በሴኔጋል የተመረጠው አዲሱ ምክር ቤት DW Amharic July 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሴኔጋል ፕሬዚደንት ማኪ ሳልን ለዚሁ ከፍተኛ ሥልጣን ያበቃው ቤኖ ቦክ ያር የተባለው የፓርቲዎች ጥምረት በከፍተኛ ድምፅ አሸነፈ። ጥምረቱ፡ በምርጫው ውጤት መሠረት፡ ከ150 የምክር ቤት መንበሮች መካከል 119 በማግኘት አብላጫውን መንበሮች ይዞዋል።