kesis Asteray need to be clear these question, in the first place if he is denied the existance of Holy synod he is not a priest , because there is no priesthood with out Holy Synod. above all if he is not clear the on going strong criticism against him about our Lady Holy of Holiest Virgin Mary, he is not an Otherdox TeWahido church even not Catholic, he must be Lutherism.
Amare is neither educated nor faithful. He became a priest for means of money only, he might know common Divine Liturgy (KEDASE) with out proper ZEMA that help him very much to pretanded ( look like all knowing) and dressed long like arcbishops. Forget Doctore he doesn’t know any thing at all. He is very good at giving wrong impression in the name of EOTC to innocent believers for his own presonal interest only, that why he created self stylish Independent church with out external and internal supervisor.
London you have a big problem if you have the truth why are you hiding your self and jumping here and there you dummy. I have never seen the ugliest person like you. What ever you said about Dr. Amare you can’t fool any one but your self every body knows who he is so don’t west your time by talking nonsense. You are upset because you didn’t get a chance to steal money from the church. You are useless.
Misleader, lier and incompetent Amare must eliminated from churc, He abolished the entire constitution of our EOTC for his own self interest satisfaction. Calculated evil in the name of priest.
አሃ! ይህን ጥፋትና ወንጀል ለመሸፈን ነበር ለካ ቄስ አማረ ካሣዬ አውደ ምህረቱ ላይ ያበዱት!
በተከታታይ በቪዲዮ፤በድምፅ እና በፅሁፍ የቀረበው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ቄስ አማረ ካሣዬ አውደ ምህረቱ ላይ በድፍረትና በንቀት የሰንበት ትቤት ወጣቶችን ካህናቱንና ህዝበ ክርስቲያኑን ሲያዋክቡ የነበረው ጥፋትና ወንጀላቸውን ለመሸፈን ነበር ለካ ! እስካሁን መረጃውን በሰፊው ለመላው ህዝብ አቅርበናል አሁን ደግሞ እብደቱን፤ትምክህቱን፤ ውሸቱንና ድፍረቱን፤ በሰፊው እንድታዩት ለቀነዋል፤ በተከታታይ እንለቀዋለንም! እኚህ ሰው በጣት ከሚቆጠሩ ግለሰቦች ጋር ሆነው የሰሩት ወንጀልና በደል ወህኒ ቤት የሚያስገባቸው ስለሆነ አልሞት ባይ ተጋዳይነታቸውን በነገውም ቀን በፍርድ ቤት ደጃፍ ላይ ቀጥለዋል!
‘አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን’ ነው የዘወትር መዝሙራችን። አሁንም መመኪያችንና ሀይላችን የሆነው እግዚአብሔር የስራችሁን እየከፈላችሁ ነው አሁንም ይክፈላችሁ! እመቤታችን በቤቷ ላይ የሰራችሁን በደል ቆጥራ ይህን እንደ ተራራ ያበጠውን ትዕቢታችሁን መፍትሄ ትስጠው! እስካሁን እንደ ክርስቲያንነታችን መክረናል ለምነናል፤ ጥፋታችሁና በደላችሁ ግን እኛ ብቻ ልንሸከመው ስለከበደን ህዝባችንም ይድረሰው!
https://youtu.be/HnCZpeGYuzs
መቼ ነው ይህን ውሸት የምታቆሙት?!
ትናንት የተፈጠረውን ቃል በቃል የተነገረው ስላልን እስቲ ውሸታችሁን ጨርሱ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደልማዱ አባታችሁ ዲያብሎስ ውሸታም እንደሆነ እናንተ ልጆቹም ውሸታም እንደሆናችሁ በድጋሚ እናረጋግጥለታለን! ዋሹ፤ቅደዱ፤ተቀደዱ፤ጊዜው ሲደርስ በእውነት መርፌ እንሰፋችኋለን!
እስቲ ልተንፍስ፤ እነዚህ የሴት መንጎችን ጥሩ ብለሻቸዋል ሶስና የኔ እህት፤ እኔም ትንሽ ላግዝሽ እስቲ።
ቀሲስ ነገደ ግርማ የገዳም ሰፈር ማጅራት መቺ ሰው አሜሪካ መጥቶ ስራ ይቀይራል እሷ በዚሁ ሙያ ከባሏ ጋር ማን ዶክትሬት እንደሰጣቸው አይታወቅም ይኸው ቤተክርስቲያናችን በነሱ ስርቆሽ ደከመች። አሁን በቅርቡ እንኳን የሌባው ልጃቸው ጳውሎስ አማረ ሰርግ ከድንኳን ጀምሮ እስከ አዳራሹ ከምግቡ ጀምሮ ነገደ ሰው ልታባርርበት ከያዘችው ቆመጥ ጀምሮ በእኛው ገንዘብ ከቤተ ክርስቲያኑ ካዝና የወጣ መሆኑን እዛው ጉያቸው ውስጥ ወዳጅ መስለው የተቀመጡት ሸዋዬና (CNN) ብሩ የቀረባት የአዲሱ ገበያ ባለቤት ራሔል (Aljezeera) በሰበር ዜና መልክ ዜናውን ሰባብረውልናል! ራሔል ዘረፉ ለሰባት አመታት ያህል ሱቋ ለቤት ኪራይ የምትከፍለው፤ እሷ እንደጠቦት የምትሰባበት እህል የሚሸመተው ከቤተ ክርስቲያኗ ከሚዘረፈው እንደሆነ ለብዙ ምዕመናን ግልፅ ነው። የሐረገ ወይን ጠላት የሆነችው እብዷ ሴት በወስፌ የተቆዘረ ሆዷን ብትሸንቁርልን ሁላችንንም ታሳርፈን ነበር። ቤተ ክርስቲያኗንም ከብዙ ኪሳራ ታድን ነበር። የሐረገ ወይንን እንደ ስልቻ የተንፋ ሆድ ባሏ በጡጫ ያፈንዳልን አሜን! የነገደ እንደ ፕሬዚዳንት ግርማ የተንፋ ፊኛ ሆድ የጋዝ ክምችት ሳይሆን አይቀርም! ባሏ አማረ ይህንን ካወቀ ቆፍሮ ለማውጣት ወደ ኋላ ስለማይል እኛም አረፍን ማለት ነውና እስቲ ጸልዩ። ይታያችሁ በራሷ ሌባ ባል፥በልጆቿ፥ተከባ ስትቆፈር። ሌባ የሚጣላው የሰረቀውን ሲካፈል ነው ይታያችሁ እነ ዲዳው ዶ/ር ጌታቸው፤፥የእብድ ፊት ያላት ትጓደድ፥ ትላ ትል የምትመስለው ‘ወሰን’፥ እንደ ተገረፈ በግ የሚጮኸው ዲያቆኑ አለምዕሸት፥ አባ ጨጓሬ ባል ያላት አልማዝ፥ አባ ጨጓሬው ካስትሮ ጺሙን ተላጭቶ ፍሬው እናት ላይ እየበተነ፥ የአሜሪካ vice president ነኝ የሚለው እባቡ ሽመልስ፥ በእብዱ አቀንቃኝ ሽመልስ በዲሲ ታስክ ፎርስ ታጅቦ፥አፉን እያገማ ሲጮህ፥ ሸውራራውና ቀባጣሪው መስፍን ሸውራሬ፥ በወለደች በሁለት ቀኗ የእንግዴ ልጇን እየጎተተች የምጽዋት ገንዘቡን መስረቅ እንዳይቀርባት ቤተ ክርስቲያን የመጣችው ደፋሯ ኢትዮጵያ ጌጤ፥ በሃጢአቷ የታመመ ልጅ እንኳን ሰጥቷት ተፀፅታ ወደ ንስሃ ልትገባ የማታስበው ‘ሎዛ’፥ አማረን እዚህ ማጥ ውስጥ ከትታ እንደ ጥርኝ ይመትገማዋ ውለታ ቢሷ ‘ውለታ’፥ እነዚህ ሁሉ ተሰብስበው በነገደ ጋዝ ሲጣሉ! ተካሰው ፍርድ ቤት ሲሄዱ! ፍርድ ቤቱ ጋዙን ሲያስመረምር ‘በአለም የተከለከለው የጋዝ መርዝ ሆኖ’ ሁልም ተይዘው ዲፖርት ተደርገው ወያኔ ሲስቅ! ይታያችሁ አማረ፥ ሽመልስ እና መሰፍን ወያኔ እጅ ገብተው ሃ ሃ ሃ••• የተለመደ ውሸታቸውን ሲቀዱ•••
ኸረ ለመሆኑ ይህንን ወሬ ሰምታችኋል? የድንኩ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ሚስት ታማለች አሉ! ይህ የሆነው ቤተ ክርሲቲያኗን ከዘጉ በኋላ ነው አሉ። ወይ የእማምላክ ስራ! ድሮ ተዓምር ዘመናት አልፎ መፅሃፍ ላይ ነበር የምናነበው አሁን በአይናችን በቀያችን ተዓምራቷን ሁሉ እያየን ነው! ኸረ እነዚህን ሰዎች ሁሉም ሳይጠፉ ተመለሱ በሏቸው!!!
እኛ እኮ እቅፋችንን ከፍተን ኑ እንተቃቀፍ እያልን ነው። ንፁህ ብቻ ሆናችሁ ኑ፥ ኩሳችሁና ግማታችሁን ተጣጥባችሁ ወሬን ተንኮላችሁን ካስትሮ (አቤል) የገማ ታክሲ ውስጥ ጥላችሁ፥ በሊስትሪን አፋችሁን ተጉመጥምጣችሁ፥ በሌብነት የሰለጠነ እጃችሁን ቆርጣችሁ፥ ዱሽ ሆናችሁ ብትመጡም እኛ በፍቅር ለምቀበል ዝግጁ ነን! እናንተ አማረችን ከዛ አመሏ ወደ እብድነት የለወጣችሁ የመሃይም የሴት መንጋዎች፥የነገር ቋቶች፥የሰይጣን ቅምጦች፥የአማረ የጦርነት ሜዳዎች፥ቁዝርተ ቁዝራን፤የዳቢሎስ ቀሚሶች፥ክንፍ ያላችሁ መቅሰፍቶች፥በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ የተንሳችሁ ደዌዎች፥ እንደገና የእናንተን ስም እየጠራሁ እራሴን አላሳምምም፥ ማንነታችሁን ታውቃላችሁ፥ ከሃጢኣታችሁ ለመንፃት ንስሃ ግቡ!!! ይህ አካሄዳችሁ አሁንም ልክ አይደለም!!! እራሳችሁ እና የእናንተ የሆኑት ላይ ሁሉ መአትን ታመጣላችሁ!!! የምትጣሉት ከሰው ጋር አይደለም! የዘጋችሁትና አሁንም ላይሳካላችሁ ልትዘጉ የምትሞክሩት የሰው ቤት አይደለም! አይናችሁ በትዕቢት፤በጥላቻ፥በወንጀል እና በተንኮል ታውሯል! የሰረቃችኋት አንድ ሳንቲም ለናንተ ቅስፈት ነው የሚሆንባችሁ! የበላችሁት፤ የለበሳችሁት፥ ተመልሶ ስጋና ነፍሳችሁን እየበላ ነው! በማን አለብኝነት የምታወድሙት የእመብርሃን ገንዘብ ነው የሰው አይደለም!!! ምክሩ ሰልቸኝ፥ እናንት እንደሁ አትሰሙ ጌኛ ሁሉ!!!
ታላቅ ዜና
October 28, 2015
The Washington D.C SUPERIOR COURT JUDGE said, “The Administrator, Kesis Amare Kassaye serves under the order of elected board, at this point I don’t believe (the former board) is LEGALLY ELECTED BOARD!”
የዋሽንግተን ዲሲ ታላቁ ፍርድ ቤት ዳኛ
“አስተዳዳሪው (ቀሲስ አማረ ካሣዬ) በቦርዱ ትዕዛዝ ነው መስራት የሚችለው ባሁኑ ጊዜ ይህ ቦርድ ራሱ ህግን ተከትሎ የተመረጠ አይመስልም!” ብሎ ደመደመ።
ዛሬ ከጠዋቱ 9:45 AM በሁለት አውቶቡስ የተሳፈረው ህዝበ ክርስቲያን ፍርድ ቤቱ ደርሰና ሁሉም ውስጥ ለመግባት ሰልፍ ያዘ። አሁንም በነጭ የሐገር ልብስና እጀ ጠባብ የተዋቡ ክርስቲያን እናቶቻችን፤አባቶቻችን፤ወጣት እህቶቻችንና ወንድሞቻችን፤በቤተ ክርስቲያኑ ሊቃውንት ካህናትና ዲያቆናት ታጅበው የፍርድ ቤቱን ሞሉት! ባለፈውም የፍርድ ቤት ቀጠሮ ህዝበ ክርስቲያኑን ሶስት ክፍሎች ሰጥቶ የፍርድ ቤቱን ሂደት በሚገባው በአማርኛ እያስተረጎመ ያስተናገደን ዘለግ ያለ አሜሪካዊ ዛሬም ለሳምንት ያህል ከበሩ ጠባቂዎች ጀምሮ እስከ ፍርድ ቤቱ ክፍል እንዲሰጠን ትዕዛዝ አስተላልፎ ነበር ይጠብቀን የነበረው።
የፍርድ ቤቱ ውሎ በዋናው የችሎት ክፍል እና ሁለት ክፍሎች (በቁጥር 101 እና 202) በህዝበ ክርስቲያኑ ተሞልቶ ተጀመረ።
በመጀመርያ የቀድሞው ቦርድ ጠበቃ ትጠቅመኛለች በማለት ይመስላል፤ለስድስት አመታት ስታምስ የነበረችውን፤ ቀሲስ አማረን ለዚህ ውድቀት የዳረገችውን፤ የችግሩ ሁሉ ምንጭ፤የሆነችውን፤’ወሰን’ የምትባል ሴት ነው የምስክር ወንበሩ ላይ የዶለው! ለሶስት ሰዓት ያህል፤ጥቁር አሜሪካዊው ዳኛ እስከሚሰለቸው ድረስ፤እንዴት የቤተ ክርስቲያኑ ችግር ድሮ ሳይሆን አሁን እንደተጀመረ ለማስመሰል፤ የተደበቀ ፋይል የሚመስል እያወጣ (በኋላ ጉድ እንደሚፈላባቸው አላወቁ) ሴቲቷን ‘አዎ’ ‘አይደለም’ እያለ ጋኔን እንደያዘው ያስለፈልፋት ጀመር! ‘ወሰን’ እንደልማዷ ወሰኗን ለቅቃ፤ እንግሊዘኛ መናገሯን ለማሳየት ይመስላል፤ (ምንም ስም spell ማድረግ ቢቸግራትም) ከአስተርጓሚው እየቀደመች ስትለፈልፍ ዳኛው ከአንድም ሶስት ጊዜ ወሰኗን እንድትይዝ አስጠነቀቃት። እንደ ጉጉት አይኗ ፈጦ፤በየሰከንዱ ቱር ቱር እያሉ የሚወጡት ምላሷ፤ እዛ የተሰበሰበውን ሁሉ የሚሳደብ እስከሚመስል ድረስ አስቸግሮ ሲውል፤ ለመስቀልያ ጥያቄ ስትቀርብ ግን ያ ሁሉ መያዣና መጨበጫ እንደጠፋት እና ሀሰት በምትተፋዋ ምላሷ ፍርድ ቤቱንም ለመዋሸትና ለመቀበዣዠር ስትሞክር ዳኛው ፈፅሞ የሴትየዋ እዚህና እዚህ መቀበጣጠር ስላላማረው በመጨረሻ ቀሲስ አማረ ካሣዬ መመለስ ላቀረበለት ጥያቄ ቃል በቃል እንዲህ ሲል መልሷል፡
“the Administrator serves under order of elected board, at this point I don’t believe it is legally elected board!”
“አስተዳዳሪው በቦርዱ ትዕዛዝ ነው መስራት የሚችለው ባሁኑ ጊዜ ይህ ቦርድ ራሱ ህግን ተከትሎ የተመረጠ አይመስልም!”
ህዝበ ክርስቲያኑም እግዚአብሔርን አመስግኖ፤ ለሚከሱትም ወንድሞቹና እህቶቹ ወደ ልቦናቸው እንዲመለሱ ተመኝቶ፤ በድል ወደ ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ገዳም ከቷል! ለወደፊቱም የከሳሾቻችንን የፍርድ ሂደት እውነትን ብቻ ባዘሉ እጥር ምጥን ባሉ ቃላቶች፤ በቅርብም በሩቅም ላላችሁ ወገኖቻችን እንገልፅላችኋለን። እግዚአብሔር ለሁላችንም በያለንበት ሰላሙንና ፍቅሩን ያብዛልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት ከሁላችንም ጋር ይሁን።
እሁድ ዕለት በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ‘የቤተ ዘመዱ’ ይታያል ጉዱ! ሆነ ነበር አሉ።
የቀሲስ አማረ ልጆች ሶስቱ፤ ትንሿ ቤተ ክርስቲያኗን ለማዘጋት ሆነ ብላ ማንም፤ ምንም ሳይነካት እንባ የለሽ የአዞ ጭኸት እየጮኸች በቃሬዛ ወጣች አሉ (ቪዲዮው እንደሚያሳየው፤ከራሷ ጋር ተደባድባ ነው የወደቀችው)።
‘ እኛ ከሞትን ሰርዶ አይብቀል’ እንዲሉ፤ ያንን ሁሉ ህዝበ ክርስቲያን እንደገና ውጭ ሊያስቆሙት እየተፍጨረጨሩ ይመስላል። ለመሆኑ ከማን ጋር እንደሚታገሉ ያውቁ ይሆን?! እግዚአብሔር በትዕግሥቱና በቸርነቱ፤ቁጣውንና መዓቱን ከነሱ ያርቅ!
ከምንም አንስታ ለዚህ ወግና ማእረግ ያደረሰች እመቤታችን የውለታዋ መልስ ይህ አልነበረም! ዛሬ የሰው ስጋዊ አላማው የተሳካ ሲመስለው፤የተቀደሰውን ስፍራ፤ ትናንት ቀሲስ አማረ ይህ ቦታ ‘ ስጋው የሚፈተትበት ነው’ ብሎ፤የወጣቶቹን መንፈሳዊ ጥያቄ እንኳን ለመቀበል ‘ግደሉኝና’ ባለበት ቦታ፤ ልጆቹን፤ዘመዶቹን፤የሚስቱን ዘመዶች፤የቅርብ ቤተሰቡን፤የቤቱን ፍርፋሪ የበሉትን ሁሉ በቤተ ክርስቲያኗ ገንዘብ ወጪ የታተመ ዝተት አስይዞ ዳግም ይህችን ቅድስት ቦታ ማስረክሱ እጅግ የሚያሳዝን ነው።
ከ25 አመት በላይ አስተዳዳሪ ሆነህ፤ ህዝበ ክርስቲያኑን ሁሉ እርሳው፤ ለእመቤታችን ምን አደረክላት?! በህይወትህ ሁሉ ላደረገችልህ ውለታ መልስህ ምንድነው?! ቤቷ ለ25 እንዲመዘበር ማድረግ ነው?! ቤቷ ፈራርሶ፤ ቤተ መቅደሷ ዝናብ መውረጃ እንዲሆን ማድረግህ ነው?! አንተ ባማረ ቤት ስታድር፤የእርሷ ታቦት አሁንም ከአመታት በኋላ በፈራረሰና በሚያፈስ ቤት ማደሩ ነው?! እመቤታችን እንዴት በአንተ ላይ አትቆጣ! እንዴት ባንተ ላይ አታዝን!
እስቲ ከከበቡህ ሰዎች፤ጥፋትህን እንደ መልካም ስራ ከሚነግሩህ ሃሰተኞች ለጥቂት ደቂቃ ተለይና ለእመቤታችን ልብህን ከፍተህ ተለመናት። ባህሪዋ አማላጅነት ስለሆነ የቀናውን መንገድ ታሳይሀለች። እስካሁን የተጓዝክበት መንገድ ልክ አይደለም! አሁንም የምትሄድበት መንገድ ልክ አይደለም! የስጋውን አካሄድ ተውና፤ እጅህን ስጣት እርሷ ትምራህ። አንተም ሆነ አንተን የሚከተሉ ጥቂቶች፤ ቤቷን የበለጠ እያፈራረሳችሁ ነው! ጥላችሁ ከኛ ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር አይደለም፤ ነፍስንም ስጋንም ማጥፋትና ማዳን የሚችል ሀያል ልጅ ካላት፤ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ነው። ይህ የእርሷ ተግሳጽ ነው፤ይልቅስ ቀንህ ሳይጨልም ወድቀህ ተለመናት!!!
እግዚአብሔር ይቅርታውን፤ምህረቱና ቸርንቱን አብዝቶልህ ወደ ህሊናህ ይመልስህ። ሁሉ የማያልቅበት ሀያል አምላክ ሰላሙንና ፍቅሩን ለሁላችንም ያድለን፤ አሜን።
አሳዛኝ ዜና
የቄስ አማረ ካሣዬ ጭፍራዎች ሁሉ አበዱ!
መጀመርያ ቄስ አማረ አውደ ምህረቱ ላይ አበዱ፤ ከዛ ቤተ ክርስቲያናችን መከፈቱን ሲሰሙ የውሸት ጎሬው፤ሽመልስ፤ የደነገጠ ሰይጣን የምትመስለው ትጓደድ፤ ቁዝሬ ሐረገወይን ከነዲዳው ባሏ ጋር፤ የአማረ መቃብር ቆፋሪዎቹ ዶ/ር ተብዬው ጌታቸው እና ወሰንየለሽ ባለጌነሽ፤ እዛው ቤተ ክርስቲያኗ ደጃፍ ላይ አበዱ!
ከዛ የተቀሩት በዛው ሰሞን ሲነካቸው፤ሲነካካቸው ውሎ አደረና፤ በአንድ ሌሊት ወ/ሮ ነገደ ግርማ፤ሰው ቢጠፋ ተመለመለች፤ጠባሳ (ሸዋዬ)፤ በሙዳይ ምፅዋቱ ገንዘብ ማርቼዲስ ስትገዛ የኖረችው የሌባ ቁንጮ፤ ውለታ ገለታ ያሮጊት ፍንዳታ፤ሞተሽ እደሪ ዛሬ ማታ፤ አንድ ላይ አብደው አደሩ!
ካዛ ባልታሰበ ዕለት ጳጳስ ሊሆን የሚፈልገው ማሞ ጅሎ አለምሸት፤ የሰውየው ምላሳም ጅላንፎ ሴት ልጅ ሃይማኖት ከናይጄሪያ ባሏ ጋር፤ እንደ አባቱ እንኳን ዶክትሬት ዲፕሎማ የሌለው፤የውሸት ጠበቃው፤ጳውሎስ፤ትንሿ የነገደ የማደጎ ልጅ፤ ‘ጦጢት’፤ሆዷ ከበሮ መስሎት በመዝሙሩ መሀል ዲያቆን ቴዲ አንስቶ ሊወቅጣት የነበረችው፤ የሻቢያው ሰለሞን ሚስት ህይወት፤ የአፏ የግማት ጉም የያዙትን ፅሁፍ እንኳን እንዳላነብ የከለከለኝ የሺ መንግሥቱ ሀይለ ማርያም፤ ስንቱን ዘርዝሬ እችለዋለሁ••• ትርኪ ምርኪ የሌባ መአት በአንድ እሁድ ጨርቃቸውን ጥለው ኮተታ ኮተት እየጎተቱ ቤተ ክርስቲያኗ ድረስ አብደው መጡ! ከያዙት መሃል እንደኮረኮሩት ያሳቀኝ፤ ‘ገንዘብ አይሰብሰብ’ የሚለው ጥቅሳቸው ነው! ታዲያ ማን ይሰብስበው?! እናንተው?! አብዳችሁም እንዳናዝንላችሁ የገንዘብ ነገር አንስታችሁ ህዝቡን አናደዳችሁት።
ኸረ አንዳንድ ‘የጩኸት ግብረ ሃይል’ ሰዎችን አይቼ ነበር፤ እነሱም አብደው ነው ወይስ መንገድ ስታቋርጡ መኪና እንዳይበላችሁ ነው አብረዋችሁ የመጡት?! መቼም የህዝቡን ገንዘብ ከዘረፈ ሌባ እና ወንበዴ ጋር ይሰለፋሉ ብዬ አልገምትም፤ ከሆነም እንደምንጠላው ሰውዬ ‘ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ’ እላችኋለሁ! አብራችሁ ለመጮህ ከመጣችሁ፤ የአማረ ሰዎች እብደት ሳይሆን የናንተ እብደት እጅግ የሚገርመኝ ነው የሚሆነው! ከህዝቡ ጋር ያላችሁን የትግል ቁርኝት ‘ በፍርፋሪ’ ሸጣችሁታል ማለት ነው! ህዝብ እንደሁ ማሸነፉ አይቀርም፤ለናንተ ይብላኝ። በአደባባዩ ሁሉ ስትጮሁለት የነበረው እንዲሁ ‘አፋችሁን ለማግማት’ ነበር ማለት ነው!
ምን ቀረኝ፤ እስቲ አስታውሱኝ፤ እነዚህ የአማረ ዘኬ በይዎች እኮ እንደቻይና ፊት አንድ ሆነውብኝ መለየት አልቻልኩም። አልማዝና ካስትሮ መልካቸው አንድ ሆነብኝ! ወይ ጉድ እኔም ላብድ ነው እንዴ! ለአንድ ሰዓት እብድ ማየት እኮ ያሳብዳል ይላሉ ግሪኮች! ወይ አማረ፤ እንዲህ በስተኋላ ላታምር የውሸት ስም አውጥተውልህ ሁላችንንም አሳመርከን! አንተ ፀበል ሸጥሁ ስትል ስሰማ ነው፤ ጆሮዬ ያበደው! ደግነቱ ጆሮዬ ብቻ ነው። ምንም አይደል ያንተን እብዶች መጥተው ሲጮሁ አልሰማበትም። በል ልጄ ተንሳ መሰለኝ ጡት ላጥባ፤ መጣሁ መጣሁ ••• እንዴ የልጄ ጩኸት የአማረን መሰለኝ! የዛን ዕለት ቤ/ክ ይዤው ሄጄ ነበር፤ ወይ ጉዴ የተኛ መስሎ ኮፒ ሲያደርግልኝ ውሏል ማለት ነው! አይ አይ አይ •••
This video shows that ‘Kesis Amare’s protest crew’, showed up last Sunday morning with banners, bullhorns… faced with DC police. The police sternly warned,
‘I JUST WANT LET YOU KNOW THAT YOU CAN NOT PROTEST IN THE CHURCH PREMISES, THAT CAUSE PUBLIC DISRUPTION, AND PUBIC DISRUPTION IS A CRIME!’
However, later in the day, after the police left, some of them came in with bullhorn disrupt the congregation! The congergation had a chance to see who is who that came to disrupt the peace and vowed that will never allow to happen again in the future.
ANY ONE WHO BRING ‘PUBLIC DISRUPTION’ IS RESPONSIBLE TO HIS OWN ACT AND CONSEQUENCES. This is not a bluff, we, the congregation of DSKM will make sure our right to worship in our church is respected.
የዲሲ ፖሊስ ለቀሲስ አማረ የተቃውሞ እድርተኞች ይህን ማስጠንቀቂያ ሰጠ
‘ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ተቃውሞ ማድረግ አትችሉም፤ህዝብን መረበሽ ነው ይህም ወንጀል ነው!’
https://youtu.be/z2ZWh6_2YCI
ከሁለት አመት በፊት እግዚአብሔር መልዕክተኛ ልኮ ለቀሲስ አማረ ካሣዬ የተነገረ ትንቢት!
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል!
ራዕዩ ለዚህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ የታየው ከሁለት አመት በፊት ነበር፤ የርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአካል መጥቶ፤ በወቅቱ አስተዳዳሪ ለነበሩት ለቀሲስ አማረ ካሣዬ ለማስተላለፍ ሞከረ።
እግዚአብሔርም አለ፤ “አስተዳድርህን ጠልቻለሁ፤ እኔና አንተ ብቻ የምናውቀው የአህዛብ ሃጢአት ቤተ መቅደሱ ውስጥ ተሰርቷል፤ ንስሃ ግባ!”
እያንዳንዱን የትንቢት መፈፀም በአይናችን ብናይም፤እስከ ዛሬዋ ቀንና ሰዓት ድረስ፤ቀሲስ አማረ ካሣዬ ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ንስሃ ሊገቡ አልቻሉም! በትንቢቱ እንኳን ማመናቸውን ቢገልጹም አይናችን እያየ ወደ ጥፋት እየሄዱ ነው።
እባካችሁ ከጎናችሁ የቆማችሁ ግለሰቦች፤ ከመጀመርያው ጀምሮ ለዚህ መርገም የዳረጋችኋቸው፤ይህ መልዕክት ከእግዚአብሔር እንደሆነ ተገንዝባችሁ እኝህን አባት ንስሃ ገብተው ወደ አምላካቸው እንዲመለሱ ከአጠገባቸው ራቁ! እናንተም ላይ ያንዣበበውን መከራና መቅሰፍት እንዲርቅ በጊዜውና በወቅቱ ንስሃ ግቡ!
የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ በሞላበት፤ ስጋውና ደሙ በሚፈተትበት ሰዓት በተሰበረ ልብ መቆምና መፀለይ ሲገባችሁ፤ በድፍረትና በንቀት፤ በጩኸት፤በረብሻና በድብድብ፤ያወካችሁ፤ሰውን ሳይሆን እግዚአብርሔርን ስላሳዘናችሁ፤ እባካችሁ፤ እባካችሁ፤ ወገኖቼ ለእናንተም፤ለትውልዳችሁም መቅሰፍትን አታቆዩ አሁኑኑ ንስሃ ግቡ!!! እናንተም የትንቢቱ መፈጸሚያ እየሆናችሁ እንደሆነ አስቡ፤ ዛሬ በሁለት እግራችሁ የቆማችሁት በእናንተ ሃይልና ጉልብት፤በትምህርታችሁ እና በእውቀታችሁ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ቸርነት እና ፈቃድ ብቻ ነው እንጂ!
https://youtu.be/fJuveI7ggLc
አማሪቾ የአሮጊት ግብረ ሃይሎቿን ይዛ ስትለፈልፍ አደረች አሉ!
አማሪቾ ሁሉንም ያለሽን አስረክበሽ አሁን እንደ እብድ አሮጊት ሰብስበሽ ባዶ ቤት ትለፈልፊ ጀመር?! ከመጀመርያው ቀን ጀምሮ ስትወናጨፊ ተዪ አማሪቾ ወጣቶቹ የጠየቁት ጥያቄ ተገቢ ነው፤ህዝቡም እንደ እብድ ስትሆኚ ስላየ ወጣቶቹ ምስጢር ሊያወጡ ነው ብሎ ስለጠረጠረ እንዲያነቡ ይፈልጋልና አንገትሽን ቆልምመሽ መጮኽሽን አቁሚ ብትባዪም አንገቴን ቁረጡና፤ግደሉኝና፤ ስላልሽ ይኸው እስከዛሬ የቀበርሽውን የብልግና እና የጩኸት አይነት አሳይተሽው፤በራስሽው ትዕቢት ቤትሽን ዘግተሽ ላትመለሺ ወጥተሽ ቀረሽ!!!
ሳይቸግርሽ በጓደኛሽ በአስተራይቾ የተሞነጫጨረ ወረቀት ሳይገባሽ፤ የአዳምን ዘር ሁሉ የሚሰድብ ስድብ አንብበሽ ከየአለሙ የተወረወረው ድንጋይ ያ የተጣመመ አንገትሽን ይበልጥ ቀበረው! ከሚያውቁሽ የቤተ ክርስቲያኑ አባቶች፤ ምዕመናን••• ተይ አይሆንም ይቅርታ ጠይቂና ተመለሺ፤ ተብለሽ በተደጋጋሚ ብትመከሪ፤ ‘ሴት የላከው ሞት አይፈራም’ ይባላል፤ ያንቺ ደግሞ ‘ አሮጊት የላከው ምክር አይሰማም’ ሰዉን ሁሉ ከመጤፍ ሳትቆጥሪ፤ ባገኘሺው ሚዲያ ሁሉ፤ ሳዳም ሁሴንን (የወደፊት ሩም ሜትሽ) ይመስል፤ ከኔ በላይ ላሳር ብለሽ፤ የተላኩትን ሽማግሌዎች ሁሉ፤ ‘ከነዚህ ከአሮጊቶች፤ ቀዝቃዛ ጉያ አልወጣም’ ብለሽ በተደጋጋሚ መለስሽ! የጦር ዘመቻሽንም በቤተ ክርስቲያኑ ላይ አወጅሽ፤
የአሮጊት ግብረ ሃይልሽ፤ ከሌላው የጩኸት ግብረ ሃይል ጋር በምቀናጀት ‘ የጩኸት ዘመቻ’ በቤተ ክርስቲያኑ ላይ ጀመርሽ። ያንን ቤተ ክርስቲያን ሞልቶ የነበረ ህዝበ ክርስቲያን ያንቺን የልጆችሽን እና የእድርተኞሽን ብልግናና፤ ጋጥ ወጥነት፤ታዘበ።
በሌላ ሳምንት ይባስ ብለው አንቺው አማሪቾ የላክሻቸው ልጆችሽ፤ ፍርፋሬሽን የበሉና፤ ካንቺ ጋር የእመቤቴን ገንዘብ የተነካኩ ሃጥአን፤ ሃጢአታቸው እያሳደዳቸው፤ ቁርባን በሚቀርብበት ሰዓት ድብድባና ቡጢ ቀጠሉ፤ ያ ህዝብ አሁንም በትዕግሥት ታዘበ፤ ያንቺንም ከንቱነት እና ጥቅም ወዳድነት ተገነዘበ!
በሶስተኛው ሳምንት ሳይቸግርሽ፤ ላንቺው ውድቀት በከፈትሽው የስልክ ኮንፍረንስሽ፤ ‘የአሮጊት ጦሬን እሁድ ጠዋት እኔው እየመራሁ እመጣለሁ’ ብልሽ ስላወጅሽ፤ ህዝቡ ደግሞ አንቺን ዳግም ከምናይሽ፤ ቂንጢር ብለሽ ቅሪ ብሎ፤ ብትመጪ በፖሊስ ተይዠሽ እስር ቤት እንድታስቀድሺ፤ አሮጊቶችሽ፤ሊሞቱ የደረሱት ሽማግሌዎችሽ፤ እና የወንዱም የሴቱም ምናምንቴዎችሽ፤ ቤተ ክርስቲያኑን እንዳያረክሱ እዛው ከአጥር ውጪ ታግደው እንዲቆዩ በቤተ ክርስቲያናችን አዲስ በተቋቋመው በአባቶቻችን አምሳያ የተዋሀዱ የአንበሳ ግልገል ልጆቿ ተወሰነልሽ! እንደለመዱት ያ በጥላቻ የተሞላ ትቢያ የመሰለ መልካቸውንና፤ አጸያፊ ግብራቸውን ለማሳየት ሲመጡ፤ የአንበሳ ግልገሎቹ በሩ ላይ አቆሟቸው! ውስጥ አምልጠው የገቡትን፤እንደ ሰለሞን ጩኸቴን ከነሚስቱ፤እንደ ሬሳ እየተጎተቱ ውጪ ጣሏቸው። የሰለሞንን የመጀመርያ ቀን ትዕቢቱንና ጩኸቱን፤ የዚህች ቀን ውርደቱንና ሀፍረቱን ማየት ያሳዝናል! አዲስ የተወለደው ‘ጥሩምባ ሰለሞን’ ከአባቱ እጅ ላይ በሃይል ተወስዶ የት እንደገባ አልታወቀም።
ፖሊሶቹም የቤተ ክርስቲያኗን የባለቤትነት ወረቀቱን አይተው ፤ ኮፒም ስለተቀበሉ ካሁን ጀምሮ ቤተ ክርሲቲይኗ እንዲገባ የማትፈቅድለት ማንኛውም ግለሰብ መግባት አይችልም። የሚረብሽም ካለ በውድ ካለበለዚያ በግድ ይወጣል! ይህ ሁሉ የሆነው አማሪቾ ባንቺ ትዕቢትና፤ ምክር አለመቀበል ነው!
ኸረ ለመሆኑ በሞቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ፤ ለመሆኑ ያንን ሁሉ ካህን፤ቄስ፤ዲያቆን፤ሰባክያን፤ትልቅ ሰው፤ምዕመን፤ ሁሉ በአንቺ አፍ አጥፊ ናቸው የምትዪው፤ እራስሽን ብቻ ንፁህ አድርገሽ ቁጭ ያደረግሽው፤እውነትሽን አምነሽበት ነው ወይስ ስትሸውጂን ነው?! ባባትሽ ንገሪን••• እንዴት ያለሽ ከብት ብትሆኚ ነው፤ስንት ሰው ያከበሯቸውን ግለሰቦች፤ የሰላም፤ የፍቅር ሰዎች፤ የእግዚአብሔር አገልጋዮች፤ እንደዚህ አፍሽን እየከፈትሽ ባትሳደቢ እና እራስሽን በይበልጥ ባታሰድቢ!!! እነሱ በተሰደቡ ቁጥር ይከበራሉ፤ እንቺ ግን ትረክሻለሽ! ይልቅስ ልጆችሽን፤ በተለይ ያቺ ባለጌ ሴት ልጂሽን እቤት ወጢ መቀቀል አስተምሪያት፤እግሯን እያነሳች እራሷን እና ቤተሰቧን አታሰድብ፤ አይ የኔ ነገር እረስቼው••• ኢናንተ ለካ የተሰደባችሁ ናችሁ ለካ፤ አይ ተያት ኢግሯን ትበልቂጥ!
ያ ሙሽራው ልጂሽ ምን ይሰራል፤ ሚስቱ አትፈልገውም እንዴ?! ወይስ እሁድ እሁድ ጎራ የሚለው፤ቫያግራ ልግዛ እያለ እየሸወዳት ነው እዚህ ብቅ የሚለው? ሰዉ ላይ ሲያፈጥ ያስፈራል ልክ የቫያግራ አፈጣጠጥ ነው የሚያፈጠው! ኪኒኑን ወስዶ ወደ ሚስቱ መሄድ ሲገባው፤ የሚመጣው ወደ እኛ ነው፤ አይ ይሄ ነገር ቢታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል፤ ሰው ሊያበላሽ ይችላል። ለፖሊሶቹ ቢነገር መልካም ነው። ለሴቶቹ ሳይሆን ለወንዶቹ ፖሊሶች!
ኢነዛ ሁለት ጉጉት አይን ያላቸው ወንድ ሊጆችሽ የት ሄዱ? አይተናቸውም አናውቅም፤ ተጣሉሽ እንዴ? ያቺስ ናይጄሪያ ባል ያላት ልጅሽስ? አመማት አሉ፤ ደህና ስትሆን ትሊኪያታለሽ? እባክሽ ነገደ እብዷን ላኪና ዲንጋይ አስወርዊሪቢን። ያ እግሯ አሁንም አሌ?! ኢረሳሁት የጊራ ነው፤ የቀኚ ነው፤ ወይስ የኋላ እግሯ ነው የታሜሜው?!
በይ አማሪቾ፤ አንቺም መለፍለፍሽን አትተዪ እኛም መጣጣፋችንን አናቆም፤ ነገ ደግሞ ምን ይዘሽ ትመጪ ይሆን?! አሁንስ ነገር ሁሉ እሬት እሬት እየሆነብሽ ነው! ሰኞ ዳኛው በያዘው መዶሻ ከፍርዱ ጋር አብሮ ድባቅ ቢከትሽ፤ አንቺም ታርፊ እኛም እናርፍ ነበር!!!
November 23, 2015
የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ እውነታ ይህ ነው
ህዝበ ክርስቲያኑ በርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተሰባሰበው ከንጋቱ 6:00 AM ነበር። እንደ ህዝበ ክርስቲያኑ ነጫጭ የሀገር ልብሱና እንደ አባቶች አልባሳት፤ጥምጥምና ልብሰ ተክህኖ፤ ሁለት ነጫጭ የሰላም ርግብ በሚመስሉ ትላልቅ አውቶቡሶች ሞልቶ ፍርድ ቤቱ ወደ 8:35 AM ደረሰ። በአባቶች መሪነት ህንፃው ውስጥ ገብቶ ሶስት ትላልቅ ክፍሎች ውስጥ የዳኛውን መመርያ ይጠባበቅ ጀመር። በቀሲስ አማረ ካሣዬ በኩል እንደወትሮው የመጡ ሰዎች በግምት 25 ይሞሉ ነበር። ዋናው የፍርድ ቤት ክፍል ውስጥ የቀኙን የመቀምጫ ረድፍ ይዘው የተቀመጡት፤ከቀሲስ አማረ በኩል ሲሆኑ፤ 30 ሰዎች ይሆናሉ። በመሃላቸው ከልጃቸው፤ከሚስታቸው እህት ልጅ፤ከቦርዱ የቀድሞ አባላቶች በስተቀር ሌላ አዲስ ፊት አይታይም። ቀሲስ አማረ፤ሴት ልጃቸው (ባለፈው ቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ተጎዳሁ ብላ አምቡላንስ ያስጠራችውና፤ ቤተ ክርስቲያኑን Fire Marshal እንዲዘጋው ስለነበር ሃሳቧ፤ አለመሳካቱን ስታይ፤ በራሷ መኪና እቤቷ የሄደችው)፤ ሰለሞን፤ጥሩንባ በህፃን ልጅ አስመስሎ ስትሮለር ላይ እየገፋ ቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ይዞ ይገባውና በኋላም ላይ በፖሊሶች ተይዞ የወጣው፤የሚስታቸው የእህት ልጅ ባል••• ለምስክርነት ስለሚፈለጉ አንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ተቀምጠዋል። ያ ሁሉ ካህናት በተሰየመበት ክፍል ውስጥ ቀሲስ አማረን አብሮ ማስቀመጥ የህሊና እረፍት መንሳት ስለሆነ የጠበቃቸው ውሳኔ ለቀሲሱ ከመሳቀቅና ከህሊናቸው ጋር እዛ ተቀምጠው ሙግት ከመግባት አድኗቸዋል።
የፍርዱ ሂደት የተጀመረው አርፍዶ ነው። በመጀመርያ የከሳሽ ጠበቃ ቤተ ክርስቲያን አላስገባ አሉን ብሎ ምስክር እንዲሆነው አንድ የፖሊስ ሰርጀን ለምስክርነት አምጥቶ ነበር። ፖሊሱ ሲጠየቅ፤ በርግጥ አላስገባ ተብለው እንደነበር፤እሱም እንዳይገቡ ከከለከሉት ውስጥ እንዱ እንደነበር፤ እና ጥቂት የሚሆኑ ግለሰቦች በብዛት ቆሞ ይጸልይ የነበረውን ህዝብና ህጻናት በማሰብ አላስገባ እንዳለ ገልጾ፤ ውሳኔው በወቅቱ ትክክል እንደሆነና አሁንም ጸብ ሊነሳ ይችል ይሆናል ብሎ እንደሚያምን አስረድቷል። ፖሊሱ በኛ ጠበቃ ሲጠየቅ፤ህዝቡ ሰላማዊ እንደሆነና፤ አንዲት በነሱ ወገን የሆነች ልጅ ሰው መትታ እስር ቤት እንደገባች መስክሯል። ምስክርነቱ በአጠቃላይ ሲታይ፤ ከነሱ ይልቅ የኛን ሰላማዊነት ያረጋገጠ ይምስላል። የነሱ ጠበቃ ግፊት ግን አሁንም ቤተ ክርስቲያኗን ሰላም የለም ብሎ ለማዘጋት እንደሆነ ግልፅ ነበር!
ከእረፍት በኋላ ዳኛው በሁለቱም በኩል ያሉት ጠበቃዎች ስምምነት እንዲያደርጉ ጊዜ ቢሰጥም፤ ሊሳካ አልቻለም። በኛ በኩል፤ የነሱ ወገን እስካልረበሹ ድረስ ገብተው ማስቀደስ እንደሚችሉ ቢስማማም፤ የቀሲስ አማረ ካሣዬ ግን መመለስ አሁን ከእምነቱ ጋር ስለሆነ ጥርጥራችን፤ፈፅሞ ተመልሶ ማገልገል እንደማይችል ገልፀውላቸው፤ በነሱ በኩል ያሉት ሁሉ በንዴት አብደው፤ ስምምነቱ በዚህ ፈረሰ! የሚገርመው ነገር፤ ለወራት ሲለመን የነበረው ሰው፤ አሁን የሃይማኖቱም ነገር አጠራጣሪ ሆኖ አረፈው። በህዝቡ ሁሉ እባክህ እየተባለ ይለመን የነበረው ሰው እራሱ ለምኖ እንኳን እምቢ ተባለ! ይህ ታዲያ የሰው አሰራር ነው ትላላችሁ?!
ስምምነቱ ስለፈረሰ ቀጥታ የገባነው፤ የፀሃፊዋ ‘የወሰን’ መስቀልኛ ጥያቄ ላይ ነበር። የኛ አዲስ ጠበቃ፤ ሴትየዋ እስኪያልባት ድረስ መስቀልኛ ጥያቄ ሲያወርድባት፤ መጨረሻ መልስ አጥታ ጠባቃችን ዳኛውን እንድትመልስ እንዲያስገድዳት ድረስ የጠየቀበት ወቅት ነበር። ጠበቃችን ደጋግሞ ደጋግሞ ይጠይቃት የነበረው፤ ቦርዱ ጊዜውን አሳልፎ ስልጣን ላይ ሊቆይ የቻለው፤ህገ ደንቡን የሚደነግገውን (2/3 የአባል ቁጥር) መገኘት አለበት የሚለውን የአንቀጽ ክፍል ሳያከብር ነውና እናንተ ህገ ወጥ ናችሁ የሚል ሲሆን። ህገ ወጥ ነን ላለማለት፤1/3 የአባል ቁጥር ብቻ ነው የሚያስፈልገን፤ ህዝቡም በዚህ ተስማምቷል ብላ ድርቅ አለች። 2/3ኛ ሳይገኝ ነው ያጸደቅነው ብላ ለመመለልስ ግን ምላሷ ተሳሰረ። በዚሁ ወደ ቤቱ ለመሄድ የቸኮለው ዳኛ ዳግመኛ አሁንም ለስምምነት እንዲነጋገሩ መክሮ ለ
ቀጠሮ ሰጥቶ ችሎቱን አጠናቀቀ።
ጠቅላላ ሁኔታውን ስናየው፤ ለኛ በጣም ጥሩ ነበር፤ አሁንም የሚረብሸንን የቤተሰብ መንጋ ሳናስገባ (በአንበሶቹ የወጣቶች ግብረ ሀይል) እዛው በሩ ላይ ተገቶ፤ህዝበ ክርስቲያኑ በሰላም እምነቱን ያኪያሂዳል ማለት ነው። ውስጥ ሳይታይ ገብቶ ከፀሎት ሌላ ሊረብሽ የሚሞክር፤ ወንድም ሆነ ሴት፤ አሮጊትም ሆነ ህፃን፤ የድሮ ዲያቆንም ሆነ አስተዳዳሪ፤ የቀድሞ የቦርድ ፕሬዚዳንትም ሆነ ምክትል፤ ፀሃፊዋም ሆነች፤ገንዘብ ያዥ፤ጥሩምባ ያዥ ሆነ፤ስትሮለር ገፊ፤ለመጮህ ጥርሱን ፍቆ የመጣም ሆነ፤ ያልፋቀ፤ እንደ ረባሽ ህፃን ልጅ፤ ሁለት እጅና ሁለት እግሩ እንደ ወላንሳ ተይዞ ከበር ውጭ ይጣላል። ይህን ሁሉ የምናደርገው ህግን ተከትለን ስለሆነ፤ ይህን ማስጠንቀቂያ ባለፈው አስተላልፈን ያላከበሩ ምን እንደደረሰባቸው አይታችኋል፤ አሁንም ፖሊሶች የሰጡዋችሁን ማስጠንቀቂያ አስታውሳችሁ፤ አንዳዶቻችሁ የእድሜና የአቅም ጉዳይ ሆኖ ልትረሱ ስለምትችሉ፤ ኢንተርኔት ላይ ገብታችሁ እራሳችሁን አፕዴት አድርጉ፤ ኋላ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የሚለውን የአባቶቻችንን መርሆ ተከትላችሁ፤ ብርድ ላይ አፋችሁ ፍሪዝ ከሚያረግ በሰላም ውስጥ ገብታችሁ ተቃቅፈን አብረን እመቤታችንን እናመስግን! በቤተ ክርስቲያናችን እና በእምነታችን ላይ ግን ‘አንበሳው የወጣቶች ግብረ ሀይል’ ዘወትር እንደሚሉት አ ን ደ ራ ደ ር ም !!!
የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ እውነታ ይህ ነው
November 23, 2015
ህዝበ ክርስቲያኑ በርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተሰባሰበው ከንጋቱ 6:00 AM ነበር። እንደ ህዝበ ክርስቲያኑ ነጫጭ የሀገር ልብሱና እንደ አባቶች አልባሳት፤ጥምጥምና ልብሰ ተክህኖ፤ ሁለት ነጫጭ የሰላም ርግብ በሚመስሉ ትላልቅ አውቶቡሶች ሞልቶ ፍርድ ቤቱ ወደ 8:35 AM ደረሰ። በአባቶች መሪነት ህንፃው ውስጥ ገብቶ ሶስት ትላልቅ ክፍሎች ውስጥ የዳኛውን መመርያ ይጠባበቅ ጀመር። በቀሲስ አማረ ካሣዬ በኩል እንደወትሮው የመጡ ሰዎች በግምት 35 ይሞሉ ነበር። ዋናው የፍርድ ቤት ክፍል ውስጥ የቀኙን የመቀምጫ ረድፍ ይዘው የተቀመጡት፤ከቀሲስ አማረ በኩል ሲሆኑ፤ 30 ሰዎች ይሆናሉ። በመሃላቸው ከልጃቸው፤ከሚስታቸው እህት ልጅ፤ከቦርዱ የቀድሞ አባላቶች በስተቀር ሌላ አዲስ ፊት አይታይም። ቀሲስ አማረ፤ሴት ልጃቸው (ባለፈው ቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ተጎዳሁ ብላ አምቡላንስ ያስጠራችውና፤ ቤተ ክርስቲያኑን Fire Marshal እንዲዘጋው ስለነበር ሃሳቧ፤ አለመሳካቱን ስታይ፤ በራሷ መኪና እቤቷ የሄደችው)፤ ሰለሞን፤ጥሩንባ በህፃን ልጅ አስመስሎ ስትሮለር ላይ እየገፋ ቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ይዞ ይገባውና በኋላም ላይ በፖሊሶች ተይዞ የወጣው፤የሚስታቸው የእህት ልጅ ባል••• ለምስክርነት ስለሚፈለጉ አንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ ተቀምጠዋል። ያ ሁሉ ካህናት በተሰየመበት ክፍል ውስጥ ቀሲስ አማረን አብሮ ማስቀመጥ የህሊና እረፍት መንሳት ስለሆነ የጠበቃቸው ውሳኔ ለቀሲሱ ከመሳቀቅና ከህሊናቸው ጋር እዛ ተቀምጠው ሙግት ከመግባት አድኗቸዋል።
የፍርዱ ሂደት የተጀመረው አርፍዶ ነው። በመጀመርያ የከሳሽ ጠበቃ ቤተ ክርስቲያን አላስገባ አሉን ብሎ ምስክር እንዲሆነው አንድ የፖሊስ ሰርጀን ለምስክርነት አምጥቶ ነበር። ፖሊሱ ሲጠየቅ፤ በርግጥ አላስገባ ተብለው እንደነበር፤እሱም እንዳይገቡ ከከለከሉት ውስጥ እንዱ እንደነበር፤ እና ጥቂት የሚሆኑ ግለሰቦች በብዛት ቆሞ ይጸልይ የነበረውን ህዝብና ህጻናት በማሰብ አላስገባ እንዳለ ገልጾ፤ ውሳኔው በወቅቱ ትክክል እንደሆነና አሁንም ጸብ ሊነሳ ይችል ይሆናል ብሎ እንደሚያምን አስረድቷል። ፖሊሱ በኛ ጠበቃ ሲጠየቅ፤ህዝቡ ሰላማዊ እንደሆነና፤ አንዲት በነሱ ወገን የሆነች ልጅ ሰው መትታ እስር ቤት እንደገባች መስክሯል። ምስክርነቱ በአጠቃላይ ሲታይ፤ ከነሱ ይልቅ የኛን ሰላማዊነት ያረጋገጠ ይምስላል። የነሱ ጠበቃ ግፊት ግን አሁንም ቤተ ክርስቲያኗን ሰላም የለም ብሎ ለማዘጋት እንደሆነ ግልፅ ነበር!
ከእረፍት በኋላ ዳኛው በሁለቱም በኩል ያሉት ጠበቃዎች ስምምነት እንዲያደርጉ ጊዜ ቢሰጥም፤ ሊሳካ አልቻለም። በኛ በኩል፤ የነሱ ወገን እስካልረበሹ ድረስ ገብተው ማስቀደስ እንደሚችሉ ቢስማማም፤ የቀሲስ አማረ ካሣዬ ግን መመለስ አሁን ከእምነቱ ጋር ስለሆነ ጥርጥራችን፤ፈፅሞ ተመልሶ ማገልገል እንደማይችል ገልፀውላቸው፤ በነሱ በኩል ያሉት ሁሉ በንዴት አብደው፤ ስምምነቱ በዚህ ፈረሰ! የሚገርመው ነገር፤ ለወራት ሲለመን የነበረው ሰው፤ አሁን የሃይማኖቱም ነገር አጠራጣሪ ሆኖ አረፈው። በህዝቡ ሁሉ እባክህ እየተባለ ይለመን የነበረው ሰው እራሱ ለምኖ እንኳን እምቢ ተባለ! ይህ ታዲያ የሰው አሰራር ነው ትላላችሁ?!
ስምምነቱ ስለፈረሰ ቀጥታ የገባነው፤ የፀሃፊዋ ‘የወሰን’ መስቀልኛ ጥያቄ ላይ ነበር። የኛ አዲስ ጠበቃ፤ ሴትየዋ እስኪያልባት ድረስ መስቀልኛ ጥያቄ ሲያወርድባት፤ መጨረሻ መልስ አጥታ ጠባቃችን ዳኛውን እንድትመልስ እንዲያስገድዳት ድረስ የጠየቀበት ወቅት ነበር። ጠበቃችን ደጋግሞ ደጋግሞ ይጠይቃት የነበረው፤ ቦርዱ ጊዜውን አሳልፎ ስልጣን ላይ ሊቆይ የቻለው፤ህገ ደንቡን የሚደነግገውን (2/3 የአባል ቁጥር) መገኘት አለበት የሚለውን የአንቀጽ ክፍል ሳያከብር ነውና እናንተ ህገ ወጥ ናችሁ የሚል ሲሆን። ህገ ወጥ ነን ላለማለት፤1/3 የአባል ቁጥር ብቻ ነው የሚያስፈልገን፤ ህዝቡም በዚህ ተስማምቷል ብላ ድርቅ አለች። 2/3ኛ ሳይገኝ ነው ያጸደቅነው ብላ ለመመለልስ ግን ምላሷ ተሳሰረ። በዚሁ ወደ ቤቱ ለመሄድ የቸኮለው ዳኛ ዳግመኛ አሁንም ለስምምነት እንዲነጋገሩ መክሮ ሌላ ቀጠሮ ሰጥቶ ችሎቱን አጠናቀቀ።
ጠቅላላ ሁኔታውን ስናየው፤ ለኛ በጣም ጥሩ ነበር፤ አሁንም የሚረብሸንን የቤተሰብ መንጋ ሳናስገባ (በአንበሶቹ የወጣቶች ግብረ ሀይል) እዛው በሩ ላይ ተገቶ፤ህዝበ ክርስቲያኑ በሰላም እምነቱን ያኪያሂዳል ማለት ነው። ውስጥ ሳይታይ ገብቶ ከፀሎት ሌላ ሊረብሽ የሚሞክር፤ ወንድም ሆነ ሴት፤ አሮጊትም ሆነ ህፃን፤ የድሮ ዲያቆንም ሆነ አስተዳዳሪ፤ የቀድሞ የቦርድ ፕሬዚዳንትም ሆነ ምክትል፤ ፀሃፊዋም ሆነች፤ገንዘብ ያዥ፤ጥሩምባ ያዥ ሆነ፤ስትሮለር ገፊ፤ለመጮህ ጥርሱን ፍቆ የመጣም ሆነ፤ ያልፋቀ፤ እንደ ረባሽ ህፃን ልጅ፤ ሁለት እጅና ሁለት እግሩ እንደ ወላንሳ ተይዞ ከበር ውጭ ይጣላል። ይህን ሁሉ የምናደርገው ህግን ተከትለን ስለሆነ፤ ይህን ማስጠንቀቂያ ባለፈው አስተላልፈን ያላከበሩ ምን እንደደረሰባቸው አይታችኋል፤ አሁንም ፖሊሶች የሰጡዋችሁን ማስጠንቀቂያ አስታውሳችሁ፤ አንዳዶቻችሁ የእድሜና የአቅም ጉዳይ ሆኖ ልትረሱ ስለምትችሉ፤ ኢንተርኔት ላይ ገብታችሁ እራሳችሁን አፕዴት አድርጉ፤ ኋላ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የሚለውን የአባቶቻችንን መርሆ ተከትላችሁ፤ ብርድ ላይ አፋችሁ ፍሪዝ ከሚያረግ በሰላም ውስጥ ገብታችሁ ተቃቅፈን አብረን እመቤታችንን እናመስግን! በቤተ ክርስቲያናችን እና በእምነታችን ላይ ግን ‘አንበሳው የወጣቶች ግብረ ሀይል’ ዘወትር እንደሚሉት አ ን ደ ራ ደ ር ም !!!
ይህን ያውቁ ኖሯል? እኛም ዝም አንልም!
ወ/ሮ ነገደ ግርማ የአማረ ሚስት ወይም ባላንጣ አይታወቅም፤ ወ/ሪት ጽጌሬዳ የምትባለውን ሴት መጀመርያ ከአማሪቾ ጋር ጠርጥራት እቤቷ እንዳትመጣ ስትነግራት፤ ቢሮው ውስጥ እየመጣች ስላስቸገረቻት፤እነ ታደሰ፤ሃረገወይን፤ወሰን••• ባሉበት ነገደ የአማሪቾ ቢሮ ድረስ መጥታ ቦታውን ቀውጢ አደረገችው! ፅጌሬዳንም እንደገና ከቢሮው ውስጥ አባራ ድራሿን አጠፋቻት! ለዚህም ብዙ ታዛቢዎች ቢኖሩም ለሚሰራው ብልግና አንድም ሰው አማሪቾን ተው ያለው፤ ወይም ሰለብልግናው ቦታውን እንዳረከሰ፤ለተቀሩት አባቶች ቀርቦ የተናገረ አለመኖሩ እጅግ በጣም ቢያሳዝንም፤ መጨረሻ ‘ እኔና አንተ ብቻ የምናውቀው የአህዛብ ሀጢአት መቅደሴ ውስጥ ሰርተሃል’ ብሎ እግዚአብሔር እስኪያባርረው ድረስ በሀላፊነት ላይ አለን የሚሉ ግለሰቦች ለጥቅማቸው ሲሉ ዝም ብለው ማየታቸው በሰውም በፈጣሪም ዘንድ የሚያስጠይቃቸው ነው! አሁንም እነ ታደሰም ሆኑ ሌሎቹ፤ ለአባቶች ቀርበው ቢናዘዙ መልካም ነው።
ይህች ፅጌሬዳ የምትባል ሴትም ብትሆን አባቶች ዘንድ ቀረባ ንስሃ ብትገባ መልካም ነው! ሁሉን ይቅር የሚል ጌታ ይቅር ያላታልን ወደ ልቦናዋ ተመልሳና ተፀፅታ ምህረትን እንድታገኝ የእርሱ ፈቃድ ይሁን።
ይህ ይሉኝታ እና ሽንግልና ግን ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ዳግመኛ ሊታይ አይገባውም! አማሪቾ ከመጀመርያው እነ ታደሰም ሆኑ እነ ወሰን፤ እነ ሀረገወይንም ሆኑ እነ አለምእሸት••• የሚሰራው ስራ ትክክል አይደለም ቢሉ ኖሮ እዚህ ችግር ላይ ቤተ ክርስቲያኗም ሆነ አማሪቾ አይደርሱም ነበር። ሆኖም የራሳቸውም አኗኗር ከአማሪቾ የተሻለ ስላልሆነ ሀጢአቱ አይታያቸውም፤ ሊያውም ፅድቅ ሆኖ ሳይታያቸው ይቀራል ብላችሁ ነው?!
ድንግል በተአምሯ ከቤቷ ከአባረረችው በኋላ ሁላችንንም እንደምናየው አማሪቾ እንደ እብድ ሲቀበጣጥር እያየነው ነው።
ቤተ ክርስቲያን አርክሶ፤ ባረክሁ፤
ህዝበ ክርስቲያኑን አባሮ፤ አበዛሁ፤
ገንዘቧን አጥፍቶ፤ ሚሊዮን ሰበሰብሁ፤
ቅጥሯን አፍርሶ፡ የውሃ መጠራቀሚያ አድርጓት፤ ቤተ ክርስቲያኗን ገነባሁ፤
እያለ በአይን የሚታየውን ‘እውነት’ ሁሉ፤ እየካደን ነው።
እቅዱ ሁሉ አልሰራ ስላለው፤አንደኛውን እንደ ጓደኛውና ቅጥረኛው፤ እብዱ ሽመልስ፤ ማጉያ ይዞ መንገድ ላይ ሳይለፈልፍ የሚቀር አይመስለኝም። በቅርብ የለቀቀው ቪዲዮ የሰራ አልመሰለኝም!!!
እነዚህ የሃሰት ምስክሮችስ እሱን ከማዋረድ በስተቀር ምን ይጠቅሙኛል ብሎ ነው የሚያስለፈልፋቸው? አለምእሸት ሚስቱን ፈቶ ቤተ መቅደስ ገብቶ መቀደሱ ነው ለአማሪቾ ውለታ ሆኖበት እንዲመሰክርለት ያደረገው? አማሪቾ እንደዚህ በማድረጉ ፍርፍት አላጎረሰህም፤ ገሃነም እንድትገባ ነው በሩን የከፈተልህ! ሳትውል ሳታድር ንስሃ ግባ! የእመቤታችንን ማደርያ ስታረክስ ኖረሀልና ሀጢአትህን ተናዘዝ። ጅላ ጅሌ ማሞ ቂሌ ስለሆንክ ይህን ታደርጋለህ ብዬ ባላስብም፤ ምክሬን ግን ከመለገስ ወደ ኋላ አልልም። አማሪቾ በመጨረሻው ቀን ስትጠየቅ፤ እንኳን ላንተ ለራሷ መልስ የላትም። አውደ ምህረት ላይ የጮኸችውን፤ መብራት ያጠፋችውን፤ በር የዘጋችውን፤ የውሸት ቪድዮ የለቀቀችውን፤ከማይረቡ የሴት መንጋ መሃል ገብታ አባቶችን ሰድባ ያሰደበችውን•••ሁሉ ምላሷ እየተንቀጠቀጠ ስትመልስ፤አለምእሸት ብትባል ‘ኸረ እኔ ፈፅሞ አላውቀውም’ ነው የምትለው!
ሁሌ የሚገርመኝ፤ በእኛ የቤተ ክርስቲያን ስርዓት ሴት ጉባኤ አትመራም፤ ይህች እንደ ጤነኛ ሳይሆን እንደ ተለከፈ አጋንንት፤ የምትለፈልፈውን፤ መያዣና መጨበጫ የሌለውን ወሬ የምታዘንበውን፤ አማሪቾን እንደ ህፃን ልጅ ተናገር፤ አትናገር እያለች፤ የምታዘውን፤ ሲፈልጋት እንደ ጴንጤ ሼህ ሲያሻት እንደ ሴተኛ አዳሪ አሽከለሌ የምትወርደውን ሟርተኛ ሴት፤ አምሪቾ እራሱ ላይ ዘግቶ ከወጣ በኋላ በርሮ ሴትየዋ ጉያ ገብቶ አልወጣ ማለቱ የጤና ነው ትላላችሁ? ‘አባታችን በፀሎት ይክፈቱልን’ ብላ፤ አማሪቾም እንደታዘዘችው ከፍታ፤ ዝናቧም የድፍረትና የስድብ ኑዛዜዋን አዝናባ፤አባቶችን ሁሉ ሰድባ፤ ምዕመናኑን ሁሉ አዋርዳ፤ ቤተ ክርስቲይኗን ሁሉ በስድብ ፀበሏ ረጭታ፤ ‘አባታችን በፀሎት ይዝጉ’ ስትል፤ አማሪቾ ካልተኛች፤ ወይም ካለችበት ተፈልጋ መጥታ እሺ ታዛዥ ነኝ ብላ፤ ሊጠፋት አንድ እሁድ የቀረውን የመዝጊይ ፀሎት በእንቅልፍ በተጣበቀ አፏ አድበስብሳ ትዘጋለች። አሰዳቢ•••ይህ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያስተማረህ?! ይህ ነው የ27 አመት ትምህርት?! ይህን ነው አባቶች ያስተማሩህ ቀኖና?! በእውነት የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንተን ‘መናፍቅ ‘ ሲሉ ያዳላሉ፤ አንተ በቁምህ የምትለብሰው ልብስና ቆብህ ተነጥቆ፤ ሁለተኛ የኦርቶዶክስን ልብሰ ተክህኖ በእጅህ እንዳትነካ ተደርጎ፤ ወያኔን በኦባማ በኩል ሀገር እንድትገባ አስፈቅዶ፤ እራቁትህን እስከምትሞት ድረስ በዝዋይ ባህር መሀል በምትገኝ ገዳም፤ አምልጠህ ብትወጣም ውሃ እንዲበላህ፤አባቶችን እያገለገልክ እንድትኖር ነበር መገዘት የነበረባቸው፤ ይህን ማዳላታቸውን ግን ያቁሙ!
ኸረ ለመሆኑ ‘ግዝት’ ምን እንደሆነ ታውቃለክ? አባቶቻችን እኮ ‘ግዝትን’ ያንተ መጫወቻ ለማስደረግ አይደለም ያመጡት? አይ መሃይም! ቅዳሴውን አጥርተህ አታውቅ ግዝቱ ላይ ተንጠለጠልክ! ያንተን ሀጢአትና ወንጀል በህዝብ ዘንድ እንዳይገለጥ የቤተ ክርስቲያናችን አይን የሆኑ ወጣቶችን፤ በግዝት ለማቆም መሞከርህ፤ የሚያስደንቅ ዘዴ ነው! ግን በሰውም ዘንድ፤ በአማላካችንም ዘንድ ሞገሥን አላገኘም፤ እንዲያውም በድፍረትህ ተገርሞ አንተኑ ከላይ ገዝቶህ ይኸው ውጭ ቆመህ እንደ ጓደኛህ ትዘባርቃለህ። የኛ ወጣት ልጆችማ በሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ተሞልተው አንተ ያረከስከውን የእመቤታችንን ማደርያ ከካህናቱና ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር በሽበሸባ፤ በምስጋናና እና በእልልታ እየቀደሱት ይገኛሉ!
የጥጋብህ ጥጋብ፤ በቪዲዮህ ላይ እራስህን ከክርስቶስ እና ከሙሴ ጋር ታመሳስል ጀመር?! ወይ ያንተ መሃይምነት እና ድፍረት ወሰን አጣ እኮ! አንተ መመሳል ያለብህ
ከእብዱ ሽመልስ ጋር፤በጩኸታችሁና በመሃይምነታችሁ
ከወሰን ጋር፤ በተንኮላችሁ
ከእብዱ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ጋር በተግባራችሁ
ከውለታ ቢሷ ጋር በሌብነታችሁ
ከዳንኤል አሸናፊ እና ቀዳዳው ሽመልስ ጋር በውሸታችሁ
ከቀድሞው ዲ/ን አለምሸት ጋር በጩኸታችሁ•••
እኔ የምፈራው ነገ ተነስተህ ‘መሲህ’ ነኝ እንዳትል ነው። ደሞ አውጅና ጅዎቹ ገነጣጥለው ነው የሚበሉህ። አንተንም፤ ሚስትህንም፤ ልጆችህንም፤ ቢበሉልን፤ ለዲዘርት ደግሞ የሀረገወይን ባልን ቢጨምሩልን ትንሽ እርፍ እንል ነበር። ሀረግወይን እንኳን ለዲዘርት አትሆንም ለሜይን ኮርስ እንጂ!
ሌሎቹን እንደ ምንም ብለን እብዱ ሽመልስ እንዲባላቸው እንከፍለው ነበር። ያው አንተ የምትሰጠውን $200 መክፈል ነው፤ እኔ ውለታ እና ዶ/ሩን ለማስበላት $500 እሰጣለሁ ብያለሁ! ኸረ ምንም ችግር የለ፤ አንድ እሁድ የምንሰበስበው እነሱንም ሌላውንም ይሸፍናል!!!
በመጨረሻ ሳልመክርህ ፅሁፌን ባቆም ስለምትቀየም፤ ይሉኝታና ሽንግልና የሌለበትን ምክሬን ልለግስህ፤
1 መናጢ ደሃ ሆነህ መጥተህ በእመቤታችን ፀጋና ቸርነት አምረህ ከብደህ ነበር፤ ለዘመናት የሰራኸውን ሀጢአትና በደል ይቅር እንድትባል አባቶችን ቀርበህ ይርዱህ፤
2 ብዙዎቹ ስላንተ መጥፋት እያሰቡና እየተጨነቁ ነው፤ ግብዝነትህን አቁመህ ምክራቸውን፤ ፀሎታቸውን ተቀብለህ ጊዜ ሳይጨልብህ ተቀላቀል!
3 የሰራኸውን አስነዋሪና አፀያፊ ስራ ይቅር እንዲልህ ተንበርክከህ እግዚአብሔርን ተማፀን።
4 ለዚህ ፈተናና ችግር ከዳረጉህ ሴቶችና ግለሰቦች ዛሬ ነገ ሳትል ራቅ። ገና መሬቱን ሲምሱልህ ተነግሮህ ነበር አልሰማህም፤ አሁንም አፈር እያለበሱህ ነው፤ ጨርሰው ሳይቀብሩህ በፊት ነፍስህን አድን። ያንተ ድንፋታ ድሮም ሆነ አሁን አልጠቀመህም።
ያንተ እውነት፤ የታወረ ነው፤ የሚሄድበትንም አያውቅም!
በትዕቢት የተሞላ ነው፤አይረባም፤
በውሸት የተሞላ ነው፤ እውነት የለበትም፥
ህዝብን የሚለያይ ነው፤ ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለሀገር ለወገን አይጠቅምም!
ኮሌጅ ያለችው ልጄንም እንዲህ አልመከርኳትም! አንተን በየጊዜው መምከር ድካም ነው የሆነብኝ! በሉ ሁላችንንም ቸር ይግጠመን፤ አንተም ያንተ የሆኑትም ክፉ አይንካችሁ፤ መጥታችሁ ግን አትበጥብጡን፤ምን አሁንማ ውጭውን ነው የምትጮሁበት፤ አይ የኔ ነገር፤ እረስቼው ነው እኮ። ለመሆኑ ብርዱ እንዴት እያረጋችሁ ነው? አቤት ውስጥ ያለው ሙቀቱ፤ እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ!
በሌላ ፕሮግራም እስከምንገናኝ ለዛሬ ይብቃኝ፤ አሊቨደርቼ•••