ዋሊያ፣ ቀይ ቀበሮና ሊሲዎች በርቱ ተበራቱ!
በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን
እግር ኳስ በሀገራችን ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ1924 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ይኖሩ በነበሩ የውጭ ሀገር ተወላጆች (ፈረንጆች) የተጀመረ ሲሆን፣ ምንም እንኳን በአለም አቀፍ ደረጃ በመዝገብ ሠፍሮ ባይገኝም በ1935 ዓ.ም. አዲስ አበባ ላይ ከጅቡቲ ጋር ግጥሚያ ተደርጎ እንደነበረ ‘History of Ethiopian Soccer’ በሚል የተጻፈ ታሪክ ያስረዳል።