ህንድ ዋና ከተማ ኒዉዴሊ ዉስጥ ከአስራ ሁለት ቀናት በፊት በበርካታ ወንዶች አደገኛ የወሲብ ጥቃት የተፈጸመባት ወጣት ከዚህ አለም መለየትዋ ተገለፀ። የወሲ

የኤኮኖሚ ቀውስ መጠቀሚያ በማድረግ ጠባብ የፖለቲካ ፍላጎታቸውን ለማሳካት ከሚሞክሩ ፖለቲከኞች ህዝቡ እንዲጠነቀቅ ያስተላለፉት መልዕክት NVA የተባለውን

በዋና ከተማዋ በሪያድ ና በሌሎችም ከተሞች በሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል የሚነሳው ግጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች አስታወቁ …

የአፍሪቃ ህብረት ፣ የታላላቅ ሃይቆች ሃገራት ፣ የአውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ልዑካን የተገኙበት ይኽው ስብሰባ የመግባቢያ ሰነድ በመቅረፅ ዛ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአምስት ዓመታት በፊት በመምህሯ መደፈሯ የተገለፀ አንዲት ተማሪ ሁኔታዉን ለሚመለከተዉ አካል አቤት ብትልም እስካሁን መፍትሄ አማግኘ

በጀርመናዉያን ዘንድ የቤተሰብ በዓል የሚባለዉ እና እጅግ ተወዳጁ የልደት በዓል፤ የገና ገበያን ይዞ የገና ዛፍን አስከትሎ የገና አባትን ስጦታ አሸክሞ በመ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሜንና ደቡብ ሱዳን ከወራት በፊት የፈረሙትን የሰላም ስምምነት ተፈጻሚ እንዲደርጉ ግፊት ለማድረግ ትና

ወንድማማቾች ነን „ የተሰኘው የዚህ ፓርቲ አላማ የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ጥቅም ማስጠበቅ መሆኑን የፓርቲው መሪዎች አስታውቀዋል ። የእስራኤል ሃይፋው …

አብዛኛዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ለመሳተፍ ብዙ ቅድመ ሁኔታዎችን ቢያስቀምጡም የራዕይ ፓርቲ ግን በምርጫው ለመሳተፍ መወሰኑን አስታውቀዋል ። መሪዎ

ተቃዋሚዎች አሁንም ረቂቁን ህግ ለእስልምና በጣም ያደላና ኢ ዲሞክራሲያዊ እንዲሁም ለአናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች ከለላ የማይሰጥ ሲሉ ይቃወሙታል። የግብፅ

የሰሜንና ደቡብ ሱዳንን የሠላም ድርድር ማስቀጠል የአፍሪቃ ህብረት ዋነኛ ትኩረት መሆኑ ተገለፀ ። በሌላም በኩል ሁለቱን ሱዳኖች ለማግባባት የሚደረገውን

ሎንሊ ፕላኔት የተሰኘዉ የዓለም ትልቁ የጎብኚዎች መረጃ ምንጭ በአዲሱ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ሊታዩ ወይም ሊጎበኙ ይገባቸዋል ሲል አስር የዓለማችንን ከተሞ

በጎርጎሮሳዊ የዘመን ቀመር 2012ዓ,ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላዉ ዓለም በሚገኙ ይህን አቆጣጠር በሚከተሉ ክስቲያኖች ዘንድ ተከበረ። የሮማ ካቶ

የሁለቱ ወገኖች ድርድር በተለይ ባለፈው መስከረም የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽርና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙ

በእሳት አደጋ የ 5 ታራሚዎች ህይወት ሲያልፍ ከ16 የማያንሱ ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ ግን

«ፀረ-አዉሮፕላን ሚሳዬል ቢኖረን ኖሮ» አሉ ጄኔራሉ-አሶስየትድ ፕረስ ለተሰኘዉ ዜና ወኪል ዘጋቢ ባለፈዉ ሳምንት።«ይሕን ሥርዓት ባንድ ወር ዉስጥ እናስወግ

ግብፅ ውስጥ አጨቃጫቂውን ህገ-መንግስት ለማፅደቅ ትናት በተከናወነው ሕዝበ-ውሳኔ መሰረት የቅድሚያ ውጤቶች ህገ መንግስቱን አብዛኛው መራጭ እንደተቀበለው …

«በልጅነቴ አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ» ይላል። በዚህም የተነሳ ወጣቱ ከሚኖርበት ዮናይትድ እስቴትስ ለረዥም አመታት ወደ ኢትዮጵያ ተልኮ ነበር። ምትኩ ለገሠ ዛ

በኮንትራት ሠራተኝነት ወደአረብ ሀገሮች የሚሄዱ ኢትዮጵያዉያን የሚደርስባቸዉ በደል ከጊዜ ወደጊዜ መባባሱ ይሰማል። በቅርቡ ስዑዲ አረቢያ ዉስጥ ህይወታ

የሩሲያዉ መሪ ቪላድሚር ፑቲን ዳግም የፕሬዝደትነት የስልጣን መንበር ከያዙ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደብራስልስ በመጓዝ ከአዉሮፓ ኅብረት መሪዎች ጋ ተወያይ…

በዚህ ቀን ብሎ! ቀን ቆርጦ ፣ ዘመን ፣ ቀንና ሰዓት ጠቅሶ— ፕላኔታችን ትጠፋለች! ብሎ ለመናገር ትክክለኛ መረጃ ሊኖር ይገባል። በየዘመናቱ ስለምድር መጥፋት …

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዛሬ የህግ ክፍተት አለ ሲሉ ይግባኝ ያሉትን እስር ላይ የሚገኙ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር የሆኑት

እየተገባደደ ባለው የፈንጆች ዓመት ብቻ 100,000 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ተሰደዋል። ወደ ፊትም ኢትዮጵያ ዜጎቿን በስደት ምክንያት ማጣቷ እንደሚቀጥል ተነግ

የፋብሪካዉ ሠራተኞችና ማሕበራቸዉ እንደሚሉት የደሞዝ ጭማሪዉ እንዲደረግ ከጠየቁ ሠራተኞች አምስቱ ሲባረሩ ሌሎች አምስት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።የፋ

በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ የተሠመረተባቸው 29 የሙስሊሙ ማኅብበረሰብ አባላትና የሃይማኖት መሪዎች ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ታይቷል። በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ…

ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈዉ ሳምንታ ማለቂያ ዓርብ ዕለት ኒዉታዉን በተባለዉ ከተማ በአንድ ትምህርት ቤት ዉስጥ የ20ዓመት ወጣት ድንገት በፈጃቸዉ ህፃናት እና

በደቡብ አፍሪቃ በነገው ዕለት፡ ታህሳስ ሰባት 2005 ዓም 53 ኛውን እና አምስት ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በማንጋውንግ ከተማ በሚያካሂደው የገዢው ፓርቲ

የዓለም የጤና ድርጅት የስኳር ህመም ቆሽት የተሰኘዉ የዉስጥ አካል ኢንሱሊን የተባለዉን ተፈላጊ ቅመም በበቂ ማምረት ሲሳነዉ ወይም፤ ቆሽት ያመረተዉን ኢን