ሰበር ዜና፤ የኤርትራ አገዛዝ አስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚፈጽም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተረጋገጠ
የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሰብዓዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል (crime against humanity) ተብሎ ሊጠራ በሚችል ሁኔታ በረቀቀ መንገድ እጅግ አስከፊ የሆነ ፍርሃት በህዝባቸው ላይ የጫኑ መሆኑ ትናንት ጄኔባ ላይ ይፋ የሆነው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) አጣሪዎች ሪፖርት አመልክቷል። በዚህም መሠረት …
ሰበር ዜና፤ የኤርትራ አገዛዝ አስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደሚፈጽም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተረጋገጠ Read more »