ድጋፍና ተቃውሞ በግብፅ DW Amharic December 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በግብፅ ፕሬዝዳንታዊ ቤተመንግስት ፊት ለፊት የተጋጩት የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ ተቃዋሚዎችና ደጋፊዎች አካባቢውን ለቀው እንዲሄዱ የግብፅ የክብር ዘብ ዛሬ ትዕዛዝ ካስተላለፈ በኋላ የሙርሲ ደጋፊዎች ከስፍራው እንደለቀቁ ተዘገበ ። ይሁንና ሙርሲ ያወጡትን ድንጋጌ በመቃወም የተሰበሰቡት ሰዎች ተቃውሞው እንደሚቀጥሉ ዝተዋል ።