Amharic አጭር የስልክ የፁሁፍ መልዕክት (SMS)20ኛ አመት DW Amharic Dec 7, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እአአ በ1990ዎቹ ትልቅ ግኝት ነበር። በእጅ ተንቀሳቃሽ ስልክ የሚደረገዉ አጭር የፁሁፍ መልዕክት ማለትም SMS ። የመጀመሪያው መልዕክት በአለም ላይ ከተላከ ይሄው 20 አመታት በዚህ ሳምንት ተቆጠሩ።