ያፍሪቃውያኑ ተገን ጠያቂዎች ችግር በሞልታ DW Amharic July 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮጳ ህብረት አባል መንግሥታት፡ የህብረቱ ምክር ቤት እና ኮሚሽን የህብረቱን አባል ሀገራት የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ አንድ ወት ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር እያካሄዱ ነው። ይሁንና፡ በብራስልስ ውይይቱ በቀጠለበት ባሁኑ ጊዜ፡ ወደ አውሮጳ የጠረፍ ሀገራት የሚገቡት