Amharic የዶቸ ቬለ እግር ኳስ ተጫዋች -ጆኒ ግደይ DW Amharic Jul 6, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጆኒ ግደይ ለዶቸ ቬለ ቡድን እግር ኳስ ሲጫወት አንድ ዓመት ሆኖቷል። በሳምንት 2 ቀን ልምምድ ያደርጋል። ለአንድ ኢትዮጵያዊ ፤እግር ኳስ በውጭው አለም ውስጥ መጫወት ምን እንደሚመስል፤ ከራሱ ተሞክሮ ተነስቶ አካፍሎናል።