የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች ውይይታቸውን አቋረጡ፡፡
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች ውይይታቸውን አቋረጡ፡፡ ስብሰባው በዝምታ አድማ በመመታቱ ምክንያት ነው እንዲቋረጥ የተገደደው ፡፡ ስብሰባው የሚመሩት አማራ ክልል ም/ሬዝዳንት እና የበአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮንን ተስብሳቢውን በየአቅጣጫው ችግራችን ስር የሰደደ ነው ለውጥ እናደርጋለን ከአባላት ውጭ …