ኢህአዴግ በ2007 ምርጫ መቶ ፐርሰንት ተመረጥኩ ባለ ማግስት መሬት አንቀጠጥቅጥ ሕዝባዊ ቁጣ እየናጠው ይገኛል፡፡ ህዝባዊ አመጹ በይዘቱም ሆነ በስፋቱ ታሪካዊ ሊባል የሚችል ገጽታን የተላበሰና በክልልና በጊዜ ያልተገደበ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ከዝቅተኛው የደህንነትና መለዮ ለባሽ ጀምሮ እስከ ከፍተኛው የመንግስት አካላት …

ለኢህአዴግ የቀረቡት ምርጫዎች የእባብ ወይስ የንስር ተሃድሶ?(ሙሼ ሰሙ ) Read more »

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) ከተሳፈርኩበት መኪና ላይ ሆኜ የሜዳውን ጅረት የተዋቡ ተራሮችንና ኮረብቶችን እያየሁ በሐሳቤ ርቄ በምናቤ ወደ አገሬ ነጐድኩ ማን ይሆን ለምለሚቱ አገሬ ብሎ የዘፈነው። ወዲያው የሀገራችንን ውበት የተዘፈነለንትና የተቀኝንለትን ያህል እንደሚገባ ያላጣጥምነው ለምን …

የሰረቁት ሥጋ ያስይዛል መረቁ ( አሰገደች ቶሎሳ ከኖርዌ ) Read more »

የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል። #Ethiopia #TPLF #EPRDF #CivilObedience #MinilikSalsawi #Change Minilik Salsawi – mereja.com ሰሞኑን የወያኔ ባለስልጣናትና ጥገኞቻቸው ኣደባባይ ላይ ተሰይመው የባጥ የቆጡን እየዘላበዱ ነው።ማሃይማን ሚኒስቴሮች የሚሉት እስኪጠፋቸው ሕወሓት ሕወሓት እያሉ ቀፎ ከሆነ ኣንደበታቸው ነጠላ …

የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል። Read more »

የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች ተወሰዱ የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች በከባድ መኪኖች ተጭነው መወሰዳቸውን ተማሪዎች ተናገሩ ። ተማሪዎችን ከጥናት ላይ ኣስነስቶ ፣ የተቀመጠበትን ወንበር ወስዶ፣ ከላይበራሪ በማስወጣት ላይብረሪውን ባዶ ኣድርገውታል። በቀጣይነት ተማሪዎች ቆመው የሚያጠኑ ቢሆንም መጽሃፍቱን ጭንው …

የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች ተወሰዱ Read more »

 ወጣት አዲሱ ጌታነህ ታሰረ። የሰማያዊ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ እና የህግ ጉዳይ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው ወጣት አዲሱ ጌታነህ በፖሊስ ተይዞ ከአዲሱ ገበያ ወዳልታወቀ ቦታ ተወስዷል። የፓርቲውን አራት አባላት ከያዙ በኃላ አቶ አዲሱን አስቀርተው ሌሎችን ፈተዋል። ባለፉት ወራት መንግስት የሰማያዊ ፓርቲ …

የሰማያዊ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ እና የህግ ጉዳይ ኃላፊ ወጣት አዲሱ ጌታነህ ታሰረ። Read more »

ሴፕቴምበር 15 2016 ምሸት ሪያድ ከተማ ውስጥ የዱአ እና ሰደቃ ፕሮግራም በማድረግ ለሃገራቸው ሰላም ጸሎታቸውን ያደረሱት ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድነት ድረጀት አስተባባሪነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እና በድርጀቱ ቀጣይ የትገል መረሃግበር ዙሪያ ባደረጉት ሰፊት ውይይት የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረአት ኢትዮጵያ እና …

በሳውዲ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ጠየቁ። Read more »

አህመድ አብተው የተባለው በሙስና የበሰበሰ ሰው ወሎ ዩንቨርሲቲ ስለመታደስ ሲያወራ ምሽት ዜና ላይ ሰማሁት። አቶ አህመድ የዐማራ ክልል የገጠር መንገዶች ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ የተገኘባት የሙስና ወንጀል እስካሁን ይገርመኛል። የዐማራ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ኦዲተሮችን (በ2004 ዓ.ም ይመስለኛል) የኦዲት ባለሙያዎችን ወደ …

የኢሕአዴግ የተሀድሶ ተምሳሌት የኢንደስትሪ ሚንስትር አህመድ አብተው የሙስናው ንገሥ !! Read more »

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። በክረምቱ ወራት መኖሪያ ቤታቸው በሕወሓት ኣገዛዝ የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ከነቤተሰቦቻቸው እየተንገላቱ መኖሪያ ማጣታቸውን ኣምርረው በመናገር ላይ ሲሆኑ ጉዳያቸውን እንዲያስፈጽሙላቸው የወከሏቸው ኮሚቴዎች 14 ኣባላት በማእከላዊ የማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ …

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቤታቸው በክረምት የፈረሰባቸው ኣባወራዎች ኮሚቴ 14 ኣባላት ማእከላዊ አየተሰቃዩ ነው። Read more »

በዐማራ ሕዝብ የተጠራ የሥራ ማቆም አድማ የለም! ከመስከረም 9 እስከ 14 ቀን 2009 ዓ.ም በሕዝባዊ እምቢተኛነት ኮሚቴ የቤት ውስጥ የሥራ ማቆም አድማ በባሕር ዳር እና በጎንደር ተጠርቷል እየተባለ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨው ወሬ ከዕውነት የራቀ ምናልባትም ወያኔዎች ወጣቱን በየቤቱ ለማፈስ የዘየዱት …

በዐማራ ሕዝብ የተጠራ የሥራ ማቆም አድማ የለም! Read more »

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል – ከ40 በላይ የጠፉ ወታደሮችን ፍለጋ ወደ ደንቢያ በሁለት ኦራል ጦር ተልኳል – የጎንደር ቅዳሜ ገበያው ቃጠሎ የዐማራ የንግድ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው ትናንት መስከረም 5 …

እስከ ማጫ በለሳ ድረስ የሄደው የወያኔ ጦር አልተመለስም፤ የበለሳና የወገራ ገበሬዎች ቤታቸውን ለቀው ወጥተዋል Read more »

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። #Ethiopia #EthiopianTeachers #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ክልሎችን ሳይጀምር በኣዲስ አበባ ብቻ እየተደረገ ያለው የመምህራን ስልጠና ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ በዝምታ ተቃውሞ የታጀበ ቢሆንም በዛሬ እለት በኣንዳንድ ኣከባቢዎች በስልጠናው መድረክ …

መምህራን ከዝምታ ባለፈ በአንዳንድ አደራሾች ቁጣቸውን መግለጽ ጀምረዋል። Read more »

በትላንትናው እለት ምሽት አራት ተኩል ጀምሮ የተቃጠለው በርካታ ሙስሊም ነጋዴዎችና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ከጥንት ጀምሮ የሚነግዱበት “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው። ከጥቂት ሱቆች ውጭ ሁሉም ከነሙሉ ካፒታሉ ወድሟል፡፡ መንስኤውን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ብዙ ሱቆች እንደወደሙ ሱቃቸው የተቃጠለባቸው ለቢቢኤን ገለጹ፡፡ በወቅቱ …

በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ወደመ:: (Video) Read more »

ኮንሶ = ፈላጭ ቆራጭ ክልል ግድያዉን ቀጥሏል #Ethiopia #KonsoProtest   ዞን አይገባህም የሚል ከላይ-ታች/Top Down የሚል የአምባገነን ዉሳኔ ከወሰኑ በሗላ 1. የአርሶአደር ቤት እያቃጠሉ እየገደሉ ሬሳ ጭምር በዕሳት እያጋዩ ናቸዉ፡፡ 2. ትላንት ምሽት የ23ቶች መኖሪያ ቤት በሙሉ ተፈተሾ እናቶችና ሕፃናትን …

ኮንሶ = ፈላጭ ቆራጭ ክልል ግድያዉን ቀጥሏል Read more »

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል፤ Muluken Tesfaw መፈናቀል በአውሮፕላንና በእግር፤ በወታደር የሚፈናቀሉና በወታደር የሚጠበቁ ዜጎች ከትግራይ የበቀለው ጥቁር ፋሽስት ለዐማራ ሕዝብ ሁለት ምርጫዎችን አቅርቦለታል፤ ሁለቱም መጥፎ ናቸው፤ ሁለቱም የሕልውና ፈተናዎች ናቸው፡፡ ዛሬ ዐማሮች ዜጎች ሳይሆኑ …

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል Read more »

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! ለኮንሶ ሕዝብ ጥያቄም በሰላማዊና ሕጋዊ አግባብ ብቻ ምላሽ ሊትሰጡት ይገባል፡፡ ከጥላሁን እንደሻው የኮንሶና የቡርጂ ብሔረሰቦች ለብዙ ዘመናት በወዳጅነትና በፍቅር አብረው የኖሩ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው፡፡ ሁለቱም ብሔረሰቦች የጥንታዊው የሊበን ሕዝቦች አካል ከመሆናቸውም በላይ ከሊበን ተነስተው …

ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቃማት መምህራን እና ሰራተኞች ኢህአዴግ ይታደስ ከምትሉን ይፍረስ እያሉ ነው፡፡ ኦህአዴግ በዚህ በከፍተኛ ትምህርት አመፁ እንዳይቀጥል ለመከላከል መሰረት ያደረገ ቢሆንም መምህራኑ የምትፈሩት አመጽ በትምህርት ቤቶችም ይቀጥላሉ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው፡ በኢህአዴግ የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መደረክ የዝምታ አመፅ ውጦታል፡፡ …

በኢህአዴግ የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መደረክ የዝምታ አመፅ ውጦታል፡፡ Read more »

30 የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 20 ወታደሮች ተማርከዋል፤ መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ ጦር የወያኔ ጦር ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ገበሬ ተደምስሷል። ከቦታው በስልክ እንዳረጋገጥነው በምዕራብ በለሳ፣ በወገራና በጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ትጥቅ ለማስፈታት የተንቀሳቀሱ …

መሣርያ ለማስፈታት ወደ ወገራና ወደ በለሳ የተንቀሳቀሰው ሁለት ጋንታ የወያኔ ጦር ተደምስሷል። Read more »

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Minilik Salsawi – በወያኔ የሚሰጡ ስልጣናዎችን እንደከዚህ ቀደሞ በማክሸፍ በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን ለስርነቀል …

የመምህራን የተማሪዎችን የወላጆችን ስልጠና በኣዲስ መስመር ኣዲስ የትግል ስልት የሚከፈትበት መንገድ መጥረጊያ በማድረግ የወያኔን ውድቀት በጋራ እናፋጥን። Read more »

ከወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰረው ዐማራ በቂሊንጦ ተገደለ VIDEO ወያኔ የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴዎችንና መላውን የዐማራ ሕዝብ በመግደል፣ በማሰርና በማሰደድ ጥያቄውን ለማፈን እየሞከረ ባለበት በአሁኑ ሰአት ከማንነት ጥያቄው ጋር በተያያዘ በቂሊንጦ ታስረው የነበሩ አቶ ይላቅ አቸነፍን …

ከወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ የታሰረው አቶ ይላቅ አቸነፍ በቂሊንጦ ተገደለ Read more »

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ካውንስል መደበኛ ስብሰባ መክፈቻ ላይ የድርጅቱ የሰብአዊ መብት ጉዳይ ኃላፊ ባደረጉት ንግግር የወያኔ አገዛዝ በዜጎቹ ላይ እየወሰደ ያለው አፈናና ግድያ አሳሳቢ እንደሆነ ገልጸዋል። በሰላማዊ መንገድ ተቃዋማቸውን በሚያሰሙ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ግድያና ጭፍጨፋ እንዲሁም እስራት መካሄዱ …

የተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኃላፊ ወያኔን ወነጀሉ Read more »

By Meski Ab Fits : የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ በጣም ቀላል ነው :: እነዚህ ወገኖች የጠየቁት ‘ጉዳያችንን ለማስፈፀም የዞን ከተማ ፍለጋ እንደ ማጅላን ከምንዞር በአቅራቢያችን ማዕከሉን ያደረገ የዞን መዋቅር ኖሮን ፖለቲካዊ ጉዳያችንን በቅርብ እያስጨረስን እንኑር’ ነበር ። ገታራው መንግስት በዚህ መስማማቱን …

አንድ ነገር ይገርመኛል – ኢህአዴግ ዘንድ ቀላል እና ከባድ ነገር እንኳን የሚለይ ሰው መጥፋቱ! Read more »

በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገኝው የወያኔ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወደ ዛሬ የተሸጋገረውን የጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መስከረም ዘጠኝ ቀን 2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል። በፍርድ ቤቱ ደጃፍ ከተሰበሰበው እልፍ የአማራ ወጣት በላይ የአማራ ደም ሊጠጣ ከተማዋን የወረራት …

የጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለ5ኛ ጊዜ ወደ መስከረም 9/2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል። Read more »

የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! – ይጠይቃሉ ?? ?? ?? ?? ?? ይህን ጥያቄ ለአገራችን የፖለቲካ ኃይሎችና ልህቃን አድርስልን ፣አደራ ያሉን የኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነት በንቃት እየተሳተፉ ያሉ ወጣቶች፣ የመንግስት ሠራተኞችና በህግ ሙያ /ዳኝነት ሥራ የተሰማሩና በክረምት የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን በመከታተል …

የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! Read more »

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ #Ethiopia #KonsoProtests #EthiopiaProtests #SouthEthiopia Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኮንሶ የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ከተሻገረ ካለፉት ኣመታቶች ጀምሮ የሕወሓት መራሹ ኣገዛዝ …

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ Read more »

The #USA Congress is speaking out against tyranny in #Ethiopia.የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ የተነጣጠረ ረቂቅ ውሳኔ በዛሬው ዕለት ይፋ አደረገ። ዋሽንግተን —  በሪዮ …

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ Read more »

ባለፈው ሳምንት የእሳት ቃጠሎ ተከስቶበት በነበረው ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ታሳሪዎች ከቅዳሜ ጀምሮ የሄዱ ጠያቂ ቤተሰቦች ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ብቻ እንዲያዩዋቸው መደረጉን እንዲሁም አንዳንዶቹ ማነጋገር ጭምር እንደተከለከሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። ዋሽንግተን —  የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር …

በቂሊንጦ እስረኞችን ለመጠየቅ ከአምስት ደቂቃ ያነሰ ጊዜ እንደተሰጣቸ ቤተሰቦች ገለጹ Read more »

ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። #Ethiopia #EPRDF #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #Change #Freedom Minilik Salsawi – mereja.com = ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው:: አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::አስገራሚው ነገራችን፤ ትላንት የተበላውን ዛሬ በቦታው የተቀመጠው ጠንቅቆ ለማስተዋል አለመቻሉ! …

ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት። Read more »

ችግሮችን ከልማቱ የመነጩ/ከውጭ ሃይላት የተቃጡ/በስልጣን ያለ አግባብ ከመጠቀም የወጡ እያሉ ማሳነስና ማድበስበስ መፍትሄ አይሆንም ፓስተር እስጢፋኖስ ቱፋ ስሜ ፓስተር እስጢፋኖስ ቱፋ ሲሆን ላለፉት 20 አመታት ሰዎችን የጽድቅ ኑሮ እንዲኖሩ -አምላካቸውን በመታዘዝ ለመንግስትና ለህዝብ መልካም ስራን እንዲሰሩ መልካም ዜጋን ለማነጽ ስሰራ …

ችግሮችን ከልማቱ የመነጩ/ከውጭ ሃይላት የተቃጡ/በስልጣን ያለ አግባብ ከመጠቀም የወጡ እያሉ ማሳነስና ማድበስበስ መፍትሄ አይሆንም Read more »

አስራትና በኩራት ስለትም ለገዳዮች መስጠት ይቁም ለቤ/ክ የሚሰጠው አስራትና በኩራት የስለት ከፍተኛ ገቢም ወደማን እንደሚገባ ያውቃሉ ?? ወደመንግስት ካዝና ገብቶ እኛኑ ለሚገድሉ አጋዚ-ፌደራል – ፖሊስ ደሞዝ አበልና እንክብካቤ እኛኑ ለመጨፍጨፍ ጥይት መግዣ ይውላል:: የተረፈው ስርአቱ ቆብ ቀሚስ አልብሶ በ17 ቱም …

የስርአቱን የገቢ ምንጭ በማንጠፍ እንዋጋው:: አስራትና በኩራት ስለትም ለገዳዮች መስጠት ይቁም Read more »

የጎንደርና ጎጃም ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ ነው – # ግርማ_ካሳ ሕወሃቶች በአማራዉ ክልል መብራት አጥፍተው ከፍተኛ የሆነ የዘር ማጽዳት ወንጀል እየፈጸሙ ነው። በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ ወጣቶችን የፍርድ ቤት ሆነ የፖሊስ ማዘዣ ሳይዙ፣ ቤት እየገነደሱ፣ ከፍተኛ የጭካኔ ተግባራትን እየፈጸሙ ነው። ከአካባቢው …

የጎንደርና ጎጃም ህዝብ ሕልውና አደጋ ላይ ነው – # ግርማ_ካሳ Read more »

ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን-Achamyeleh Tamiru አባይ ጸሀዬንና ስዩም መስፍንን እናውቃቸዋለን። የህዝብ «ጠላቶች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «ከፍተኛ አመራሮች» የከፉ እንጂ የተለየ ጠባይ በሕይወታቸው ሙሉ ታይቶባቸው አያውቅም። «ሙሰኞች» እያሉ ከሚፈርጇቸው «የመንግስት ሌቦች» ግንባር ቀደሞቹ አባይ ጸሀየና ስዩም መስፍን ናቸው። ከነሱ ውጭ ያሉት …

ነውረኞቹ አባይ ጸሀዬና ስዩም መስፍን Read more »

ጋዜጠኛ ና ጦማሪ እስክንድር ነጋ እና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ በሽብር እና በሃገር ክህደት ወንጀል ፅኑ እስራትተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ መስከረም 3 ቀን 2009 ዓ.ም ድፍን አምስት ዓመት ሆናቸው፡ እስክንድር “ንፁህ ስለሆንኩኝ፣ የቀረበብኝ ማስረጃ የሌለ በመሆኑ እንዲሁም ፍርድቤቶችን …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ አምስት ዓመት ሆናቸው፡ Read more »

በቃጠሎ ምክኛት ከቂሊንጦ ማረሚያ ወደ ዝዋይ እና ሸዋ ሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከፍተኛ እንግልት እና ስቃይ ላይ እንደሆኑ እና የቃጠሎ መንስኤም እናንተ ናችሁ እየተባሉ እንደሆኑ የታሳሪ ቤተሰቦች ገለፁ ። ሪፖርተሮቻችን ያናገሯቸው የተለያዩ የታሰሪ እናቶች እንደገለፁት ከ250 ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዘን ልጆቻችንን …

ከቂሊንጦ ማረሚያ ወደ ዝዋይ እና ሸዋ ሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከፍተኛ እንግልት እና ስቃይ ላይ ናቸው Read more »

የሁለት እስረኞች ወግ! BefeQadu Z. Hailu አዋቂው፣ ዕውቁ እና ተወዳጁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ትሁቱ እና ሠላማዊው ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌን በአካል ያየኋቸው በ2003 መጨረሻ በአንድነት ፓርቲ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ነበር። ያኔ በጋራ የምንጦምርበትና ለእስር የዳረገን ዞን ዘጠኝ አልተመሠረተም ነበር። …

የሁለት እስረኞች ወግ! Read more »

ሕዝባዊ ትግላችንን ከዘላቂ ግብ ለማድረስና ሀገር አቀፋዊ ቅኝት እንዲኖረው ለማድረግ ሁሉም የዴሞኪራሲ ኃይሎች በአንድነት መቆምና ትግላቸውን ማቀናጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ኢህአዴግም የሕዝቡን ውሳኔ ሊቀበል ይገባል፡፡ (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዘመናት ተጭኖባቸው የኖሩትን አምባገነናዊ አገዛዞች ለማስወገድና ፍትሕና እኩልነት …

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ Read more »

ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት አንድ ግብረ ኃይል ተቋቋመ:: #Ethiopia #AmharaProtests #AmharaResistance #MulukenTesfaw #MinilikSalsawi የዐማራን ሕዝብ ትጥቅ ለማስፈታት በወያኔ የሚመራ አንድ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሰማን፡፡ ግብረ ኃይሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት፣ የፌደራል ፖሊስና መከላከያን ያከተተ ነው፡፡ ይህ ግበረ ኃይል በዐማራ …

ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት አንድ ግብረ ኃይል ተቋቋመ:: Read more »

በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡ በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. — በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡ በጎንደር፣ በአዴት፣ በዳንግላና ሌሎችም ሥፍራዎች …

በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱ ነው፡፡ Read more »

ከአዲስ አበባ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ቦሌ አየር መንገድ ሕገ ወጥ የእጽ ዝውውር ላይ አንድ ሻለቃ ውስጥ ይሠሩ የነበሩ ሃያ የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው አገዛዙን ክደው ባለፈው ሳምንት ከሕዝብ ጋር መቀላቀላቸው ታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ አባላቱን ለዚህ ውሳኔ ያበቃቸው …

20 የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ከሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=TUBfVK6xJwE]

አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ! ዛሬ ኢድ ሰላት ለይ ህዝበ ሙስሊሙ ቀይ ወረቀት በመያዝና እጁን በማጣመር ታስረናል በማለት ቅፅበታዊ ተቃውሞ ተደረገ ።የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በዓል ለማክበር በጎንደር …

!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ! = አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ:: Read more »

Oromo Protests

 የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: Minilik Salsawi – mereja.com – ከኦሮሞ ተቃውሞ ኣስተባባሪዎች በተደረገ ጥሪ መሰረት የግብይት ማቆም አድማ ከቤት ያለመውጣት አድማ እና መንገድ መዝጋት በመላው ኦሮሚያ ከጷግሜ 1/2008 መጀመሩና …

የኦሮሚያ የግብይት ማቆም አድማና መንገድ መዘጋት አዲስ አበቤውን ለከባድ የዋጋ ንረት በመዳረግ አራቁቶታል። በዓሉን አደብዝዞታል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ሰበር መረጃ — በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል፤ # Konso Protest// ከኮንሶ ከዘጠኝ ወራት በፊት የጀመረው የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ በአሁኑ ጊዜ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ተሸጋግሮ ፣ ህዝቡ በህወኃት/ህአዴግ ደጋፊዎችና ህዝባዊ ትግሉ በተቃራኒ ቆመው ህዝቡን የሚያስጠቁት ላይ የደረሰበትን …

በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል Read more »

  ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች። የአፀፋ እርምጃ! እኛም ከአፋር ክልል ተቆፍሮ ወደ ጅቡቲ የሚሄደውን 70 ፐርሰንት የሆነውን የጅቡቲ የመጠጥ ውሃችን፣ ከድሬደዋና ጅጅጋ በገፍ የሚሄደውን ጫታችን፤ የሚላኩ ስጋ፣ፍራፍሬወችን፣ የአትክልትና ምግቦች ኣንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ጅቡቲወች ላይ …

ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች Read more »

#EthioMuslims #EidAlAdha2016 #EthioMuslimPeacefulStruggle ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ሰኞ መስከረም 2/2009   የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/fxGgce   የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-   ************************** **************************   ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ‹‹እንኳን ለ1437ኛው …

ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ Read more »

  በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል   ዛሬ መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወልቃይት አዲ ረመጥ ከተማ አዲስ ዓመቱን የተወሰዉ ወገኖቻቸውን በማሰብ በቤታቸው ሲያከብሩ ውለዋል፡፡ ምሽት 3፡00 ሲሆን የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ የዐማራ ተወላጅ በሆኑ …

በወልቃይት ዐማሮች ላይ በአዲስ ዓመት ምሽት ተኩስ ሲዘንብባቸው አምሽቷል Read more »

ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ስለቂሊንጦ ድራማ የሚያምኑበትን እንዲህ ይናገራሉ —— “ሰዎቹ ሊገደሉ የሚችሉት በምርመራ ላይ ነው” ———————- “በቂሊንጦ እስር ቤት የተቃጠለ ሰው አለ ብዬ አላስብም። (እሳቱ በአደጋ ተፈጥሯል ብለን የማናምን ከሆነ) ከቃጠሎ በፊት ተኩስ እንደነበረ ሰምተናል። ይህ ከሆነ ደግሞ እሳቱም ሆነ …

ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ስለቂሊንጦ ድራማ የሚያምኑበትን እንዲህ ይናገራሉ Read more »

#EthioMuslims #EthioMuslimCommitteeMembers #EthioMuslimPeacefulStruggle ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009   የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/zVxoF1   Liinkii PDF Ibsichaa፡- http://goo.gl/jcAQ8y   Copy of the press release in English፡- http://goo.gl/taJ9aN   የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-   …

ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ Read more »