መስፍን በዙ አንዳንዶች ጅቡ ብለው የሚጠሩት አሳፋሪ ፍጡር

 

 

“የቤተክርስቲያን መገበሪያ የበላ ሲለፈልፍ ይኖራል” እንደሚባለው መስፍን በዙ አንዳንዶች ጅቡ ብለው የሚጠሩት አሳፋሪ ፍጡር ወያኔዎችን ለማስደሰትና ጉርሻ ለማግኘት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ከቀድሞው ቀሲስ ታደሰ ሲሳይ ጋር በማበር የሐመረ ኖህ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያንን ገንዘብ ቅርጥፍ አድርጎ በልቷል። ታደሰ ሲሳይ በዝሙት ቅሌቱ ስልጣነ ክህነቱን ከተገፈፈ በኋላ የለመደውን ምዕመናንን የመዝረፍ ተግባሩን ለመቀጠል እንዲችል ከመስፍን በዙ ሬዲዮ ጋር የሬድዮ መርሃ ግብር ከፍተው ህዝብን ሲያዘናጉና ሲያወናብዱ እንደነበር ይታወሳል። ሆኖም መስፍን በዙ እጅግ አደገኛ ጅብ በመሆኑ የተለያዩ ምክንያቶችን በመደርደር ለምሳሌም ለአጥር ማሳጠሪያ፣ የጥበቃ (ሴኩሪት) ሰራተኞች ለመቅጠሪያ፣ ለካሜራ፣ ለሬዲዮ የአየር ጊዜ፣ ለጠበቃ ወዘተ በማለት ታደሰ ሲሳይ የሚገለገልበትን ገንዘብ በማመናመኑ ምክንያት ገንዘብ በቃህ ያሉትን የታደሰ ሲሳይ ቀኝ እጅ ከሆኑት ከአቶ አወቀ ጋር እጅግ የከረረ ጸብ ውስጥ ገብቶ፣ አቶ አወቀን እገላለሁ በማለት ሽጉጥ እስከ መምዘዝ የደረሰ በገንዘብ ፍቅር ያበደ ሰው ነው። ከታደሰ ሲሳይም ጋር የነበራቸው ፍቅር ወደ ጦርነት ተለውጦ ፍርድ ቤት ተካሰው ለጠበቃ ብዙ ወጭ ከወጣ በኋላ የተከፈተው የማደናገሪያ ሬድዮም ተዘግቶ መስፍን በዙ ከኪዳን ምህረት ቤተክርስቲያን ተባሯል። ለማንኛውም ከዚህ ጋር ያለውን በተለያዩ ድረገጾች የወጣ ጽሁፍ ለመመልክት እድል ያላገኛችሁ ሰዎች እዚህ ላይ አውጥተነዋል። ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። መስፍን በዙ ጅቡ