ኦባማ ባለፉት አራት አመታት አፍሪቃውያን ተስፋ የጣሉባቸውን ያህል አፍሪቃን ሲረዱ አልታዩም። ኦባማ በመጪው አራት አመታት ለአፍሪቃ የሚኖራቸው ተስፋ ምን…

ከሁለት ሳምንት በሕዋላ በሚደረገዉ ጉባኤ ካሜሩን ሌሎቹን መሪዎች ከመሰሉ፥ የአዉሮጳን ምጣኔ ሐብት የምትማራዉ፥ለከሰሩት ሐገራት ከፍተኛዉን ብድርና ድጎ

የተመድ የጠበብት ኮሚቴ የጀርመንን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ተቸ። ኮሚቴው በጀርመን ሴቶች በስራው ገበያ ያላቸው አቋም እና ተገን የሚጠይቁ ስደተኞች ሁኔታ አ

ምዕራቡ አለም በቻይና ንግድና የሰብአዊ መበት አያያዝ ላይ ለሚሰነዝረው ትችት እንግዳ አይደሉም ። ሺ በምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ይበልጥ የሚታወቁት ሜ

የአፍሪቃ ህብረት፡ የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ፡ በምህፃሩ ኤኮዋስ፡ የተመድ እና የአውሮጳ ህብረት የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚ

ከሀገር ወጥቶ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የሀገሩን ባህል ይዞ፣ የአደገበትን ቀየ፤ የቤተሰብ የጎረቤት የጓደኛ ማስታወሻን፤ በሙዚቃ፣ በአልባሳት፣ አልያም በፎቶ

ዩ ኤስ አሜሪካውያን ባራክ ኦባማን ሀገሪቱን ለተጨማሪ አራት ዓመታት በፕሬዚደንትነት እንዲመሩ ድጋሚ መረጡዋቸው። ቀልብ በሳበ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ነበር ዴ…

ዛሬ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የተወሰኑ ሐሳቦች ከሌሎች ጎላ ብለው እየተደመጡ ነው። ሁለቱ እጩዎች የሀገሪቱ ፕሬዚደንት

ባደረበት ህመም ሳቢያ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በስፖርት ዘገባ አቅራቢነቱ የታወቀው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድሥት ሥላሤ ካቴ

ዶክተር ኤፍሬምና የምሥራች እንደሚሉት የጀርመን አለም አቀፍ የፍልሰትና የልማት ማዕከል በጀርመን እውቀትና የሥራ ልምድ ያካበቱ ምሁራን ወደ ሃገራቸው ተመ…

ሰሜናዊ ማሊን በተቆጣጠሩት አክራሪ ሙሥሊሞች አንፃር ወታደራዊ ርምጃ መውሰድ የሚቻልበትን ዕቅድ ለማውጣት ዓለም አቀፍ የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚንስ…

የሶማሊያ መንግስት ትናንት አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት 10 የመንግስት ካቢኔ አባላት ተመርጠዋል። ወይዘሮ ፎዚያ ዩሱፍ ሃጂ በሶማሊያ ታሪክ

የግብፅ ኮፕት ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 118ኛ ሃይማኖት አባት ትናንት በይፋ ተመርጠዋል። ቤተክርስቲያኒቱን ለ42ዓመታት በማስተዋል እንዳስተዳደሩ የሚነ

ግሎባል ፈንድ የተባለዉ ተቋም በተለይ የወባ በሽታን ለመከላከል በሚደረገዉ ዘመቻ በአፍሪቃ በበሽታዉ ለሚጠቁ ሀገሮች የሚሰጠዉ እርዳታ በትክክል ጥቅም ላይ…

ምዕራባዉያኑ የኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝን ለማስገድ ያዘመቱትን አይነት ጦር በፕሬዝዳት በሽር አል-አሰድ ላይ ለማዝመት እስካሁን አቅሙና ፍላጎቱ ያላቸ…

አዲስ አበባ ዉስጥ አነስተኛ መጠን ያለዉ ሳንቲም ቋጥሮ በየታክሲ መቆሚያዉ በትንሽ ቀረጥ ወይም የአገልግሎት ክፍያ ብር መዘርዘር ጥሩ ገቢ ምንጭ እየሆነ ነዉ…

ባለፈዉ እሁድ ናይጀሪያ ዉስጥ ቦኮ ሃራም ሰሜን ካዱና በሚገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ላይ ያደረሰዉ ጥቃት በአካባቢዉ የአመፅ ተግባር እልባት የሌለዉ አስመስ

ከሚያገኙዋት ገንዘብ ከግማሽ በላይ ለቤት ኪራይ እየከፈሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች ብዙ ናቸው። ቤት ተከራይቶ ኑሮ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል?

እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥ…

የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፡ መኢአድ፡ በአባሎቹ ላይ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም ዛሬ ባወጣውና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች፡

የርዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተቃዋሚው የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት ኢንኪንጊ መሪ ወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ትናንት የስምንት ዓመት እሥራት በየነ…

ኢትዮጵያን በሚመለከቱ የምርምር ዘርፎች ላይ ያተኮሩ፣ ከዓለም ዙሪያ ከተለያዩ ዩንቨርስቲዎችና የምርምር ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን፤ እንዲሁም ከኢትዮጵያ…

ከፍተኛዉ ጉድለት መሸፈን አለበት። ጉድለቱ ዘንድሮና ወደፊት ባምናዉ መጠን ተደግሞ የዉጪ ምንዛሪ እጥረት በዉጤቱም የምጣኔ ሐብት ክስረት እንዳይደግም አቶ…

ደቡብ ሱዳን ካደችም፥ አመነች የደቡባዊ ኮርዶፋን ዉጊያ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።የመንግሥት ጦር አማፂያኑ ወደሚቆጣጠሩት አካባቢ ርዳታም ሆነ ሌላ ቁሳቁስ …

የዓለም የልጅነት ልምሻ ዕለት ባለፈዉ ሳምንት ታስቧል። ዘንድሮ ዕለቱ ሲታሰብ ይፋ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ይህበሽታም እንደፈንጣጣ ላንዴና ለመ

የጀርመን አለም አቀፍ የፍልሰትና የልማት ማዕከል እጎአ ከ2004 አመተ ምህረት አንስቶ በፍላጎታቸው ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጰያ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ2005ዓ,ም በመላ ሀገሪቱ ለሚካሄደዉ የአካባቢና የአዲስ አበባ ምክር ቤት ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ላይ ገዢዉን ፓርቲ ጨም

የእሥራኤል መንግሥት የአፍሪቃን ስደተኞች ለመቀበል ፈቃደኛ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ቢያሳውቅም፤ አሁንም በየቀኑ ስደተኞች የእስራኤልን ድንበር አልፈው ለ…

ቀደም ሲል ከዓለም ዜና እንደተከታተላችሁት መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይግባ የሚል ጥያቄ በማቅረብም ሆነ በመቃወም ካለፈው ሐምሌ ወር አንስቶ በእ

ከ 198 ሃገራት የተሰባሰቡ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ሃጃጆች ሳውዲ አረቢያ መግባታቸውን የሳውዲ ሃጅና ኡመራ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የተገኘ መረጃ ይጠቁማል። ቁጥራቸ