አፍሪቃዉያን ስደተኞች በማልታ
ከሊቢያ ወደጣሊያንና ማልታ የሚፈልሱ አብዛኛዎቹ የኤርትራ ዜጎች የሆኑ የአፍሪቃ ስደተኞች እንቅስቃሴ መቀጠሉን የሮሙ ወኪላችን ተኽለእግዚ ገብረእየሱስ
ከሊቢያ ወደጣሊያንና ማልታ የሚፈልሱ አብዛኛዎቹ የኤርትራ ዜጎች የሆኑ የአፍሪቃ ስደተኞች እንቅስቃሴ መቀጠሉን የሮሙ ወኪላችን ተኽለእግዚ ገብረእየሱስ
የዕለቱ ዜና
ዜና 20.12.2012
መኢአድ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው መግለጫ በተለይ በደቡብ ክልልና በአሶሳ አካባቢ አባላቶቹ ላይ የሚካሄደው የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠናክሮ መቀጠሉን
እስራኤል ጋዛን ማጥቃት ከጀመረችበት ካለፈው ሳምንት ረቡዕ አንስቶ የሞቱት ፍልስጤማውያን ቁጥር 116 መድረሱን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል ። እስራኤ…
የአውሮፓው ኅብረት፤ በሚመጡት 15 ዓመታት በማደግ ላይ ለሚገኙ አገሮች 500 ሚሊዮን ህዝብ፤ ከሚያስፈልገው ከ 4-8 ቢሊዮን ዩውሮ ፣ 500 ሚሊዮኑ ሥራ ላይ እየዋለ መ
በወንጀሉ አፍቃሪ ናዚዎች መጠርጠራቸው ይፋ ከወጣበት ካለፈው አመት አንስቶ በጀርመን የቀኝ አክራሪዎች ጉዳይ እንዳነጋገረ ነው ። ፍሪድሪክ ኤበርት የተባለ…
ከ30 በላይ የሚሆኑ እነዚህ አባላት ወደ ግብፅ የሚሄዱት በመገንባት ላይ ያለው የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በግብፅ ላይ ምንም ጉዳት እንደማያደርስ ለማስረዳት
ከሰዉ ወደሰዉ የማይተላለፉ በሽታዎች ትኩረት እንደተነፈጋቸዉ የህክምና ባለሙያዎች አዘዉትረዉ ይጠቁማሉ። እንዲህም ሆኖ ከእነዚህ በሽታዎች መካከል በተለ…
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት፤ አቃቢ ህግ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ብሎ በፀረ ሽብር ህግ የከሰሳቸውን 21 ተጠርጣሪዎች ክስ በማድ
የእስራኤልና የፍሊስጤም ሚሊሻዎች በሮኬትና በቦምብ ጥቃት ከጀመሩ ዛሬ ስድስተኛው ቀን ነው። የእስራኤል ጥቃት ከጀመረበት ካሳለፍነው ረቡዕ ወዲህ ትናንት …
የሶርያ ተቃዋሚዎች በያዝነው ወር መጀመሪያ በቃጣር ዶሃ በመሰባሰብ ሁሉም ተቃዋሚዎች አንድ የህብረት ግንባር መፍጠራቸው፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለሶርያ …
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለስልጣናት ሰሞኑን በአዲስ አበባ እንዳስታወቁት፣ አብዛኛዎቹ የአፍሪቃ አገሮች ድርጅቱ ለአዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን የም…
በሲየራ ልዮን ከተባበረው ዓብዮታዊ ግንባር ዓማፅያን ጋ የተካሄደው ዘግናኙ የርስበርስ ጦርነት እአአ በ 2001 ዓም ካበቃ በኋላ የሀገሪቱ ሕዝብ ዛሬ ለሦስተኛ
የድርጅቱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ የድርጅቱ አላማ በኢትዮጳያ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት አስተዋፅኦ ማድረግ መሆኑን ለ…
በቦምብ የተደበደበውን የጋዛ ክፍል የጎበኙትና ዛሬ በተፈፀመ ጥቃት ተገድለዋል የተባሉትን ሰዎች አስከሬን ያዪት ካንዲል የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲፀና
በዩናይትድ እስቴትስ ከ 10 ቀናት በፊት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ያበገናቸው አንዳንድ የሪፓብሊካዊው ፓርቲ ወገኖች ፣ ያልታሰበም ሆነ ያልተጠበቀ ጉዳይ አንስ…
አቡ ዳቢ የሚታተመው « THE NATIONAL» የሚባለው ጋዜጣ ባለፈው ሰኞ ባወጣው ዘገባ አንዲት የሀገሪቱ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች ዜጋና የቤት እመቤት ኢትዮጵያዊ ሰራ…
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መንግሥት ሐይማኖታዊ ነፃነታችንን ገፎናል በማለት በተለያዩ አካባቢዎች ተቃዉሟቸዉን ማሰማት ከጀመሩ ዓመት አልፏቸዋል።የኢትዮጵያ
የዕለቱ ዜና
የኢትዮጵያ ሙሲልም ምዕመናን በሃይማኖታችን ጣልቃ ገብቷል የሚሉት መንግስት ሰዎችን ማሰሩን መቀጠሉን፦ እስር ላይ የሚገኙትንም ፍርድ ቤት በነፃ ሲያሰናብ
መዲና አዲስ አበባ “ከለርስ ኦፍ ዘ ናይል” በሚል ርዕስ ዓለም አቀፍ የፊልም ፊስቲቫልን አዘጋጅታ ከዓለም የተሰባሰቡ አፍሪቃዊ ፊልሞችን ለአፍሪቃዉያን ፊልም…
በአሁኑ ጊዜ መንግሥታት የቁጠባ መርሃ ግብሩን መቀጠሉን ሲመርጡ ተቃዋሚዎች ደግሞ አሁን የተያዘውን መንገድ በመተው ሥራ አጥነትን ሊቀንስ የሚችልና ማህበራ…
የአፍሪቃ ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ በመሄድ ላይ እንደሆነ ዘገባዎች እያመለከቱ ነዉ። የህዝብ ቁጥር እየጨመረ በሄደባቸዉ የአፍሪቃ ሀገሮችም የ…
ኦባማ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ለሃብታም አሜሪካውያን ያቀዱትን የግብር ጭማሪ ሃገሪቱን ከኤኮኖሚ ውድቀት ለማዳን ሲሉ ሪፐብሊካውያን መቀበል እንዳለባቸውም
ባለፈው እሁድ በናይጀሪያ መዲና በአቡጃ የተካሄደው በማሊ ላይ ያተኮረው ጉባዔ፣ የምዕራብ አፍሪቃ የኤኮኖሚ ማኅበረሰብ አባላት የሆኑ አገሮችጦር እንዲያዝ
ባለፈው እሁድ በናይጀሪያ መዲና በአቡጃ የተካሄደው በማሊ ላይ ያተኮረው ጉባዔ፣ የምዕራብ አፍሪቃ የኤኮኖሚ ማኅበረሰብ አባላት የሆኑ አገሮችጦር እንዲያዝ
የሶሪያ መንግሥት ጦር የአማፅያን ይዞታዎችን ዛሬ በታንክና በጦር አውሮፕላኖች ደበደበ ። የሶሪያ ታንኮች መዲናይቱ ደማስቆ የሚገኙ ሁለት የስደተኞች መጠለ…
(One Laptop per Child)
በመልማት ላይ ባሉ አገሮች የሚገኙ ህጻናት፣ በኢንዱስትሪ በበለጸጉ አገሮች እንደሚገኙ የዕድሜ እኩዮቻቸው የመማር ዕድል ካገኙ ፣ እንደዕድ
የሊቢያው ጦርነት ከመካሄዱ በፊትና በጦርነቱ ወቅት ፤ ከዚያም በኋላ ፣ ወደ ሌሎች ሀገራት ፤ በተለይም ወደ አውሮፓ ለመግባት የሜድትራንያንን ባህር በጀልባ
የዕለቱ ዜና
ከአራት ዓመታት በፊት ከአሜሪካ ተነስቶ ዓለምን ያዳረሰው የፊናንስ ቀውስ ያስከተለውን የኤኮኖሚ ተጽዕኖ በኢንዱስትሪ ልማት ከበለጸጉት መንግሥታት ይልቅ
የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ፡ ኤኮዋስ ሰሜናዊ ማሊን የተቆጣጠሩትን ሙሥሊም ፅንፈኞችን ለመታገል እና የማሊን ዴሞክራቲክ ህልውና እ
ለተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ምክር ቤት ክፍት መቀመጫዎች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት በተካሄደ ምርጫ ከአፍሪቃ ከእስያ …
ድርጅቱ ተሰርቋል ያለው ገንዘብ ለዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ፓርቲ ዛኑ ፒፍ ባለሥልጣናትና ለደላላሎች መበልጸጊያ ነው የዋለው ። መንግሥት ግን ክ
መንግሥታዊ ያልሆነው የጀርመናውያኑ የሀይንሪኽ በል ድርጅት ኢትዮጵያን ለቆ እንደሚወጣ እና በአዲስ አበባ የሚገኘውን ጽሕፈት ቤቱንም እስከ ፊታችን ታህሳ
በጦርነትና ግጭት ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ የአካባቢ ተፈጥሮም ይጎዳል፤ አካባቢዉ በዉስጡ ያካተተዉም ይወድማል። ደኖች ይቃጠላሉ፤ እንስሶች ይሞታሉ አለያም ይሰ
አብዛኛዎቹ የሃገር ውስጥም ሆነ የማህበራዊ ና የፖለቲካ መርሃቸው ከአውሮፓውያኑ መርህ ጋር ይበልጥ መቀራረቡ ኦባማን ተመራጭ አድርጓቸዋል ። የኦባማ የአው…
የዓለም ዜና
4ኛው ብሔራዊ የከተሞች ሳምንት ትርዒት፣ በኣዳማ(ናዝሬት) ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በሚደረገው መደምደሚያ ሥርዓ
6 ወራት ጉልበታቸው ሲበዘበዝ ከርሞ ወደ መንደራቸው የተመለሱትን ህፃናት እህት ና ወንድም ማሊክና ፔምባን እንኳን ደህና መጣችሁ ይሏቸዋል ። ሎሚ ቶጎ ውስጥ
ዱሀንግ ሻዉ ፒንግ በ1980 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ነዉ) የዘወሩት የፀረ-ድሕነት መርሕ፣ ማኦ ዜዱንግ ኮሚንስታዊ ሥርዓት ጋር የዘሩትን የረ
የብራዚል እግር ኳስ ሻምፒዮና ውድድሩ ውቅቱ ሊጠናቀቅ ገና ሶሥት ጨዋታዎች ቀርተው ሳለ ትናንት ከወዲሁ ለይቶለታል። የዘንድሮው ሻምፒዮንም በግሩም ጨዋታ
የብሪታንያው የራዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት-ቢቢሲ- ባለፉት ወራት ፣ ህጻናት ለአያሌ ዓመታት ፣ የወሲባዊ ጥቃት ዒላማዎች ሆነው ፤ ዜናው ተደብቋል በሚል ወቀሳና…
የብሪታንያው የራዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት-ቢቢሲ- ባለፉት ወራት ፣ ህጻናት ለአያሌ ዓመታት ፣ የወሲባዊ ጥቃት ዒላማዎች ሆነው ፤ ዜናው ተደብቋል በሚል ወቀሳና…
ሙሥሊም አክራሪዎች ሰሜናዊ ማሊን የተቆጣጠሩበትን ድርጊት ለማብቃት የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማሕበረሰብ የኤኮዋስ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች
የ34 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጊዚያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሁኔታ ሳይሻሻል የሚደረግ ምርጫ ከዚሕ ቀደም …
የሊቢያ «አራጅ» እና የኢትዮጵያ «ጨፍጫፊ» በመባል ለሚታወቀዉ ለማርሻል ግራሲያኒ በትዉልድ መንደሩ መታሰቢያ መሠራቱን በተለያዩ ሐገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያ…
የዓለም ዜና