Amharic የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ዓመታዊ ሠንጠረዥ DW Amharic Dec 6, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በየሀገሩ ሙስና የሚገኝበትን ደረጃ የሚገመግመው መንበሩን በርሊን ያደረገው ድርጅት «ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል» ዓመታዊ ዘገባውን አቀረበ። ድርጅቱ ከ 170 የሚበልጡ ሀገራት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና ሌሎች ተቋማትን አሰራርን