የዐማራ ፖሊስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ተደርጓል።
የዐማራ ፖሊስ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ተደርጓል፤የዐማራ ልዩ ኃይልና ሲቪል ፖሊስ ትጥቅ ሙሉ በሙሉ ፈተዋል ተብሏል፡፡ ትጥቅ በፈቱት የዐማራ ፖሊሶች ፈንታ በሕወሓት ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ቴዎድሮስ ሐጎስ ቀጥተኛ ትእዛዝ የሚንቀሳቀሱ የመከላከያ ሠራዊት አባላት መሸፈኑን ሰምተናል፡፡
በተያያዘም በትግራይ ክልል አጎራባች አካባቢዎች በጥንቃቄ በትግሬነት መስፈርት ተመልምለው ወደ ዐማራ ፖሊስነት በገቡ እና በዐማራ ተወላጅ ፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ውጥረት መኖሩን ለማወቅ ችለናል፡፡ በዚህም የብአዴን ባለሥልጣናት ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ናቸው ተብሏል፡፡
telk nket nw weradoch
ህወሀት በ4.5 ቢሊዮን ብር ብአዴንን ቀጣው፡፡
ብአዴን በ4.5 ቢሊዮን ብር የአማራን ህዝብ ቀጣውና ጣለው፡፡
ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን በተደጋጋሚ የሆነና በዚያን ወቅት 6 ቢሊዮን በአሁኑ ወቅት ደግሞ 12 ቢሊዮን የሚሆንን የበጀት ገንዘብ ብአዴን ሊጠቀምበት ስላልቻለ እንዲመልስና ለትግራይ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
ለአማራ ክልል በሚል ሰበብ የሚመደብ በጀትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በህወሀት መወሰድ ሌላኛው የዘረፋ መንገድና የአማራን ህዝብ መጉጃ መሳሪያ ሆኖ ለ25 አመታት ሰርቷል፡፡
ታዲያ ይህን ሴራና ጥፋት ከወያኔ የአማራን መሬት ወረራ፣ ዝርፊያና ከሌላውም ተዘርጥሮ ከማያውቅ ወንጀል ጋር በአማራ ህዝብ ላይ ሲፈፀም እየተመለከተና እየሰማ ብአዴኖች የአማራን ህዝብ ጥቅም የሚወክሉና ለህዝቡ መሻሻል የሚሰሩ ናቸው ብሎ ማመን ቀርቶ የሚገምትስ ማን ይሆን?
ሞት ለወያኔ ትግሬ ለበረከት ሲሞንና በሱ ለሚንቀሳስ አሻጉሊትና ተላላኪ ብአዴን፡፡
Man mann yesfetal? Aymokerm. Aychalem.
የሚሆነውን ሁሉ እያያችሁ ትጥቅ አስረከቡ ሱሏችሁ ዝም ብላችሁ ታስረክባችሁ አፈር ብሉ
Wey beaden yigermal…
እነርሱ ትጥቅ ፍቱ ኣልፍቱ ለህዝቡ የሚመጣለት ነገር የለም ድሮም ቢሆን ኣገልጋይይነታቸው ለወያኔ እንጅ ለኣማራ ህዝብ ኣልነበረም ስለዚህ ኣሁን ሆዳቸው ጉድል ሲል ህዝብ ጋ ሊቆሙ ይችላሉ ድሮም ቢሆን ለሆድ ያደረን ብዙ ተስፍ ኣይጣልበትም !!!