የሊቢያ ሰማዕታትን ለወያኔ ፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ የዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የወያኔ ተላካኪ ካህናት ዝግጅት

እ.አ.አ. ጁን 14, 2015 “በሊቢያ ሰማዕትነትን ለተቀበሉትና በደቡብ አፍሪካ በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን የ40 ቀን መታሰቢያ የጸሎት መርሃ ግብር” የሚል ስም በመስጠት በተለያዩ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የሚገኙ ቤተክርስቲያኖች ውስጥ የመሸጉ የወያኔና ተላላኪ ካህናት ሰባኪዎች ፌርፋስ፣ ቨርጂኒያ ውስጥ ከከፍተኛ የወያኔ ባለስልጣናት፣ የዋሽንግተን የወያኔ ኢምባሲና አገር ውስጥ ከሚገኘው ህገወጡ የአቡነ ማቲያስ ሲኖዶስ ጋር በተቀናጀ ሁኔታ ያዘጋጁትን የማወናበጃና ዝግጅት አስመልክቶ አቶ በላይነህ አባተ ያዘጋጁት እጅግ ጠቃሚና አይን ገላጭ የሆነ ወቅታዊ ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።ተዝካር

6 Comments on “የሊቢያ ሰማዕታትን ለወያኔ ፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ የዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የወያኔ ተላካኪ ካህናት ዝግጅት”

  1. ወያኔ ስራውን ሰራ። አኤፍዝዝ አደንዝዝ የሚያሲዙ ካድሬ መነኮሳትና ካህናት በየቤተክርስቲያኑ አስርገው ካስገቡ 40 ዓመታት አስቆጥረዋል። እዚህ ላይ የተፃፈው የደፍተሮችን ባሕሬ ቢያነሳም ዘመነ ሞላጫን ሥራዬ ብሎ ወያኔ አስልጥኖ ለቀቀብኝ። ዝም ብለን እንድጃጃል መጠኛት አይሁንብን እላለሁ።

  2. ለወያኔ የሚያገለግሉና መረጃ የሚያቀብሉ እንደ ዘበነ ለማ፣ ተስፋዬ መቆያ፣ አቡኑ ማሞ የመሳሰሉት አፈ ጭማ ለበ ጩቤ ካድሬዎች አንድ ቀን እንኳ አፍ አምልጧቸው ወያኔንን መገጸጽና ማውገዝ የማይችሉትን የሚቀልቡ ምዕመናን ናቸው ስህተተኞች። እነዚህ ካድሬዎች ለግል ጥቅማቸው እንጅ ሰገነት ላይ ላወጣቻቸው ቤተክርስቲያንና በአጠቃላይም ለኢትዮጵያ መቼ ጮኽውላት ያውቃሉ? እነሱ እኮ ተሞዳምደው እንደልባቸው ኢትዮጵያ መንሸርሸርና እደውሃ ቀጅ መመላለስ እንጂ ወያኔን ልክ ልኩን ነገረው “የመጣው ይምጣ” የማይሉ የሃይማኖት ሰዎች አይደሉም። አሁንም በሊቢያ ሰማዕትነት የተቀበሉትን ሃቀኛ ክርስቲያኖች ለምን ሲጀመር አገራቸውን ለቀው ሄዱ? ማነው እንዲሰደዱ ያበቃቸው? ኢትዮጵያውያን አሁን እንዳለው አይነት ስደት ደርሶባቸው ያውቃል ወይ? መፍትሄውስ ምንድነው? ለነዚህና ሊሎችም ተዛማጅ ጥያቄዎች ከነዚህ የወሸት መምህራኖች መጠበቅ ከእባብ እንቁላል የእርግብ ጫጩትን መጠበቅ ነው።

  3. This is meeting is going to make TPLF very happy and the organizers like Zebene Lemma will be rewarded by their masters, especially by Sebehat Nega. Sebehat Nega the person who said publicly and unashamedly that TPLF destroyed Ethiopian Orthodox Christianity with out any hope of rehabilitation.

  4. ወያኔ እኮ ተላላኪዎቹን በደንብ እንዲያገለግሉት ከቻለ በተለያየ ጥቅማጥቅሞች ይገዛቸዋል። ካልተቻለ ደግሞ blackmail በማድረግ አንበርክኮ ይነዳቸዋል። እነ መምህር ዘበነ ለማ በተለይ ሰሞኑን በማክሔድ ላይ ያሉት እንቅስቃሴ በየትኛው ምክንያት እንደሆነ የምንረዳበት ግዜ እሩቅ እይሆንም።

  5. ምነድነው ነገሩ ቄሱም ደብተራውም የወያኔ አለቅላቂ ሆነ እንዴ ይሄ የጤና አይደለም ከሃገርና ከወገን ገዳይ ወያኔ ጋራ ማበር የትኛው መእራፍ ላይ ነው ይህን ያነበብት ለነገሩ በሃይማኖት ሽፋን ተሸፈኑ እንጄ የጌቶቻቸው የወያኔ የበኩር ልጆች ስለመሆናቸው መጠራጠር አያስፈልግም ለኔ የሚገርመኝ እዚህ ነጻ ሃገር ተቀምጠው የነዚህን ትምህርት ለመማር ለሚሄዱት ኢትዮጲያዊያን ነው ። የነሱን ትምህርት ላለመማር እነሱም ጋ ላለምሄድ ይወስኑ

  6. ይሄን የመሰለ ጽሁፍ በማዘጋጀታችሁ በኢትዮጵያዊነቴ አፈርኩ ይህ የሰይጣን ስራ ነው የምትሰሩት ። አሁን ምን ልትሉ ነው ሰው እንዳለ ምክራችሁን ሳይሰማ ግልብጥ ብሎ መጣ ምክንያቱም ውሽታም ስለሆናችሁ።ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን የምትሰብኩ ናችሁ ።እናንተ ብሎ አገር ወዳድ ኢትዮጵያ የሚኖሩት እውነታቸውን ነው ለእናንተ ያላቸው አመለካከት ምኑን ተለያቹህ ካለው መንግስት ።ጥላቻን ይሰብካል እናንተም እንደዛው ።እኛ የምንጠብቀው ከእግዚአብሔር ነው እውነተኛ ሰላምን (ፀንታችህ ጠብቁ ።)እንዳለ ቅዱስ ገብርኤል ።አጥብቃችሁ ፀልዩ እንዳሉት ሐዋርያት።(የኢትዩጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች) እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላቹህ እኔንም ይበለኝ ።የተሰማኝን ነው የጻፍኩት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*