#Ethiopia  #QilintoFire ወያኔ በህዝብ ላይ የሚሰራውን ድራማ ቀጥሎበታል። አድምጡት። ‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ። በህይወት የተረፉት እስረኞች ስም ዘርዝር ተለጥፏል ከተባለ ይህ ሞቷል ተብሎ በህይወት የተገኘውን ልጅ ስም መደበቁ ለምን አስፈለገ? የተቀበረውስ አስክሬን የማን ነው? ወያኔ …

‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ። Read more »

ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሠባሠቡ አባገዳዎች በክልሉ ባለው ተቃውሞና ግጭት ሳቢያ የበርካታ ሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን በመግለፅ ችግሩን ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ በውይይት መንግስት እንዲያነጋግራቸው ጠይቀዋል፡፡ ከነሐሴ 23 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት በሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት ከ2 ሺ በላይ የሀገር ሽማግሌዎችና ሴቶች ባካሄዱት …

ሰላማችንን ራሳችን እንጠብቃለን:: “ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ሰዎች በአስቸኳይ ይፈቱ” = አባገዳዎች Read more »

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)  Addis Admass የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላለፉት 3 ወራት በአሜሪካና ካናዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከየአገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መወያየታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ሰሞኑን ወደ አገራቸው የተመለሱት ኢ/ር ይልቃል ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር …

‹‹የባለ አደራ መንግስት መቋቋም አለበት›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) Read more »

ዳን አድማሱ በ EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ በመገኘት የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ምልክትን በማሳየት እና ወኔ ቀስቃሽ ዘፈኖቹን ብቻ በመዝፈን በራሱ በወያሌ ሚዲያ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! ብዛት ያላቸው አርቲስቶች ሰው እየተገደለ እኛ አንዘፍንም በማለት የህዝብ …

ዳን አድማሱ በ EBC በቀጥታ በተላለፈው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጂት ላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ተቃውሞ አስተጋባ!!! Read more »

የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎች ተፈቱ ከቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ አህመዲን ጀበል፤አህመድ ሙስጠፋ፤ካሊድ ኢብራሂም፤ሙሃመድ አባተ ሌሎች በሌላ መዝገብ የተከሰሱ በርካታ አልተፈቱም መንግስት ለፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው ተፈቺዎችን ለሁለት ቀናት ስልጠና ሲሰጥ …

የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎች ተፈቱ ከቤተሰብ ጋር ተቀላቀሉ Read more »

#OromoProtests – INTELLECTUALS DESTROY MIMI SEBHATU AND TPLF ON ZAMI RADIO [መደመጥ ያለበት ሕዝብ በድፍረት መናገር ጀመረ] ምሁራን በዘሚ ራድዮ ወያኔን አስገቡለት : ~ ወያኔ ተመርጦ አይደለም ስልጣን ላይ የተቀመጠው ፣ በጉልበት ነው :: ~ የመግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው …

የመንግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው አማራጭ ቦታውን መልቀቅ ነው::- ምሁራን በዘሚ ራድዮ VIDEO Read more »

የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎችን ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል መንግስት ለፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው ተፈቺዎችን ለሁለት ቀናት ስልጠና በፍትህ ሚኒስትር ሲሰጥ መቆየቱ ታውቋል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=khlNNLWxukw]

ሊያዳምጡት የሚገባ ወቅታዊ ውይይት። መሬት ኢትዮጵያ እስራኤል ራዲዮ ከ ዶክተር አበባ በፍቃዱ፣ ኮለኔል አለበል አማረ፣ ዶር ተስፋዬ እና ከየሀረር ወርቅ ጋሻው ጋር የተደረገ ውይይት። Interview with Dr. Abebe Befekadu and Col. Alebel Amare and Yeharar Work Gashaw, on the current …

ሊያዳምጡት የሚገባ ወቅታዊ ውይይት። መሬት ኢትዮጵያ እስራኤል ራዲዮ ከ ዶክተር አበባ በፍቃዱ፣ ኮለኔል አለበል አማረ፣ ዶር ተስፋዬ እና ከየሀረር ወርቅ ጋሻው ጋር የተደረገ ውይይት። Read more »

ጥሪ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለ ሶስት ደረጃ የሰላም መፍትሄ ህዝባዊ እንቅስቃሴ በጋራ እንነሳ!! ህዝባዊ ትብብር ለኢትዮጵያ ማስተባበርያ ማዕከል ዉድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እኛ ኢትዮጰያዉያን በመከባበር፤ በፍቅር፤ በመቻቻልና በአንድነት ፍጹም የሚያኮራ ባህል መስርተን የምንኖር ህዝቦች ነን። እጅግ የሚያኮራ ታሪክ ያላት ሃገር …

ጥሪ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለ ሶስት ደረጃ የሰላም መፍትሄ ህዝባዊ እንቅስቃሴ በጋራ እንነሳ!! Read more »

#Ethiopia #Gonder #AmharaResistance በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል። #MinilikSalsawi   በጃዊ ባለፈው ሳምንት 37 የሚሆኑ አጋዚ ወታደሮች ተገድለዋል። ባንኮች ከ10 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንዳያደርጉ እቀባ ተጥሏል፤ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 2.3 …

በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል። Read more »

Shenkut Ayele አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት ———————————– ቀደም ሲል በአራት ልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ስር የነበረዉ የአቃቤ ህግ አወቃቀርን በአንድ አመጣለሁ በማለት በቅርቡ አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑን …

አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የበሰበሰ እንዳያሸትና የከፋ በሽታ እንዳያስከትል ተጠራርጎ ይወገዳልና በቃን ብለናል፡፡ኣንዳንዶች የሽጝግር መንግስት ይቋቋም የጥምር መንግስት ይመስረት ወዘተ ይላሉ ይህ እኔ ኣይገባኝም እኔ የሚገባኝ ሕወሓት የሚባል ኣጭበርባሪ ማፊያ ደም መጣጭ ቡድን ከስልጣኑ ተነስቶ/ወርዶ በኢትዮጵያ ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ …

ምንም አትችሉም ነው ስለዚህ ስልጣን ልቀቁ ነው አራት ነጥብ Read more »

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=x5JvM5Dca60]

የኢትዮጵያ ሳተላይትና ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት) አሁን ካሉት ሁለት የሳተላይት ስርጭት ፍሪኩዌንሲዎች (Satellite Frequencies) በተጨማሪ ሶስተኛ ፍሪኩዌንሲ የስርጭት አድማሱን ማስፋቱን ገለጸ። “ኢሳት ባለፉት 6 እልህ አስጨራሽ አመታት የህወሃትን ቀቢጸ-ተስፋ የአፈና እንቅስቃሴ ተቋቁሞ የስርጭት አድማሱን በማስፋትና በማጠናከር ላይ ይገኛል” ያለው የኢሳት ማኔጅመንት …

ኢሳት በሶስተኛ ሳተላይት ስርጭት ጀመረ Read more »

በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። #Ethiopia በለንደን እና ስቶክሆልም የሚገኙት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በለውጥ ሀይሎች ተቃውሞ የመለስ ዜናዊን ምስል አውርዶ በመገልበጥ ባንዲራዎችን በመቀየር ተቆጣጥረዋል። እንዲሁም በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የኢትዮጵያ ቆንስላ በኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር ውሎአል። አካባቢው ዙሪያውን በፖሊስ ተከቧል። ኢትዮጵያውያን …

በሎንዶን በስቶክሆልም በፍራንክፈርት ዘመቻ ኤምባሲ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። Read more »

በኦሮሚያ የሚካሄደውን የግብይት እቀባ ኣድማ ተከትሎ የአዲስ አበባ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለመጪዎቹ በዓላት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ፣ የበሬ ነገር ግን አያሰጋኝም ብሏል ለመጪዎቹ በዓላት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ፣ የበሬ ነገር ግን አያሰጋኝም ብሏል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት …

በኦሮሚያ የሚካሄደውን የግብይት እቀባ ኣድማ ተከትሎ ቄራዎች ድርጅት የበግ አቅርቦት እጥረት ገጥሞኛል ብሏል Read more »

ዛሬ በቂሊንጦ በህይወት ያሉ የእስረኞች ዝርዝር ተለጠፈ #Ethiopia #QilintoFire Elias Gebru Godana – አሁን ከቂሊንጦ እስር ቤት አከባቢ ከሚገኙ ምንጮቼ መረጃ ማረጋገጥ እንደቻልኩት፤ እዛው ቂሊንጦ የቀሩ፣ ወደቃሊቲ፣ ሸዋሮቢትና ዝዋይ እስር ቤቶች እንዲዘዋወሩ የተደረጉ እስረኞች ስም ዝርዝር በቦርድ ላይ ተለጥፏል። በስፍራው …

ዛሬ በቂሊንጦ በህይወት ያሉ የእስረኞች ዝርዝር ተለጠፈ Read more »

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ! ረቡእ ጳጉሜ 2/2008 የመግለጫው የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/1UIIwK የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡- ************************** ************************** የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ! ‹‹ሰላም ከማይገባው መንግስት ጋር ውይይት …

የሽምግልና እና ውይይት ጉዳዮችን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ! Read more »

ጎንደር ሰበር ( Henoke Yeshetlla ) መደመጥ ያለበት ለብአዴን አመራሮች የተሰጠ አስተያየት ፣ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=hN6OPD91IBM] “የትግራይ አመራሮችን አደንቃቸዋለ። የራሳቸዉን ህዝብ ለመጥቀም መሬት ቆፍረው ይገባሉ” “እናንተ ምን እየስራችሁ ነው ?” “በባዶ እጁ የሚሄድ ወጣት በመትረየስ ኡየተገደለ ነው” “ካርታ እስኪወጣ (ወልቃይትን ወደ …

በሚስጥር የተቀዳ ። ህዝብ እንዳይሰማው የተደረገ ። የጎንደር ህዝብ ከበአዴን ጋር ያደረገው ውይይት VIDEO Read more »

“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት #Ethiopia #OromiaRegion #VOAAmharic በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ውስጥ ትናንት ማክሰኞ ማምሻው ላይ ከመንግሥት ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ። የአንደኛው ወጣት ወላጅ …

“የገደሉት ልጄ አስከሬን ላይ ቁጭ በይ ብለው ደበደቡኝ” ደምቢ ዶሎ የተገደለ ወጣት እናት Read more »

ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በየዓመቱ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በዋዜማው የሚያዘጋጁትን የሙዚቃ ድግስ እየሰረዙ መሆናቸውን አስታውቀዋል። http://bit.ly/2ctANJQ ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። http://bit.ly/2caUlEp ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች የዘመን መለወጫ ዝግጅቶቻቸውን እየሰረዙ ነው VOA Amharic

የአውሮፓ ህብረት በትግሬ ወያኔ መንግስት ላይ መአቀብ ጣለ!!! በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት በየአመቱ ዳጎስ ያለ እርዳታና ብድር ሲገኝ መቆየቱ ይታውሳል። ህብረቱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ ገዳዩና ዘረኛው የትግሬ ወያኔ መንግስት እየፈጸመ ባለው ልክ ያጣ የሰበዊ መብት …

የአውሮፓ ህብረት በትግሬ ወያኔ መንግስት ላይ መአቀብ ጣለ!!! Read more »

የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው::#MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ወያኔ ያልገባው ነገር ቢኖር ኣሁንም ሕዝቡ ቀድሞ መሄዱን እና የፖለቲካ ሂሳቡ የተነቃበት የበላ እቁብ መሆኑን ነው፤ …

የወረደ ፖለቲካ :- የሕሊና እስረኞች መፈታት ብስራት በቂሊንጦ በእሳትና በጥይት የተገደሉ እስረኞችን ግፍ ኣያካክሰውም። ሕዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው:: Read more »

ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ (ብ/ም/ቤት 4ኛ ዓመት 2ኛ ልዪ አስቸኳይ ስብሰባ ጳጉሜ 1 ቀን 2008 ዓ.ም) ሰማያዊ ፓርቲ ከግንቦት 16/2007 ምርጫ ማግሥት ጀምሮ በተደጋጋሚ እንደገለጸው፣ ያለ ነፃና ፍትሐዊ …

ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Read more »

#የደፈረሰውን_ለማጥራት ! በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል :: Tilaye Tarekegn ZE ይሄ ሰምተነው የማናውቀው ፓርቲ አባላት ተብለው በዚህ በወያኔ ፕሮፓጋንዳ ጣቢያ የምናያቸው ግለሰቦች በኬንያ ስደት ላይ ለረጅም ግዜ የቆዩና ሁለቱም ከሀገር ሲወጡ በተለያየ ሰበብ ነበር በተለይ ፌለፌት የምንመለከተው የጋንቤላ ሰው ሲሆን …

በህዝብ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላል Read more »

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ከአካባቢው ህዝብ ተነጥለው ለመንግስት ያደሩ የኮንሶ ካድሬዎች በታጣቂ ኃይል ታግዘው አባሮባ ቀበሌ አማራማ መንደር 60 ቤቶችን አቃጥለው ነዋሪዎቹ ለስደት መዳረጋቸውንና በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ፡፡ የእነዚህ ዜጎች …

በኮንሶ 60 ቤቶች ተቃጥለው ነዋሪዎች ለስደት ተደርገው በከፍተኛ መከራ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ #KonsoProtests Read more »

ባህር ዳር ተቃውሞ እያሰሙ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #Bahrdar #MinilikSalsawi በባህርዳር ያለፈውን ተቃውሞ ተከትሎ እስከ 5000 የሚደርሱ ከዘጠኝ አመት ታዳጊ ህፃን እስከ 80ዎቹ አባት እና እናት የታሰሩበት ባህር ዳር ዛሬ ማለዳውን በአባይ ማዶ ከዲዛይን እና ቁጥጥር አባ ማዶ መጋዝን የታሸጉ ንፁህ …

ባህር ዳር ተቃውሞ እያሰሙ ነው። Read more »

የተጨቆኑ ሕዝቦች እሪታና ጩኸት በዛሬው እለት የቂሊንጦ ታሳሪ ቤተሰቦች በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ዙሪያ ሰልፍ አደረጉ ። አዛውንቶች እና ሴቶች የሚበዙበት ይህ ሰልፍ በወያኔ ፖሊሶች ወከባ እየተደረገበት ሲሆን እናት አዛውንቶች ልጆቻችንን በማለታቸው ተደብድበው ታስረዋል ። Via – Minilik Salsawi

ስለቂሊንጦ ጥቂት መረጃዎች ———–  Elias Gebru Godana የቂሊንጦ እስር ቤት አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊን አግኝቶ ትክክለኛና ሚዛናዊ መረጃ ለማጠናከር እጅግ ከብዷል። ግን የሰማሁትን ጥቂት ነገር እንዲህ እናገራለሁ። – ሁለት እስረኞች የአተት በሽታ እንደተገኘባቸውና ይህንንም ተከትሎ ከቤተሰብ (ከውጪ) የሚመጣ ምግብ ለእስረኞች …

ስለቂሊንጦ ጥቂት መረጃዎች – Read more »

መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ …

በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ Read more »

በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል :: የይቅርታ ደብዳቤ የመጣላቸው 1-ሂሩት ክፍሌ (14አመት ፍርደኛ) 2-መርየም ሀያቱ (7አመት ፍርደኛ) 3- ሀያተልኩብራ ነስረዲን(በቀጠሮ ያለች) 4-ኦብሴ (በቀጠሮ ያለች ) ሴቶች እስረኞች በሚገኙበት 2 ዞኖች የድንጋይ እና …

በቃሊቲ የሴቶች እስር ቤት ውስጥ ካሉት የፖለቲካ እስረኞች ለአራቱ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ መቶላቸዋል :: Read more »

ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ ጉዳዩ፦ የመጭውን ዘመን መለወጫ (መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) በፈንጠዝያ ሳይሆን፤ ዕለቱን በመሪር ሐዘንና በቁጭት አስቦ ስለመዋል። ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ፣ በዐማራው ወገናችን ላይ ከፋሽስት ጣሊያን በከፋ መልኩ የዘር ማጥፋት እና …

ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ Read more »

የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት #Ethiopia #Oromoprotests #CivilDisobedience #AmharaProtests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ::ለኣንድ ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በሻሸመኔ ኣዲስ ኣበባ ቡራዩ በኣምቦ በነቀምት …

የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት Read more »

ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎችና ከተማዎች የግብይት ኣድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መረጃዎች ሲጠቁሙ ከተማዎች እንደወትሮው በበዓል ሰሞናት ያላቸው እንቅስቃሴ ቆሞ ጸጥ ረጭ ብለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ …

ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። Read more »

“የሰላም ኮንፈረንሱ” ሰላም አያሰፍንም! (ሳምሶን ኃይሌ) ሕዝባችን በወሮበላው የወያኔ ቡድን በኃይል የተነጠቀውን መሬት ለማስመለስ፣ ራሱን ያለ ወያኔ ጣልቃ ገብነት ለማስተዳደርና በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ውክልና ለማስጠበቅ እየተዋደቀ እና ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው፡፡ የአማራ ሕዝብ መብቱን በሚጠይቅበት በአሁኑ ሰዓት፣ ነብሰ ገዳዩ …

“የሰላም ኮንፈረንሱ” ሰላም አያሰፍንም! (ሳምሶን ኃይሌ) Read more »

በኢትዮጵያ የተከሰተው የባንኮች ቀውስ እና በኦሮሚያ ክልል የሚደረገው የገበያ ማቆም አድማ በታቀደለት መልኩ ተጀምሯል። Minilik Salsawi – mereja.com ከኦሮሞ ተቃውሞ ኣስተባባሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት የገበያ ማቆም አድማ በመላው ኦሮሚያ ነገ ጷግሜ 1 እንደሚጀምር አስቀድመን መግለጸችን ይታወቃል።፡ ይህ አድማ እስከ መስከረም …

በኢትዮጵያ የተከሰተው የባንኮች ቀውስ እና በኦሮሚያ ክልል የሚደረገው የገበያ ማቆም አድማ በታቀደለት መልኩ ተጀምሯል። Read more »

ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል በጉራፈርዳ የሚኖሩ ኣማሮችን በማባረር በመግደል በማፈናቀል የሚታወቀው የቀድሞ የደቡብ ሕዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳደር የነበረውና በኋላ የትምህርት ሚኒስትር ሆኖ የተሾመው መሃይሙ ሚኒስትር ሽፈራው ሽጉጤ በልምድ …

ፈተና በመሸጥ ስልጣንን ለራስ ጥቅም በማዋል መሐይሙ ሽፈራው ሽጉጤ ከትምህርት ሚኒስትርነት ተባረረ።ኣዲስ ስልጣን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል Read more »

ከመተማ የተፈናቀሉ እየተመለሱ ነው http://bit.ly/2c4GrU2 -የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ የብሔር ግጭት አልነበረም ብለዋል “መተማን ከሌላው አካባቢ የሚለያት የሁሉም ክልሎች ማኅበረሰቦች የሚኖሩባት ሃገሪቱ ውስጥ አሉ የሚባሉ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በብዛት የሚገኙባት መሆኗ ነው” ሲሉ የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ አቶ እሸቴ መልኬ ለቪኦኤ …

አረና የመተማው ጥቃት በትግራይ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ነው ያለውን የከተማዋ ከንቲባ አጣጥለውታል:: Read more »

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ።ሌሎች ዘገባዎች ከአርባ ሰው በላይ ሞቷል ሲሉ የወያኔ ልሳን የሆነው ፋና ያወጣው ዘገባ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች መካከል በአደጋው ወቅት በመረጋገጥ፣ በጭስ በመታፈን እና በቃጠሎ የሞቱት …

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ። Read more »

በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን ቦታው በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ ነው፡፡ ይህ ቅጥረኛ ባንዳ አቶ ልዑልሰገድ በቀለ ይባላል፤ የደቡብ ወሎ ዞን የኢንዱስትሪና ከተማ ልማት መምሪያ ኃላፊ ነበር፡፡ የዐማራው ተጋድሎ በመላው ዐማራ ሕዝብ ሲቀጣጠል የመካነ ሰላምን ዐማራ ያሳምናል …

በድንጋጤ የሞተው የደቡብ ወሎው ባንዳ ባለሥልጣን Read more »

ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል:: Minilik Salsawi – mereja.com ከመፈክሮችም ውስጥ ፩ ፡ ሞት ለወያኔ ፪ ፡ ህውሃት ይውደም ፫ ፡ ድል የህዝብ ነው ፬ ፡ የፈራ ይመለስ ፭ ፡ አማራ ታጠቅ ፮ ፡ …

ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል:: Read more »

በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው። የወቅቱን የሕዝብን ንቅናቄ ተከትሎ የሕወሓት መሪዎች የሕዝብ ገንዘብ በማሸሽ ላይ መሰማራታቸውን ሕዝቡ ስለነቃ ገንዘቡን ከባንክ በማውጣት ላይ ይገኛል።ከዚህ ጋር በተያያዘ ባንኮች በካዝናቸው ገንዘብ ስላሌለ ሕዝቡን ማስተናገድ ባለመቻላቸው እየዘጉ መሆኑ ታውቃል፤ በዛሬው እለት …

በየክፍለሃገሩ ባንኮች እየተዘጉ አገልግሎት መስጠት በማቆም ላይ ናቸው። Read more »

ይድረስ ለብአዴን አባላት ወያኔዎች “ሕዝቡን አረጋጉ፤ ሰላም ፍጠሩ” ወዘተ. እያሉ ቁም ስቅላችሁን እያበሏችሁ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ እናንተም እኛም አሳምረን እንደምናውቀው ግን የሕዝባችን ሰላም ያደፈረሰው ራሱ ወሮበላው የወያኔ ቡድን ነው፡፡ በሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ንጹሐንን የሚፈጀው፣ እንቡጥ ሕጻናትን የሚጨርሰው፣ በሺሕዎች …

ይድረስ ለብአዴን አባላት Read more »

ደሴ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል።የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማው እንደቀጠለ ነው። #Ethiopia #Amharaprotests #Dessie #CivilDisobedience #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በደሴ ከተማ ኣራዳ እንዲሁም ሼልፍ ተራ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች በሙሉ የተዘጉ ሲሆን አውቶብስ ተራ ኣከባቢ የሚገኙ የንግስድ ድርጅቶች እንዲከፍቱ በኣገዛዙ በመገደድ ላይ …

ደሴ የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል።የቤት ውስጥ መቀመጥ ኣድማው እንደቀጠለ ነው። Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከምን ጊዜውም ይልቅ በውስጣዊ የፖለቲካ ትኩሳት ተጠምደዋል፡፡ በውጭ ሲካሄዱ የሰነበቱ ትልልቅ የኢኮኖሚ ስብሰባዎች ላይ እንደሚገኙ ሲጠበቁ የውኃ ሽታ ሆነዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ኬንያ ያስተናገደችው የጃፓን አፍሪካ ኮንፈረንስ፣ በመጠሪያው ቶኪዮ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ከአፍሪካ ልማት (ቲካድ) በመላ …

መቋጫው የሚናፈቀው ትኩሳት ኢኮኖሚውን መጫን ጀምሯል:: (ብርሃኑ ፈቃደ ) Read more »

ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው ላምበረት በሚገኘው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ኤልፎራ የዶሮ ተዋፅኦ ማምረቻ ውስጥ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ዘንድሮ ለአዲስ ዓመት ለገበያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሚቀርቡት ዶሮዎች መካከል ምርመራ የተደረገላቸው ከአንድ መቶ ሰባ በላይ በሳልሞኔላ ባክቴሪያ የተጠቁ …

ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው Read more »