የቤተ እሥራኤላውያን ጉዳይ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
እሥራኤል በመላ ዓለም ያሉ አይሁዳውያንን ከህብረተሰቧ ጋ ለማዋሃድ ባወጣችው ሕግ መሠረት እአአ ከ 1980 ዓም ወዲህ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩ ከ 120,000 የሚበልጡ ቤተ እሥራኤላውያንን ወደ ሀገርዋ አንዲመጡ አድርጋለች።