የወጣቶቹን ቀና ጥሪ፥ የተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ገንቢ ትችት፥ የባለሙያዎችን ጠቃሚ ምክር፥ የሕዝብን ሰላማዊ ጥያቄ ለማድመጥ፥ ሰልፈኛዉ እንዳለዉ ያሉ አልመ

እአአ በ1990ዎቹ ትልቅ ግኝት ነበር። በእጅ ተንቀሳቃሽ ስልክ የሚደረገዉ አጭር የፁሁፍ መልዕክት ማለትም SMS ። የመጀመሪያው መልዕክት በአለም ላይ ከተላከ ይሄ…

በቐጠር መዲና በዶሃ ፣ ለ 2 ሳምንታት ሲካሄድ የሰነበተው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጥበቃ-ነክ ዐቢያ ጉባዔ፣ ዛሬ ያከትማል ተብሎ ቢጠበቅም፤ ድ

ዛሬ ችሎት የተቀመጠው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፣ ከ 3 ዓመት ገደማ በወጣው ፀረ አሸባሪነት አዋጅ የተከሰሱት 29 የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ፣ ጉዳያቸ

በየሀገሩ ሙስና የሚገኝበትን ደረጃ የሚገመግመው መንበሩን በርሊን ያደረገው ድርጅት «ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል» ዓመታዊ ዘገባውን አቀረበ። ድርጅቱ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኤርትራ ጋር መወያየት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። አቶ ኃይለማርያም ፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ …

« በፖለቲካ እና በቀለም፤ በዘር ጉዳይ ከሆነ አይሁዳዉያን ከሌሎች ነጮች ይልቅ ግልፅ ሆነዉ ነዉ ያገኘኋቸዉ። ምናልባት እነሱም ከዚህ ቀደም በዘረኝነት ጉዳ

መንግሥታት ሙስናን ለመከላከል ቅድሚያ ትኩረት እንዲሰጡ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ ። በተለያዩ ሃገሮች ሙስና የሚገኝበትን ደረጃ የሚገመግመው…

ባህርን ተንተርሳ የምትገኘው ሀገር ኤርትራ እንዳይጓዙ ባለፈው ሰሞን ፤ ማስጠንቀቂያ ማቅረቡ የሚታወስ ነው። ባለፈው ዓመት በሚያዝያ ወርም ተመሳሳይ ማሳሰ…

የጀርመን እና የእሥራኤል ካቢኔዎች አባላት ዛሬ ማምሻቸውን በበርሊን ምክክር ያካሂዳሉ። ሁለቱ ሀገራት ሁለት ቀናት በሚቆየው እና አሁኑ ለአራተኛ ጊዜ በሚ

በጀርመን የውጭ ዜጎች ከህብረተሰቡ ጋር ተመሳስለው ለመኖር ፣ ሥራ አጥ ላለመሆን ፣ አድልኦንም ለመከላከልና የተሻለ የትምህርት እድል ለማግኘት የውሳኔ ሰ

28 የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፡ ኔቶ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የኪዳኑ አባል የሆነችው ቱርክ ከሶርያ ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት የ

ከትናንት በስቲያ 17 የኤርትራ እግር ኳስ ተጫዋቾች በዩጋንዳዋ መዲና ካምፓላ መሰወራቸው ተገልጿል። የኤርትራ ስፖርተኞች ለውድድር ወደ ሌላ ሀገር ሄደው በቡ…

ጉባኤተኞች አልነፈጋቸዉም።ፍልስጤም መንግሥት ያልሆነ የድርጅቱ አባል እንዲሆን የቀረበዉን ሐሳብ፥-አንድ መቶ ሰላሳ-ስምት አባል ሐገራት በድጋፍ፥ ዘጠኝ

በፈረንሣይ ሀገር ኢትዮጵያን የማስተዋወቅ ስራ የሚያከናውነው « ግራር አካሲያ » የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት መሥራች ወይዘሮ ህብረት መአሾ የፍራ

በግብፅ የሕገ መንግሥታዊው ጉባዔ ያረቀቀው አዲሱ የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት ሕጋዊነት ጉዳይ አሁንም እንዳወዛገበ ይገኛል። የፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ ደጋፊ

ኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሥርጭት ከቀነሰባቸው ሀገራት አንዷ ናት። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ሀገሪቱ በርካታ የገንዘብ እርዳታዎችን አግኝታለች።

የተ,መ,ድ ፀጥታ ምክር ቤት በሰሜናዊ ማሊ አንድ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሃይል የሚሰማራበትን ዉሳኔ እንዲያመቻች የዓለሙ መንግስታት ድርጅት ዋና ፀ…

ናይጀሪያ ውስጥ ግብረ ሰዶማዊ ግንኙነት ያላቸው ወይም ለግብረሰዶማውያን መብቶች ዘመቻ የሚያካሂዱ እስከ 10 አመት የሚደርስ እሥራት ሊጠብቃቸው ይችላል ። ይ…

138 አባል ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ የድርጅቱን ታዛቢነት ሲደግፉ 41 ደግሞ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል ። ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልና ሌሎች ጥቂት ሃገሮች የ

ክትባቱ የተሰጠው እድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆነ ህፃናት ነው ። 2 ተኛው ዙር የክትባት በሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታ…

የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የፍልስጤም ራስ ገዝ መስተዳድር በዓለሙ መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ሙሉ ታዛቢነት መቀመጫ እንዲኖረዉ ያቀረበዉን ጥያቄ በከፍተኛ የድም…

የM23 አማጺያን ከጎማ እንዲወጡ ከመወሰኑ በስተቀር የተኩስ አቁም ስምምነት እስካሁን አልተደረሰም። በሌላ በኩል የM23 አማጺያን የፖሊቲካ ዦን ማሪ ሩጋ ፣ የኮ

vየኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፤ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፤ ጠ/ሚንስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ያቀረቧቸውን የ 5 ሥራ አስፈጻሚ መ/ቤቶች ኀላፊዎችን

የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ተጨማሪ 30 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ እርዳታ እንደሚሰጥ አስታወቀ ። የህብረቱና የጀርመን መንግሥት ተደራዳሪዎች

ገና ከጅምሩ በመዋጮ ማሰባሰቡ ዘመቻ ላይ ትችቶች እየተሰነዘሩ ነው ። መገናኛ ብዙሃን እንደሚሉት መዋጮው ሁልጊዜም በፈቃደኝነት አይደለም የሚሰጠው ። ሃብ

ባሳለፍነው ሳምንት በምስራቅ ኮንጎ የምትገኘውን የጎማ ከተማና ባከባቢዋ የሚገኙ መንደሮችን የተቆጣጠሩ አማጺያን ከያዙት አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆናቸው

የአደባባይ ሠልፍ፥ተቃዉሞዉ እየጠነከረ ሔደ።ትናንት አደባባይ የወጣዉ ተቃዋሚ ወደ ሰወስት መቶ ሺሕ ተገምቷል። ተቃዋሚዎችን የሚቃወሙት ወይም ፕሬዝዳንቱ…

አረፋት በጠና በታመሙበት ወቅት ይጠቀሙበት በነበረዉ የጥርስ ቡሩሽና ይጠመጥሙት በነበረዉ ካፍያ ላይ በተደረገዉ ምርመራ ፖልኒየም ሁለት መቶ የተሰኘዉ ገዳ…

በዓለም ውስጥ ከሚገኙት ብርቅዬ ዐራዊት መካከል ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍኛ ቦታዎች ፣ እንደ ድመት አይጥ እያደኑ በመመገብ የሚኖሩት ፣ የኢትዮጵያ ተኩላዎች …

ጎማ ውስጥ በሺ የሚቆጠሩ የመንግሥት ወታደሮችና የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን ፤ የጎማ መያዝ በፕሬዚዳንት ጆሰፍ…

ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ኢትዮጵያን የሠራተኞች መብት በእጅጉ ከሚጣሱባቸው 5 ሀገራት ተርታ አስቀመጧል። ድርጅቱ ኢትዮጵያ የመደራጀትና የሲቪል ሠራ…