News Ethiopia Wetatoch Dimts September 26, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=PlGjhv-so94]

የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሃል ሸገር ያዉም የገዢዎች መቀመጫ ኣራት ኪሎን እና ስድስት ኪሎን እያሸበራት ነው፤ ቀን ላይ ወታደራዊ መኮንኖች ተሰብስበው ነበር ግን ከ ኣንድ ሰኣት ቆይታ በኋላ ጨርሰው ወጥተዋል። ፈረንጅ ኣገር እረፍት ላይ ነው የተባለውየደህንነት ሚኒስትሩ ሁለት ጊዜ ወጥቶ ገብቷል …

የከባድ መሳሪያ ተኩስ መሃል ሸገር ያዉም የገዢዎች መቀመጫ ኣራት ኪሎን እያሸበራት ነው፤ Read more »

  በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።ቀናት በሄዱ ቁጥር ወያኔ በሕዝባችን ላይ የሚያደርሰው ጥፋት እየጨመረ ነው ፤ ይህ ወንድማችን አላምረው የኋላ ይባላል፤ ትናንት ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝ አቅራቢያ በአጋዚ ወታደሮች በጥይት አንገቱ ላይ በጠሱት፤ ወደ ፈለገ …

በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ። Read more »

በስልጤ ዞን በሁሉም የወረዳ ከ 100 በላይ አባ ወራዎችን በመቀስቀስ በዋና ከተማዋ ወራቤ በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ። ለተከታታይ ቀናት እስከ ዛሬ ከጠዋት ድረስ ቅስቀሳ እየተደረገ የነበረ ሲሆን ሰልፉ በህብረተሰቡ …

በስልጤ ዞን በወያኔ ኢህአዴግ አስተባባሪነት ሊደረግ የነበረው የኦሮሞ ፣ አማራ እና የኮንሶ ትግል ለመቃወም የሚደረግ ሰልፍ ተሰረዘ። Read more »

ብአዲን በቅርብ ባካሔደውጉባኤ ላይ ጠንከር ያለ የተቃውሞ ሀሳብ ሲናገሩ ከነበሩት መካከል የጎጃሙ ጄግና አቶ ያየህ አስማማው የአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፕሬዝዳንት አንዱ እንደነበር ይታወቃል። ይህ ደፋር እና ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ሰው ስለ ህዝቡ በደል እና ግፍ ያለውን ቁጭት ሲናገር በግንባሩ …

የአማራ ክልል የአካል ጉዳተኞች ፕሬዝዳንት አቶ ያየህ አስማማው በድብቅ በህዋህት ተገደለ። Read more »

–  ለኢትዮጵያ ሕዝቦች በሙሉ – ለኢህአዴግ አራቱ እህት ድርጅቶች – ለሁሉም አጋር ድረጅቶች በሙሉ –  ጭቆናን ለማሹ ለዓለም ማሕበረሰብ በሙሉ ባሉበት ሁሉ ኢ ህገ-መንግሥታዊ የደቡብ ክልል የብሔሮች ብሔረሰቦች መብት ጥያቄ አፈና ልምድ ለኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ትርምስ መነሻ እየሆነ መጥቷል፡፡ እንደሚታወቀው በደ/ብ/ብ/ሕ …

ኢ ህገ-መንግሥታዊ የደቡብ ክልል የብሔሮች ብሔረሰቦች መብት ጥያቄ አፈና ልምድ ለኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ትርምስ መነሻ እየሆነ መጥቷል፡፡ Read more »

እንደሚታወቀው አምባገነኑን ዘረኛ የህወሀት ገዥ ቡድን ከአገራችን ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማሥወገድ ህዝባዊ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠሉ ይታወቃል፡፡ስለሆነም የፊታችን ማክሠኞ የሚከበረውን የመስቀል በአል ዘረኛው የህወሀት ቡድን የተለያዪ አገራትን ጋዜጠኞች ወደ አማራ ክልል በማስገባ ከተወሠኑ የአሸባሪ ቡድኖች አቀንቃኝ በስተቀር ህዝብ ከመንግሥት ጎን …

ከጎንደርና ባህር ዳር የህዝባዊ እምቢተኝነት የተሠጠ መግለጫ! Read more »

አርማጭሆ ተወልዳ ያደገችው አስቴር ስዩም ከጎንደር ዩኒቨርስቲ ከዓመት በፊት ማስተርሷን በማዕረግ አግኝታለች፡፡ብአዴን/ኢህአዴግ ካልሆነች በተመረቀችበት ሞያ ስራ ማግኘት የማይታሰብ መሆኑ ቢነገራትም ሰዎች ባላቸው ብቃት ተወዳድረው ስራ የሚያገኙበት ዕድልን የሚፈጥር ስርዓት እንዲገነባ ለማገዝ የቀድሞውን አንድነት ፓርቲ በመቀላቀል በአርማጭሆ ወገኖቿን ስታደራጅ መቆየቷ በስርዓቱ …

ጠያቂ የተከለከለችው አስቴር ስዩም Read more »

ሳቅ እና ለቅሶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስብሰባ ወቅት ምሁራኑን ሳቅ በሳቅ ያደረገና እንባ በእንባ ያራጩ ጥቂት ነገሮች እኒህ ነበሩ። 1 – አንዲት ሴት መምህርት ነች እጇን አወጣች እድሉን ስታገኝ “አሁን ወደ ስልጠናው ልገባ ስል ባለቤቴ ደውሎልኝ ነበር ‘ አደራሽን እናገራለሁ …

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስብሰባ ወቅት ምሁራኑን ሳቅ በሳቅ ያደረገና እንባ በእንባ ያራጩ ጥቂት ነገሮች Read more »

ህውኃት የመስቀልን በዓል ለከሰረ የፖለቲካ ትርፍ ለማዋል አቅዷል። በተለይም በአዲስ አበባ ቁጥራቸው እጅግ የበዙ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ እናቶች፣ ወጣቶችና አዛውንቶች ተመልምለው ከፍተኛ በጀት ተመድቦ በደህንነት መ/ቤቱ፤ በፌደራልና በአዲስ አበባ ፖሊስ ኃላፊወች በየክፍለ ከተማው ሚስጥር በሚመስል መልኩ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል። በስልጠናው ሂደት …

ህውኃት የመስቀልን በዓል ለከሰረ የፖለቲካ ትርፍ ለማዋል አቅዷል። Read more »

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜዎቹ ግጭቶች ስለጠፋው የሰው ህይወትና የንብረት ውድመት እንዲሁም ዜጎች ለእስር የተዳረጉበትን ሁኔታ በልዩ ትኩረት እከታተላለሁ አለ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜዎቹ ግጭቶች ስለጠፋው የሰው ህይወትና የንብረት ውድመት እንዲሁም ዜጎች ለእስር ለተዳረጉበት ሁኔታ በልዩ ትኩረት …

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜዎቹ ግጭቶች ስለጠፋው የሰው ህይወትና የንብረት ውድመት እንዲሁም ዜጎች ለእስር የተዳረጉበትን ሁኔታ በልዩ ትኩረት እከታተላለሁ አለ Read more »

«ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው ጁኔይድ ሳዶ ሙሉ ታሪኩ እነሆ፤ Achamyeleh Tamiru «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው የቀድሞው የኦሮምያ ክልል ፕሬዝደንት የነበረው ጁኔይድ ሳዶ ነው። ጁኔይድ ሳዶ «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» …

«ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው ጁኔይድ ሳዶ ሙሉ ታሪኩ እነሆ፤ Read more »

ኦታዋ ካናዳ ፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍና ግድያ በመቃወም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=G4To705Cnlw&w=560&h=315]  

ሕዝቤ ሆይ :- ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። ሕዝቤ ሆይ :- ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – …

የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። Read more »

ሰውን እንደ እባብ መቀጥቀጥ በህግ የተፈቀደ እስኪ መስል ድረስ የአራተኛ ክፍለጦር ወታደሮችም መፈጠሬን እስክጠላ ገረፋኝ ። ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ //ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ እና የ 1953ቱ መፈንቅለመንግስት // /በኢዮብ ዘለቀ/ “የመፈንቀለ መንግስት ሙከራው በተካሄደ በአራተኛው ቀን መሰለኝ …

ሰውን እንደ እባብ መቀጥቀጥ በህግ የተፈቀደ እስኪ መስል ድረስ የአራተኛ ክፍለጦር ወታደሮችም መፈጠሬን እስክጠላ ገረፋኝ ። አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ Read more »

አባሎቻችንና ሌሎች ዜጎች ከሕግ ውጭ እየታሰሩ ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ በመላው ሀገሪቱ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎችና ሌሎችም ዜጎች ከሕግ ውጭ በሆነ አያያዝ በገፍ እየታሰሩ መሆናቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ተናገሩ። ዋሽንግተን — በተመሳሳይ ሁኔታ ከ20 የማያንሱ ዜጎች ከሕግ ውጭ በምዕራብ ኦሮምያ በጅማ …

አባሎቻችንና ሌሎች ዜጎች ከሕግ ውጭ እየታሰሩ ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ Read more »

በኮንሶ ሕዝቡን በማስገደድ ስብሰባ እየተካሄደ እንደሚገኝና ሕዝቡም ስብሰባውን እንዳልተቀበለው የኮንሶ ሕዝብ እንደወከላቸው ከሚናገሩ አባላት መካከል አንዱ አስታወቁ። አዲስ አበባ —  የወጣት ተወካይ ነኝ ያለ አንድ አባልም ቤተክርስትያን ተሰብሮ እንደተመዘበረ ይናገራል። የደቡብ ክልል ቃል-አቀባይ ተደርጓል የተባለውን ሁሉ አስተባብለዋል። የኮንሶ ሕዝብ ወክሎናል …

ኮንሶ ሕዝብ ያልተቀበለው ስብሰባ እንዲካሄድ መገደዱን ተገለጸ Read more »

የነ ኣባይ ወልዱ ኣንጃ ከተሸነፈ ሳሞራ ዮኑስ ሊባረሩ ወይም በጡረታ ሊሰናበቱ ይችላሉ የሚል ስጋት ኣለ የህወሓት “ጥልቅ ተሃድሶ”(ጥሎማለፍ) ! =========== የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ” በጥልቀት ለመታደስ” ተሰብስበዋል። ለኣዲስ ኣበባው ኣንጃ “ኣቶ ኣባይ ወልዱ ከትግራይ ክልል ኣስተዳዳሪነታቸውና ከህወሓት ሊቀ መንበርነታቸው ማውረድ …

የውሸትና የማስመሰል ጸብ በመቀሌ ተጀምሯል።የነ ኣባይ ወልዱ ኣንጃ ከተሸነፈ ሳሞራ ዮኑስ ሊባረሩ ወይም በጡረታ ሊሰናበቱ ይችላሉ የሚል ስጋት ኣለ Read more »

Former Ethiopia OPDO Official Junedin Sado Interview with VOA Amharic – የቀድሞ የኦሕዴድ፡ወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት ኣቶ ጁነዲን ሳዶ ከኣሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=oigEe3x_DbU]

ከኢህአዴግ ጋር በትልቅ የስልጣን ኮርቻ የነበሩና ዛሬ እራሳቸውን ከፓርቲው ያራቁ ወደተቃውሞም የገቡ ሊደነቁ የሚገባቸወ ናቸው ።ቢሆንም ቅሉ ከመንግስት ጋር ተጣልቶ የሸሸ የድሮ ባለስልጣን ሁሉ እንደ ሀቀኛ መቁጠርና ማጀገን ግን ጅልነት ነው::   የአቶ ጁነዲን ሳዶን ለአብነት እንይ ከዚህ ቀጥሎ የማወራላችሁ …

“ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ” አቶ ጁነዲን ሳዶ ነበር ያሉት !!! Read more »

Three Videos that Show Ethiopian Demonstration in Italy , Rome Palazzo Montecitorio 22 September 2016 በጣሊያን ሮም ከተማ በ22∕09∕2016 ከ14 ሰዓት እስከ 17 ሰዓት በጣሊያን ሪፑብሊካ የህዘብ ተወካዮች ምክር ቤት(Palazzo Montecitorio) ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል ተወካዮች የተዘጋጀ …

በጣሊያን ሮም ከተማ በ 22∕ 09∕ 2016 ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል Read more »

VIDEO : በእስረኤል የኢትዮጵያ ኢንባሲ ተብሎ ከሚጠራው የሕውሓት ጽ/ ቤት ፊትለፊት የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ የትግሬው ነፃ አውጭ ደጋፊና የቅርብ የሥጋ ዘመዶች ከሌላኛው ሀገሩን የተነጠቀው ኢትዮጵያዊ ጋር በነገራችን ላይ ጠፀፍ ሸዋ ጎጃም ይበቅላል ነገር ግን የጤፍ ላኪዎች የአንድ መንደር ሰዎች በዲፕሎማሲ …

VIDEO : በእስረኤል የሕውሓት ጽ/ ቤት ፊትለፊት የሕውሓት ደጋፊና ሀገሩን የተነጠቀው ኢትዮጵያዊ ጋር ፍጥጫ Read more »

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=9WGoJD1Bylw] ኣዲስ ኣበባ በፍተሻ እየተናጠች ነው። ሴቱ ወንዱ ኣሳቻ ስፍራ ላይ ድንገት ቁም እየተባለ ቀልቡ አየገፈፉ አየፈተሹት ይገኛሉ። ወያኔ ምን ያህል በፍርሃት እየራደ እንደሚገኝ ያመለክታል።ሲ ኤም ሲ በታችኛው መንገድ (ሳፋሪ/ፊጋ) አካባቢ በርካታ ፖሊሶችና ፌደራሎች መኪና እያስቆሙ በመፈተሽ ላይ ናቸው።የህዝብ …

ኣዲስ ኣበባ በፍተሻ እየተናጠች ነው። Read more »

የሪዮ የማራቶን ሯጩ ፈይሳ ኣሻንጉሊቱን ጠ/ሚ ሃይለማርያም መሰረተ ቢስ ሃሰተኛና ስም አጥፊ ሲል ተቸ Feyisa called Hailemariam’s claims “baseless, completely false, and insulting.” የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ኦሎምፒክ የማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሊለሳ ሪዮ ኦሎምፒክ ላይ እጁን ኣጠላልፎ ያሰማውን ሕዝባዊ …

የሪዮ የማራቶን ሯጩ ፈይሳ ኣሻንጉሊቱን ጠ/ሚ ሃይለማርያም መሰረተ ቢስ ሃሰተኛና ስም አጥፊ ሲል ተቸ Read more »

#Ethiopia #Gonder ወሮበላው የወያኔ አጋዚ ጦር በወያኔ ካድሬዎች ጥቆማ እየተያዙ ታስረው የነበሩትን ወደማይታወቅና ቦታ ሊወስዳቸው ስለሆነ የጎንደር ህዝብ እንዲታደጋቸው የድረሱልን ጥሪያቸውን አስተላልፈወል። #AmharaResistance በሰላማዊ ሰልፉና በሰላማዊ ሰልፋ ላይ ጉልህ ሚና አላችሁ የተባሉትን እና በወያኔ ካድሬዎች ጥቆማ እየተያዙ ታስረው የነበሩትን የጎንደር …

ወሮበላው የወያኔ አጋዚ ጦር በካድሬዎች ጥቆማ እየተያዙ ታስረው የነበሩትን ወደማይታወቅና ቦታ ሊወስዳቸው ስለሆነ የጎንደር ህዝብ እንዲታደጋቸው የድረሱልን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል Read more »

“አሁን እንደ ግለሰብ ምንም የምፈራው ነገር የለኝም ምክኒያቱም ፈርቼ ፈርቼ ወጥቶልኛል……” የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህር። Minilik Salsawi [youtube http://www.youtube.com/watch?v=_jFwSnwqAH0]

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ ክልል መንግስት አልያም የሀገሪቱ የደህንነት ባለስልጣናት …

በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ Read more »

ሃምሌ 30 ቀን 2008 በመስቀል አደባባይ የተቃውሞ ድምፃቸውን በድፍረት ካሰሙት መሃከል 48ቱ ለአንድ ወር ያክል በአዋሽ አርባ ከፍተኛ ድብደባ እና እንግልት ከደረሰባቸው በኋላ አአ የሚገኙ እስር ጣቢያዎች ተላልፈው ነበር። 31ዱ 6ኛ ፓሊስ ጣቢያ ምርመራ ሲደርግባቸው ከቆየ በኋላ 14ቱ ተለቀው 17ቱ …

በመስቀል አደባባይ የተቃውሞ ድምፃቸውን በድፍረት ያሰሙት ክስ ቀረበባቸው Read more »

የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች: ለመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን –Tadesse Biru Kersmo በ2009 የትምህርት ዓመት በመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉ የሕዝባዊ አሻጥር ዓይነቶች 1. የምታስተምሩት የትምህርት ዓይነት ምንም ይሁን ምን ስለሰብዓዊ መብቶች ሉዓላዊነት እና ስለ ሰለሰው …

የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች: ለመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን Read more »

“የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ…2345-ሃያሶስትአርባምስት!” ታውቋል። 2345 ቁጥር አይደለም። በዚህ ልዩ የኮድ ስም የሚታወቀው ቦታ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ከተማ መንደር 7 የሚባለዉ አካባቢ ከመድረሳችን በፊት በስተቀኝ በመታጠፍ ወደ ዉስጥ 25 ኪሎ ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ ገደል …

ኮድ 2345 – የምድር ሲኦል – የአማራ ክልል ልጆች የሚሰቃዩበት ልዩ ቦታ Read more »

ይህ እንቡጥ ወጣት ቢኒያም አሰፋ ይባላል 20 ዓመቱ ነው፤ ወያኔ አዲስ አበባ ውስጥ ብጥብጥ ይነሳል ከተነሳ ደግሞ መሳተፋ አይቀርም በሚል እሳቤ ቦሌ ከሚገኙው ቤቱ ወስደው ቂሊንጦ አስሩት። አማራ ስትሆን ወንጀለኛ ትሆናለህ በሚል ነው አስቀድመው ትግሬዎቹ የሚያስሩህ። የቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ …

በቂሊንጦ በጥይት ተደብድበው ከሞቱት ኣንዱ የ 20 ኣመት ወጣት ቢኒያም አሰፋ Read more »

ዋጋችን ስንት ነው? – አቶ ቴዎድሮስ ዳኜ ከኣትላንታ “ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በቅናሽ ዋጋ ይፈልጋሉ? .. ታላቅ ቅናሽ በኢትዮጵያውያን ቤት ሰራተኞች ላይ አድርገናል !!” ባህሬን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ገርሞት የለጠፈውና እዚያው ባህሬን የሚገኝ ስራተኛ አስቀጣሪ ድርጅት ማስታወቂያ የሚለው ነው ከላይ የተጠቀሰው። …

ዋጋችን ስንት ነው? “ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በቅናሽ ዋጋ ይፈልጋሉ? .. ታላቅ ቅናሽ በኢትዮጵያውያን ቤት ሰራተኞች ላይ አድርገናል !!” Read more »

ከእኛ በላይ ፉጨት ….. አፍ ማሞጥሞጥ! ከናሆም ግርማ … ጅብ ብዙ ወለደች አሉ። ታዲያ ልጆችዋን አስቀድማ ስትጓዝ አንዳቸውም ሳይቀሩ ያነክሳል በሁኔታው በጣም አዝና ‘’ አያችሁ ልጆች ሁላችሁም ታነክሳላችሁ እናም ከእንግዲህ አረማመድ ከእኔ መማር አለባችሁ’’  ብላ ከፊታቸው ቀድማ ልታሳያቸው ሞከረች። ከእነርሱ …

ከእኛ በላይ ፉጨት ….. አፍ ማሞጥሞጥ! ከናሆም ግርማ Read more »

ከፓርቲው ኃላፊነት የተነሱት የኦህዴድ ሊቀ-መንበር አቶ ሙኽታር ከድር እና ምክትላቸው ወ/ሮ አስቴር ማሞ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ። አዲስ አበባ —  የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ በድጋሚ እንደገለጸው ሁለቱ አመራሮች የተነሱት በራሳቸው ጥያቄ ነው። ማእከላዊ ኮሚቴው በኦሮምያ ክልል ስለጠፋው የሰው ሕይወት …

የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ Read more »

አቶ ጁኔዲን ሳዶ ለመጀመሪያ ጊዜ ህወሓት ላይ ቦምብ ወረወረ። #VOAafaanOromoo “የኦሮሞ ህዝብ ይህ ስርዓት የኛ ስርዓት አይደለም እያለ ሲጮህ አሳምኜ እንዲቀበሉ ማድረጌ የኦሮሞን ህዝብ እጅና እግሩን አስሬ እሳት ውስጥ እንደጨመርኩ ይሰማኛል፣ ይህን በማድረጌ የኦሮሞን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ኦህዴድ ስልጣን የለውም፣ …

አቶ ጁኔዲን ሳዶ ለመጀመሪያ ጊዜ ህወሓት ላይ ቦምብ ወረወረ። Read more »

የመምህራን ተቃውሞ በማስጠንቀቂያ በከባድ ትችትና በእንቅልፍ ታጅቦ ቀጥሏል። #Ethiopia #EthiopiaTeachers #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኣዲስ ኣበባና በኣንዳንድ ክልሎች የሚካሄዱ የወያኔ መጭው ያስፈራኛል ለመምህራን የሚሰጥ ስልጠና ቀመስ የሆነ ስብሰባ በተቃውሞ እየታሸ መምሕራን ለወያኔ ኣገዛዝ በሚሰጡት ማስጠንቀቂያና የሰላ ትችት ታቦ …

የመምህራን ተቃውሞ በማስጠንቀቂያ በከባድ ትችትና በእንቅልፍ ታጅቦ ቀጥሏል። Read more »

ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም። ዛሬ ደሴ ላይ ከምሽቱ ኣንድ ሰኣት ጀምሮ ወረቀት በመበተን ላይ ይገኛል።ወረቀቶቹ የያዙት ጽሁፍ ፤ #Ethiopia #Dessie #AmharaResistance #MinilikSalsawi የናንተ ልጅ ጠግቦ የኛ ልጅ ያለቅሳል፦ የናንተ ቤት ሲሞቅ የኛ ቤት ይፈርሳል፦ የናንተ ልጅ ሲማር የኛ ይሰደዳል፦ ወይ …

ዛሬ ደሴ ላይ ከምሽቱ ኣንድ ሰኣት ጀምሮ ወረቀት በመበተን ላይ ይገኛል። Read more »

የጎንደር ቃጠሎ እና ቀጣይ የወያኔ ሴራዎች ሰሞኑን በጎንደር በተከታታይ ቤት ሊያቃጥሉ ሲሉ ተያዙ እና ወዘተ የሚባል ነገር ሰምተናል ። እርግጥ ሊያቃጥሉ ሲሉ ተይዘዋል ። ከተያዙት ሰዎች ውስጥ ግን አንዳቸውም አደጋ አልደረሰባቸውም ። ሁሉም ሲያዙ ያዝኳቸው ያለው ሰው ( በመጀመሪያ ) …

የጎንደር ቃጠሎ እና ቀጣይ የወያኔ ሴራዎች Read more »

መስከረም 11—2009 ዓ/ም— በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ የአድሀሪው ወያኔ መድረክ መሪዎች በእምባ ሲራጩ የዋሉበት ቀን 3ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የወያኔ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ምሁራንና ሰራተኞችን አትኩሮት የማስቀየስ የውይይት መድረክ ዛሬ ብዙዎችን በእምባ ሲያራጭ ውሏል። በተለይም በደ/ብርሃን ዪኒቨርስቲ በወያኔ ካድሪዎችና አጎብጓቢዎች የተመራው መድረክ ሳያምኑበትና …

መስከረም 11—2009 ዓ/ም— በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ የአድሀሪው ወያኔ መድረክ መሪዎች በእምባ ሲራጩ የዋሉበት ቀን Read more »

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚቴ – ጀርመን —————————————————————————————– ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ October 3, 2016 በአለም ላይ በጀርመን ኤምባሲ ፊት ለፊት በአለም ላይ ላሉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የጀርመን መራህቲ መንግስት ወይዘሮ አንጀላ መርክል የኢትዮጵያ ጉዞ በማስመልከት ሰኞ በኦክቶበር ሦስት ጀርመን የተዋሃደችበት ቀን ነው …

ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ October 3, 2016 በአለም ላይ በጀርመን ኤምባሲ ፊት ለፊት በአለም ላይ ላሉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ Read more »

ስንታየሁ ቸኮል ለጥቅምት 10 ተቀጠረ በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) በእስር ላይ የሚገኘው ስንታየሁ ቸኮል ለሁለተኛ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት። ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ መስከረም 12 2009 ዓ.ም በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቀረበ ሲሆን ፖሊስ ምርመራዬን አልጨረስኩም ብሎ …

ማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኘው ስንታየሁ ቸኮል ለጥቅምት 10 ተቀጠረ Read more »

የሕወሓት አሻንጉሊት ሃይለማርያም ደሳለኝ ሃሳብን በነጻነት መግለጽንና የማህበራዊ ሚዲያን እንቅስቃሴ በመቃወም በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግ ግር ኣደረጉ። PM Hailemariam for proving in the world stage how his gov is against freedom of expression.#Video

ህግና ደንብ – የስርአት መኖር መለኪያወች Dejenie A. Lakew ስብስብ የሆነ ነገር ሁሉ አገልግሎት መስጠት የሚችልን ስርአት መፍጠር የሚችለው ህግና ደንብ ሲኖረው ነው ህግና ደንብ የሌለው ነገር በዘፈቀደ የሚኖር ዝብርቅርነትና ግጭት የሚበዛበት የምስቅልቅል ስብስብ ነው። በአለም ዉስጥ ለብዙ ቢሊዮን አመታት …

ህግና ደንብ – የስርአት መኖር መለኪያወች Read more »

የትግራይ ወያኔ ሌባ ነው የሚለው የኢቶዮጵያ ህዝብ እዉነታነቱን እራሱ ወያኔ በድጋሜ መሰከረ   Dejenie A. Lakew ——————————————————————- ባለፈው ወር አካባቢ ወያኔ ባወጣው የልሳኑ መግለጫ በስልጣን ላይ ያሉ አባላት ስልጣናቸዉን መከታ በማድረግ ህዝብን ከማገልገል ይልቅ የግል ጥቅማቸዉን በማሳደድ ሃገርን መዝረፍ ስራየ …

የትግራይ ወያኔ ሌባ ነው የሚለው የኢቶዮጵያ ህዝብ እዉነታነቱን እራሱ ወያኔ በድጋሜ መሰከረ Read more »

ጎንደር የገቢዎች ቢሮ ላይ ፈንጂ ሲያጠምድ የነበረ የሕወሓት ሰላይ ተያዘ።በጎንደር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የገቢዎችን ቢሮ በፈንጅ ለማጋየት ሞባይል ሲጠምድ ተይዛል፡፡ መጀመሪያ 5:00 ሰዐት ላይ ተያዘች፡፡ ከዛ 10:00 ሰአት ላይ ደግሞ ሴቷ ልታቃጥል የነበረውን የጎንደር ገቢዎች ቢሮ ስላልተሳካ ሁለተኛው ግለሰብ ፈንጅ እና …

ጎንደር የገቢዎች ቢሮ ላይ ፈንጂ ሲያጠምድ የነበረ የሕወሓት ሰላይ ተያዘ። Read more »

በጎንደር መስቀል አደባባይ ደመራ እንዳይከበር ታገደ፤ የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በወያኔዎች ትእዛዝ በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የደመራ በዓል በዚህ ዓመት እንዲዘለል ወሰነ። ሀገረ ስብከቱ በአደባባይ ይከበር የነበረውን የደመራ በዓል በየአጥቢያዎች ብቻ እንዲከበር ዛሬ መመሪያ አስተላልፏል። በጎንደር በደማቅ ከሚከበሩ በአላት አንዱ …

በጎንደር መስቀል አደባባይ ደመራ እንዳይከበር ታገደ፤ Read more »

ሻንበል ከበደ አስረስ ተሰብሳቢውንም ሰብሳቢውንም ያቁነጠነጠ ጀግና ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር ይህ ግለሰብ ታሪኩም እንደዛሬው ገድሉ የሚያስደምም ነው አሉ። ተሰብሳቢውንም ሰብሳቢውንም ያቁነጠነጠ ጀግና። ብአዴን ያዥጎደጎደውን …

ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር Read more »

በጎንደር ባሶችን ልታቃጥል የነበረች አንዲት ከትግራይ የመጣች የትግራይ ተወላጅ ከነማቃጠያ ቁሳቁሶቿ ጋር በአካባቢው ህዝብ በቁጥጥር ስር ዋለች።በጎንደር ሕዝባዊ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፤በጎንደር ከተማ ቀበሌ 14 አካባቢ ወጣቶች ተቃውሞ እያሰሙ እንደሆነ ሰምተናል። የተቃውሞው መነሻ አንዲት የትግራይ ተወላጅ ሰፈር ውስጥ እሳት ለማስነሳት ስትሞክር በወጣቶች …

በጎንደር ባሶችን ልታቃጥል የነበረች አንዲት የትግራይ ተወላጅ በቁጥጥር ስር ዋለች። ( Video and Photos) Read more »

#AmharaResistance ሻንበል ከበደ አስረስ ተሰብሳቢውንም ሰብሳቢውንም ያቁነጠነጠ ጀግና   ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር   ይህ ግለሰብ ታሪኩም እንደዛሬው ገድሉ የሚያስደምም ነው አሉ። ተሰብሳቢውንም ሰብሳቢውንም ያቁነጠነጠ …

ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር Read more »

ክንፉ አሰፋ – ከምርጫው ጥቂት አስቀድሞ የወርቅነህ ገበየሁ አያት ስም ገብረኪዳን ነበር። የቀድሞ ወዳጄ ወርቅነህ የአያቱን ስም ከገብረ-ኪዳን ወደ ኩምሳ ለመቀየር የወሰደበት ግዜ እና ምክንያቱ አላስደነቀኝም። ይህንን የዘር ፖለቲካ ጨዋታ ጠንቅቆ የሚያውቀው ዶ/ር መረራ ጉዲናም የተቃዋሚ እጩ ተመራጭ ነበር። ጉዳዩን …

የኦህዴድ ምክትል የሆነው ወርቅነህ ገበየሁ ማንነት ሲገለጥ Read more »