በዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ በወያኔ ተላላኪዎች የደረሰውን ችግሮች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች ክፍል 1 ና 2
ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የምትገኘው ርዕስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ውስጥ በፍቅረ ንዋይ በሰከሩ ጥቂት ግለሰቦችና የወያኔ ተላላኪዎች አስተባባሪነት በምዕመናን ላይ የተፈጠረውን ችግሮች ከስረ መሠረቱ የሚያሳዩና አስፈላጊውን መረጃ የሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች ክፍል 1 ና 2 እዚህ ላይ ይመልከቱ።