አዳማ ተቃውሞ ተነስቷል። ወደ ሶደሬ በሚወስደው መንገድ የሚገኙ ሰፋፊ እርሻዎች እየተቃጠሉ ነው። ፌደራሎች አካባቢውን ወረውታል። የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። የስልክ አገልግሎትም አስቸጋሪ ነው። የኢንተርኔት አገልግሎት በቢሾፍቱም ከትላንት ማታ ጀምሮ ተቋርጧል። የጂማ ዩኒቨርሲቲ ኦሮሞ እና አማራ ተማሪዎች ከአንድ ሰአት በፊት …

አዳማ ተቃውሞ ተነስቷል። Read more »

ጀግናውን የዳባትን ሕዝብ በተልካሻ ምክኒያት በመሸወድ ከዘረኛው እና ሰው በላው ሕወሓት መንግሥት ጎን የቆመ በማስመሰል ታላቅ ሰልፍ በማስወጣት በEBC ሰፊ ሺፋን ተሰጥቶት ዶክመንታሪ ፊልም ሊሠራ መሆኑ ታውቋል። ባንዳው የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ አገናኘው አስማማው ከዳባት አጅሬ የሚሰራውን መንገድ ምክኒያት በማድረግ የሁሉንም …

በዳባት ሕወሓት ጸረ ሕዝብ ዶክመንተሪ ፊልም ሊሰራ ነው Read more »

ኢሬቻን ለማክበር የተጓዙ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰው እልቂት ከተሰማ አንስቶ መቂ፣ ዝዋይ እና ሻሸመኔ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ከትላንት ምሽት አንስቶ መንገዶች በተደጋጋሚ እየተዘጉ ነው። ተሽከርካሪዎች እየተቃጠሉ ነው። ህዝብ ወደ ጎዳና ወጥቶ ቁጣውን በምሬት እየገለፀ ነው ። #MinilikSalsawi

በተለያዩ ቦታዎች ያሉ ዩኒቨርስቲዎች የመከፈቻ ቀናቸው እንዲዘገይ መመሪያ የተሰጠ መሆኑ ታወቀ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወለጋ፣ በአምቦ፣ በወሊሶ፣ በአዳማ፣ በባሌ፣ በሐረር ወዘተ. የሚገኙ ዩኒቭርሲቲዎች ከመደበኛ የዘመኑ የትምህረት መከፈቻ እንዲዘገይ የውስጥ መመሪያ መተላለፉ እየተነገረ መሆኑን ተረድተናል፡፡ በቅርቡ የተከሰተው ሕዝበዊ አመጽ ተማሪዎች ከክረምቱ መዘጋት …

በተለያዩ ቦታዎች ያሉ ዩኒቨርስቲዎች የመከፈቻ ቀናቸው እንዲዘገይ መመሪያ የተሰጠ መሆኑ ታወቀ Read more »

በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን መታሰብያ ስነስርዓት ተካሄደ፡፡ ——————————————————————————————– መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ/ም ዓመታዊ የእሬቻ በዓል አከባበር ላይና በተለያየ ግዜ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን መታሰብያ የሻማ ማብራትና የፀሎት ስነስርዓት በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ተደረገ፡፡

በመላው ኦሮሚያ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። ለኣዲስ ኣበባ ቅርብ በሆነችው ቡራዩ የከባድ መሳሪያ ቶክስ ማምሻውን የጀመረ ሲሆን በሙገር የዳንጎቴ ንብረት የሆነ ከባድ መኪና በሕዝባዊ ንቅናቄው ኣራማጆች ሲጋይ በቡሌ ሆራ ፍርድ ቤቶች ጋይተዋል፤ ሲኤምሲ ልዩ ስሙ መሪ አካባቢ ህዝብ እና የወያኔ ወታደሮች …

በመላው ኦሮሚያ ከባድ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts October 3, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=u00yOAwLugE&w=640&h=360]

አሁን ባለው ቁጥር ከ295 በላይ ሰዎች በቢሾፍቱ ተረሽነዋል፡፡ 120 አስክሬኖች ወደ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሲሄዱ 175 የሚሆኑት አስክሬኖች ወደ አዲስ አበባ ተጭነዋል፤ወደ ቢሾፍቱ ሀይቅ ውስጥ ከአስለቃሽ ጪስ እና ከጥይት ሸሽቶ የሰጠመ ህዝብ ቁጥር ብዛት ግን ገና አልታወቀም፡፡ በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ …

በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል Read more »

በቢሾፍቱ ኢሬቻ በአል ላይ ህዝቡ ያሳየውን ሰላማዊ የተቃውሞ ስነ ስርአት የሚያሳየውን ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ። ይህ 200 ሰዎችን ለመግደል ምክኒያት ይሆናል? አሳዛኝ ነው። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=UhePpkX_Jp8]  

አሳዛኝ ዜና #Irreechaa2016 #Ethiopia ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት እስከ አሁን በደረሰው መረጃ በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል። እርጥብ ሳርና ኣደይ ኣበባ ይዘው ለወጡ ሕዝቦች በገዛ አገራቸው ከሰማይ ጥይት ማርከፍከፍ ነገ ሕወሓት ከነደጋፊዎቹ የንጹሃንን …

አሳዛኝ ዜና ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል Read more »

#Irreechaa2016 #Ethiopia ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል #Bishoftu #DebreZeit #MinillikSalsawi Minilik Salsawi – mereja.com – ወታደሮቹ በፒካፕና በኦራል መኪና ከተማዋን እየናጧት ይገኛሉ ይህንን ሁሉ ህዝብ ይፈራ መስሏቸው ይሁንና ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል …

VIDEO – ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል Read more »

ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ለመጄመሪያ ጊዜ በድብቅ ቀረበ ። ኮረኔል ዛሬ ወደ ፍርድቤት መምጣቱን ህዝቡ ባለመስማቱ እንደ አለፉት ጊዚያት ፍርድ ቤቱ በህዝብ አልተጥለቀለቀም። ይል ቁንም የአማራ ክልል መከላከያ በብዛት ፍርድ ቤቱን በክፍተኛ ጥበቃ ዙሪያውን ከብበውት ነበር። ኮረኔል ደመቀ …

ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት ለመጄመሪያ ጊዜ በድብቅ ቀረበ ። Read more »

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle #EthioMuslimPrisoners መንግስት የቅሊንጦውን እሳት አደጋ በታሳሪዎች ላይ ለመደፍደፍ የሚያደርገውን ጥረት ያቁም! ንጹሃን ታሳሪዎችን ማንገላታት ይብቃ! ቅዳሜ መስከረም 21/2009 መንግስት የአገርን ህልውና የማስጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት አካል እንደመሆኑ መጠን የአገር ህልውና ምሰሶ የሆነውን ሰላም የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ይህንን …

መንግስት የቅሊንጦውን እሳት አደጋ በታሳሪዎች ላይ ለመደፍደፍ የሚያደርገውን ጥረት ያቁም! ድምፃችን ይሰማ Read more »

የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ የምእራብ ጎጃም ዞን እና የባህር ከተማ ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሀም በመስቀል በአል ላይ በግልፅ የህዝብ አባት መሆናቸውን ካሳዩ በኋላ በካድሬው አባት ተብዬ ተጠረተው ወደ አዲስ አበባ መግባታቸው መነገሩ ይታወሳል። ሆኖም አባታችን አቡነ አብርሃም ወደ አዲስ አበባ የሂዱበት …

አቡነ አብርሃም ወደ አዲስ አበባ የሂዱበት የተጨማሪ ኢጲስ ቆጶስነት አስመራጭ ኮሚቴ ስለሆኑ ነው Read more »

በደቡብ ኦሞ– ሰላማዊ ሰልፎች – ተጨናገፉ፣ ዕቅዶች ተሰረዙ 1. ሳላማጎ ወረዳ ዋና ከተማ ሃና ልማቱን በመደገፍ-በአማራ ኦሮሚያና ኮንሶ የሚደረገውን ህዝባዊ እምቢተኝነት የመንግስትን የልማት ስራ ለማደናቀፍ፣ በጥቂት ፀረ-ልማት ኃይሎች የተቀነባበረ ነው በማለት ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ከዞን በወረደ መመሪያ በመስከረም 13 …

በደቡብ ኦሞ– ሰላማዊ ሰልፎች – ተጨናገፉ፣ ዕቅዶች ተሰረዙ Read more »

  የወልቃይት የ ኣማራ ተጋድሎ ያሳሰበው የወያኔ መንግሥት ኣገር ሽማግሌዎች እርቅ ለመፍጠር በሚል ሰበብበ 20/01/09 ዓ/ም ከክልል ትግራይ ባንዳው ፈረደ የሺወንድምእና የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽኖሮች እንዲሁም የዞኑ ኣስተዳደር ኢሳያስ ታደሰ የከተማ ኣዲ ረመጥ ኣለቅላቂዎችን ብቻ ለመሰብሰብ ያቀዱ ሲሆን ነገርግን ህዝቡ እሰከመቼ …

የወልቃይት አማራ የሀገር ሽማግሌዎች በወያኔ ከወጣቱ በመቀጠልተቃውማቸውን ኣሰሙ Read more »

Minilik Salsawi – mereja.com የማህበራዊ ድረገጽን ለመልካም ነገር ማዋል ከቆመ ቢያንስ 3 አመታት ተቆጥረውታል:: ማህበራዊ ድረገጽ በተለይ(ይብልጡኑ ፌስ ቡክ በተሳዳቢዎች ባልበሰሉ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ባልሰለጠኑ እና ጽፈው የሰጧቸውን በሚለጥፉ ሲልም በስም አጥፊዎች ብሎም በዘላፊ እና በአጨብጫቢ ስሜተኞች ባለሥሥ ብልት አሸማቃቂ …

የፍረጃ የቅፈላ የስድብ የምቀኝነትና የቅናት ፖለቲካ ይቁም:: መብሰል መከባበር መደማመጥ የምንጀምረው ከየትኛው ጫፍ ይሆን? የምንሄድበት መንገድ ሁሉ ዝግ ነው!! Read more »

በብዙዎች የመምህራን “ስልጠናዎች” ላይ ዝምታ ከቃላት በላይ ተቃውሞን ለማስተላለፍ ጠቅሟል። አንዳንድ ቦታዎች ላይ ግን አላስችል ያላቸው መምህራን ካድሬዎቹን አሳፍረዋል። ”ለምን እንዲህ አደረጋችሁ”፤ “ምን አቅብጧችሁ ተናገራችሁ?” ማለት አይቻልም፤ የካድሬዎቹ ድፍረት ትዕግስት ያስጨርሳል። ክፋቱ በእነዚህ አዳራሾች ውስጥ የነበሩ ጆሮጠቢዎች ሪፓርት የሚያደርጉትን አግኝተዋል። …

በርካታ መምህራን ከቤታቸውና ከመንገድ እየተወሰዱ እየታሰሩ ነው። Read more »

///ኢትዮጽያ ውስጥ የማይጠፋ ነገር የለም/// ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 80 ሺህ የኤርትራ ስደተኞች ጠፉብኝ ሲል UNHCR ተናገረ   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን የኢትዮጵያው ቢሮ እንዳለው እስከ ነሀሴ መጨረሻ 161 ሺህ 615 ኤርትራውያን በስደት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ እና የተመዘገቡ ሲሆን …

ኢትዮጽያ ውስጥ የማይጠፋ ነገር የለም ። ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 80 ሺህ የኤርትራ ስደተኞች ጠፉብኝ ሲል UNHCR ተናገረ Read more »

የትግሬ ወያኔ ቡድን ወልቃይትን : ጠገዴን : ጠለምትን እና ሁመራን ከጎንደር በመውሰድ ሳያቆም አሁን ደሞ በራሱ ህገ መንግስት የአማራ ክልል ነው ያለውን ቦታ ለመውሰድ እያሰፈሰፈ ነው::   ነገሩ እንዲህ ነው:: በሰሜን ጎንደር ዞን የምእራብ አርማጭሆ ወረዳ የምትገኝ #አብድራፊ የምትባል ከተማ …

የትግሬ ወያኔ ቡድን የአርማጭሆን አብድራፊ የምትባል ከተማ ለመውሰድ እያሰፈሰፈ ነው:: Read more »

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የፅ/ቤትና አስተዳደር ኃላፊነትን በሕገወጥነት ይዘው የቆዩት አቶ እንደሻው እምሻው ከግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን በተለያዩ ጊዚያት የፓርቲውን ንብረት በድብቅ እያወጡ መሆኑ መረጃ የደረሳቸው የፓርቲው ሊቀመንበር ጊዚያዊ የንብረት አጣሪና …

አቶ እንደሻው እምሻውና ግብረ አበሮቻቸው የሰማያዊ ፓርቲ ንብቶችንና ሰነዶችን በመዝረፍ ተሰውረዋል፡፡ Read more »

ለቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ ንፁሃን ሙስሊም እስረኞችን ተጠያቂ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ባስቸኳይ ይቁም ——- ፍትህ ራዲዬ ይህ ወንድማችን ኡመር ሁሴን ይባላል፡፡ በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ ከደሴ ከተማ ተይዞ በማዕከላዊ አሰቃቂ እና ከባድ የተባለውን የስቃይ እና የግፍ ቅጣት በምርመራ ወቅት …

ለቂሊንጦ ማ/ቤት እሳት ቃጠሎ ንፁሃን ሙስሊም እስረኞችን ተጠያቂ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ባስቸኳይ ይቁም Read more »

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስብሰባ በከፍተኛ የአመፅ ስሜት ተበተነ፡፡ ከዚህ በፊት እንደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ሳይካሄድ የቆየዉ እና በዛሬዉ እለት በወያኔ ቡችላ በሆነዉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ስብሳቢ በሆነዉ በ ደ/ር ሽንታየሁ ወልደ ሚካኤል የተጀመረዉ እና በሁለት ታላላቅ አዳራሽ ከ2ሺህ በላይ …

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ስብሰባ በከፍተኛ የአመፅ ስሜት ተበተነ፡፡ Read more »

ወጣት በለጠ ንብረቱ ቸኮለ እድሜው 17 ፣ የ2008 ዓም የአስረኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ነበር። ወረታ ላይ በተደረገው የአማራ ተጋድሎ ሳቢያ የሕወሓት ቅጥረኞች በጥይት ገድለውታል ። አሁን ውጤት ሲመጣ ሁሉንም የትምህርት አይነት “A” አስመዝግቦ ኖሯል ። ይሄን እጅግ የሚያኮራ ውጤት መጣ… …

ወጣት በለጠ ንብረቱ ቸኮለ እድሜው 17 የሕወሓት ቅጥረኞች በጥይት ገድለውታል ። አሁን ውጤት ሲመጣ ሁሉንም የትምህርት አይነት “A” አስመዝግቦል ። Read more »

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Emv-zpc6RmQ] መስከረም 17 ቀን 2008 ዓ.ም. የመስቀል በአልን ተከትሎ አማርኛ ሙዚቃ ተሰምቷል በሚል አቶ አርአያ ታረቀ የተባለን የአዲረመጥ ከተማ ነዋሪ ዐማራ የትግራይ ልዩ ኃይል መደብደባቸውን ተከትሎ ዛሬ የከተማ ነዋሪዎች በአደባባይ ወጥተዋል፡፡

መስከረም 19, 2009 ዓ.ም አስደንጋጭ እና አሳሳቢ በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። ብር ሸለቆ የታሰሩ የዐማራ ወጣቶች በግዴታ በመርፌ እንዲወስዱ የተደረገውን መድኃኒት ምንነት የሚያስረዳ ምስል ትናንት ወጥቷል። በዚሁ መሠረት የዐማራ …

በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኙ ወገኖቻችን በከባድና የተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ። Read more »

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimDiaspora #EthioMuslimPeacefulStruggle ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! ህብረተሰባችንን በትግላችን ዙሪያ በማሰባሰብ ትግላችንን እናጠናክራለን! ረቡእ መስከረም 18/2009 ቀጣይ ትግላችን ሙሉ መብታችንን በዘላቂነት ማስከበርን ዓላማው ያደረገ እንደሆነ በተለያየ ጊዜ ማንሳታችን፣ ለትግላችንም መጠናከር እና ግቡን መምታት ህብረተሰባችን በግል እና በቡድን …

ዲያስፓራው የትግሉ አጋር ሆኖ ይቀጥላል! – ድምፃችን ይሰማ Read more »

ትናንትና ዛሬ በየቦቅላ የአማራ ተጋድሎ እየተካሄደ ነው። የቦቅላ ከደብረ ማርቆስ ከተማ 38 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የገጠር ከተማ ነች። ወደ የቦቅላ የሚያስገባውና የሚያስወጣው መንገድ እዚህ መግለጥ በማልፈልገው ቦታ ስለተዘጋ ከትናንትና ጀምሮ ወደ የቦቅላ ምንም ዓይነት ተሽከርካሪ መግባትም ሆነ መውጣት …

ከደብረ ማርቆስ ከተማ 38 ኪሎ ሜትር የቦቅላ ከተማ በተኩስ እየተናጠች ነው። Read more »

የህወሃትን የ minority  ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ ********* በቅርቡ ብዙዎቻቹ እንደተመለከታቹት፣ ህወሃት ሶማሊዎች ኦነግን ወይም ግንቦት ሰባትን በመቃወም ወጡ የሚል ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው። መታወቅ ያለበት እውነት እንዲህ ዓይነቱን የህወሃት ድራማ እየተጫወቱ ያሉት ክልሉን አስተዳድራለው የሚለው አሻንጉሊት ፓርቲ አባላት ብቻም ሳይሆኑ፣ …

የህወሃትን የ minority ቁማር ጫወታ ይጠንቀቁ!! ጀዋር መሀመድ Read more »

ጸረ ነፍጠኛ ግንባር?! (የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!) Muluken Tesfaw   አንድ የማከብራቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ወያኔ በአማራ ሕዝብ እምቢተኝነትና አይበገሬነት ስለተርበተበተ፣ ይህን ሕዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለመነጠል መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው በማለት በቅርቡ የታዘቡትን አጫውተውኛል፡፡ እኚህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ኅብረትና …

ጸረ ነፍጠኛ ግንባር?! (የነስብሐት ነጋ የጥፋት ድግስ!) Read more »

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት መስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009 የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ   የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን …

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት – መስፍን ወልደ ማርያም Read more »

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ) ጂጂ አባይን የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ስትል ትገልፀዋለች ለእኔ የእርሷ ግጥሞች አባይን በገለፀችበት መንገድ ብገልፀው ደስ ይለኛል። የማያረጅ ቅላፄ የማይሰለች ግጥም መፃፍ የምትችል በቲፎዞ ሳይሆን በአመከንዮ ከተወያየን አንድ ጂጂን ብቻ ነው የሙዚቃው አምላክ …

ጂጂ ልንጠብቃት የምትገባ እንቁ ናት (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

አይ ወያኔ! Muluken Tesfaw ነብሰ ገዳዩ ወያኔ ሸዋ ላይ ግብዓተ መሬቱ እንደሚፈጸም ጠንቅቆ ስለሚያውቅ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ምንም ዓይነት የተሰበሰበ ሕዝብ እንዳይኖር የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም፡፡ ሆኖም የውሸትና የቅጥፈት አባት ነውና እንደለመደበት አዲስ አበባ ውስጥ መሰብሰብ ይቻላል የሚል ርካሽ ፕሮፓጋንዳውን ለማሰራጨት፣ …

ወያኔ ተርበትብቷል! የአዲስ አበባ ሕዝብ በቅርብ ጊዜ የወያኔን ግብዓተ መሬት መፈጸሙ አይቀርም!!! Read more »

ወ/ሮ ገነት ገብረ እግዚአብሔር ማን ናት? ይህች ሴት በዘር ትግሬ ስትሆን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የድጎማ መምህር የነበረች፤ ዲፕሎማዋን ከቅርብ ዓመታት በፊት የያዘች እና ለሕወሓት ባላት ቅርበት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ በመሆን በአሁኑ ስዓት ወጣቶች እንዲታፈሱ እና አንዲጨረሱ …

ወ/ሮ ገነት ገብረ እግዚአብሔር የባህር ዳር ህዝብ ያስፈጀችና በማስፈጀት ላይ ያለች Read more »

በአብቁተ አደራሽ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቀሰ፤ የባህር ዳር ከተማ ወጣት ተወካዩችን በአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) የመሰብሰቢያ አዳራሽ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ባወያየበት ሰዐት ከወጣቶች የተሰነዘረው አሰተያየት የክልሉን ፕሬዝዳንት አስለቀሰ፡፡ ከተሰበሰቡ ወጣቶች መካከል ‹‹እኛ ስለአማራ ሕዝብ ቆሰልን፤ ሞትን፤ …

በአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም አደራሽ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቀሰ፤ Read more »

እንደተፈራው በደብረማርቆስ ደመራ ላይ ሕወሓት ብጥብጥ አስነስታ ብዙ ወጣቶችን አሰረች – ስነ ሥርዓቱ ተቋረጠ – ባህርዳር ተኩስ ይሰማል (ዘ-ሐበሻ) በደብረማርቆስ ከተማ በተደረገ የደመራ በዓል ላይ የሕወሓት መንግስት እንደተፈራው ብጥብጥ አስነስቶ በርካታ ወጣቶችን ማሰሩ ተሰማ:: የዘ-ሐበሻ የዜና ምንጮች ከስፍራው እንደዘገቡት ከሆነ …

በባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል:: Read more »

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። #Ethiopia #Meskel #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ አብርሐም ታሪክ ሰሩ። ከፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላዎች ፊት ለፊት እውነትን ተጋፍጠዋል። ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት …

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። Read more »

« በመስቀል ዘመን ፥ መስቀል አደባባይ በፌደራል ተጥለቀለቀች ፥ መስቀል አደባባይነቷን ረስታ ፥ ፌደራል አደባባይ ሆነች ፥ በጊዜው ምዕመን አልነበረም ፥ የነበረው ጥሬ ወታደር እና እርጥብ ችቦ ብቻ ነበር ። …………. Henoke Yeshetlla — «እሱም አላቸው ሂዱ ፥ እነሱም አሉ …

መስቀል ኣደባባይ በዓሉን ለማክበር የወጣው ሕዝብ ኣነስተኛ ሲሆን ኣደባባዩ በፌዴራል ፖሊስ ተሞልቶ ነበር። Read more »

ሴት አትሌቶች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል Ethiopian Hirut Guangul, the first woman runner to show gesture of protest (the × sign) against her gov’t after finishing first @ Quad cities Marathon in US. በአሜሪካ ኩዋዲ ሲቲ ማራቶን ውድድር አሸናፊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ጀግናዋ …

ሴት አትሌቶች ተቃውሞውን ተቀላቅለዋል Read more »

ይህ የ8ኛ ክፍል አማርኛ መማሪያ መፅሀፍ ገፅ 26 ነው ተብሎ የተለቀቀ ምስል ነው። ላሊበላን እና ፋሲል ግምብን ያነፁት አክሱማውያን ናቸው ይላል። ጎበዝ ይህ ነገር በቀልድ ሊታለፍ የሚገባው አይደለም። ትውልዱን እንዴት እየመረዙት እንደሆነ ልናስተውል ይገባል። የሰዎቹ ተንኮል ከአይሁዳውያኑም ይልቅ የረቀቀ ሆኗል።

ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ። አዲሱ የኦህዲድ ሊቀመንበር ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉትን የኦህዲድ መካከለኛ እና ከፍተኛ ካድሬዎች ሰሞኑን ሰብስበው ነበር።በስብሰባው ላይ ከተነሱት ሃሳቦች መካከል 1የፌደራሉን መንግሥት ባለሥልጣናት እናንተ ከፈራችሁ እኛ እንህድ እና የህዝባችንን …

ከማዕከላዊ ኮሚቴ ውጭ ያሉ የኦህዲድ ካድሬዎች አሁኑኑ ወስዳችሁ እሰሩን እያሉ ነው ። Read more »

ስለ “ደህንነቱ” መሥሪያ ቤት ከማውቀው በጥቂቱ – Tadesse Biru Kersmo በርዕሴ ላይ “ደህንነትን” በጥቅስ ያስገባሁት ለተቋሙ የሚገባ ስያሜ ባለመሆኑ ነው ። ሙሉ ስሙ “የአገርና የሕዝብ ደህነት ጽ/ቤት” የሚባል ይመስለኛል፤ እርግጠኛ አይደለሁም፤ ኦፊሳላዊ ስሙን የማወቅ ፍላጎትም የለኝም። የጽ/ቤቱ ሥራ ከአገርም ከሕዝብም …

ስለ “ደህንነቱ” መሥሪያ ቤት ከማውቀው በጥቂቱ – Tadesse Biru Kersmo Read more »

በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል። በቅርቡ ኣሜሪካንን ጨምሮ በኣውሮፓ የሚኖሩና ኢትዮጵያውያን ሶማሌዎች ነን ያሉ የተወሰኑ ግለሰቦች የኢትዮጵያን ባንድራና የኦነግን ባንድራ ማቃጠላቸው ይታወሳል።እነዚህ ግለሰቦች ሕወሓትን ደግፈው የሕዝብን ትግል ንቀውና ኣሳንሰው በቅጥረኝነት ማንነታቸው ሳይታወቅ ኢትዮጵያዊ ቸዋነት የጎደለው ስራ …

በሶማሌ ተወላጆች የተረገጠውና የተቃጠለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ኣላማ መነጋገሪያ ሆኗል። VIDEOS Read more »