የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር
29ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ጆሃንስበርግ ላይ በተካሄደ ደማቅ ትርዒት ተከፍቷል።
29ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ጆሃንስበርግ ላይ በተካሄደ ደማቅ ትርዒት ተከፍቷል።
በደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ቅዳሜ በተጀመረው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአምና ሻምፒዮና ከሆነው የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ባካሄ
ዚምባብዌ የረሀብ ስጋት የተደቀነበትን ወደ ሁለት ሚልዮን የሚጠጋ ሕዝብዋን ለመመገብ $131 ሚልዮን ዶላር አስቸኳይ ዓለም አቀፍ ርዳታ እንደሚያስፈልጋት የተ
ከሰሃራ በታች ከሚገኙት አፍሪቃ ሃገራት በእስራኤል ገዳም እና ሌላም ይዞታ ያላት ብቸኛ ጥቁር አፍሪቃዊት አገር ኢትዮጵያ መሆንዋ ይታወቃል።
የጥምቀት በዓል ከትናንት አንስቶ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በቀመደ ሁኔታ ሲከበር ቆይቷል።
በደቡባዊው አልጀሪያ አሜናስ እተባለችው ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ጣቢያ ፣ አክራሪ እስላማውያን ታጣቂዎች፤ ይዘዋቸው የነበሩ 30 ታጋቾች …
የአፍሪቃ አህጉር የዘንድሮው የእግር ኳስ ዋንጫ ቅድመ-ዝግጅት፣በጀርመናውያን እይታ ምን ይመስላል?
ለዋንጫ ዋንኞቹ ተፎካካሪዎች እነማን ይሆኑ? አይቮሪኮ
የአፍሪቃ አህጉር የዘንድሮው የእግር ኳስ ዋንጫ ቅድመ-ዝግጅት፣በጀርመናውያን እይታ ምን ይመስላል?
ለዋንጫ ዋንኞቹ ተፎካካሪዎች እነማን ይሆኑ? አይቮሪኮ
ጥምረት ለህይወት ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው። በተለይ ወጣትና ጎልማሳ እናት ኢትዮጵያውያንን በድርጅቱ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጥናል።
የዕለቱ ዜና
«ዩናይትድ ስቴትስ በግልፅ ባታሳውቅም መንግሥቱን ትደግፍ ነበር ። ሆኖም እንደኔ ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያን መንግሥት በህጋዊ መንግሥትነት በይፋ ስትቀ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖደስ 4ኛውን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ከነሙሉ ሥልጣናቸው ላለመቀበል መወሰኑ እ…
የዓለም ዜና
ሲኖዱሱን በመወከል ብፁዕ አቡነ አብርሃም የምሥራቅ ሐረርጌ ሃገረ ስብከት ጳጳስ በንባብ ባሰሙት መግለጫ ፣ ሲኖዶሱ የቀድሞውን 4 ተኛውን ፓትሪያርክ በፓትሪ
በማሊ የተሠማራው የፈረንሳይ ብረት-ለበስ ጦር አባላት በዛሬው ዕለት ወደሰሜን በመንቀሳቀስ ከእስላማውያን ታጣቂ ኅይሎች ጋር ፊት ለፊት መጋፈጣቸው እንደማ…
የአፍሪቃ አነስተኛ ገበሬ 80 በመቶውን የክፍለ-ዓለሚቱን ምግብና የእርሻ ምርት የሚያቀርብ ሲሆን ለተቀረውን ዓለም የምግብ ፍላጎትም ሰፊ አስተዋጽኦ ያደርጋ
በያመቱ ከሚመረተው 4 ቢሊዮን ሜትሪክ ቶን ያህል ምግብ ፣ ዛሬ የሚራቡ እንዳሉ እየታወቀ፣ በዓለም ዙሪያ ለምግብነት ከሚውለው ምርት መካከል፤ 50 ከመቶው ፤ ማ
እስከተሰደደበት ድረስ የኖረበትን፥የኦጋዴንን ችግር-ለማቃለል ብልሐቱ ሁለት ነዉ-ባይ ነዉ-አብዱላሒ።በወጣትነት እድሜዉ «በቂ» የሚባል ሥልጣን፥ሥራዉን
የአፍሪቃ ሚንስትሮች ደግሞ በአፍሪቃዉያን ሴቶች ላይ ሥለሚፈፀመዉ ጥቃት ገና እየተወያዩ ነዉ።
ማህበሩ በአሁኑ ጊዜ 125 አባላት ሲኖሩት ከመካከላቸው 30 ያህሉ ኢትዮጵያውያን ናቸው ። የማህበሩ ዋነኛ አላማ ኢትዮጵያን ለጀርመናውያን ማስተዋወቅ ነው ። ለ
ፓርቲዎቹ ከመንግሥትና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ለመወያየት ፓርቲዎቹ በተደጋጋሚ ያቀረቡት ጥያቄ ዉድቅ ሥለሆነባቸዉ እራሳቸዉን ከምርጫዉ ለማግለል ተገ
የዕለቱ ዜና
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ መሄዱ ተደጋግሞ የተገለፀ ጉዳይ ነዉ። በአንዳንድ አካባቢዎች ጭርሱን ተራቆቶ የነበረዉ ስፍራ በተለያዩ ስል…
የአረቡ አብዮት በቱኒዚያ ከተጀመረበት ወዲህ ሁለት ዓመት አልፏል። ሆኖም አብዛኞቹ ቲኒዚያውያን የአብዮቱን ድል ማጣጣም አልቻሉም።
ብሪታንያ በኢትዮጵያ ልዩ ኃይል በመባል ለሚታወቀው የፈጥኞ ደራሽ ፖሊስ ኃይል ወደ ሀያ አራት ሚልዮን ዶላር የርዳታ ገንዘብ ትሰጣለች ተባለ።
የፈረንሣይ ጦር በምዕራባዊ ማሊ ሰሜናዊ አካባቢ የሚንቀሳቀሱትን አክራሪ ሙሥሊም ቡድኖችን ግሥጋሴ መግታቱ ተነገረ። የፈረንሣይ አየር ኃይል ኮና የተባለች
ባጭር ቃል-ፈረንዮች ሶማሊያ ላይ ተሸነፉ።ከዓለም አቀፉ አሸባሪ ድርጅት ከአል-ቃኢዳ ጋር ያበረዉ፥ በአፍሪቃዉያን ጦር ዉጊያ የተዳከመዉ አሸባብ ባንፃሩ ታ
ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ የሚካሄደው 29ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። በጆሃንስበርጉ የዓለም ዋንጫ ስታዲዮም ጨዋታውን የሚከ
ቻይና እአአ በ 2012 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በአፍሪቃ ያፈሰሰችው ግንዘብ 45 ቢልዮን ዶላር ነበር። ይህም የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነ…
የማሊ ጦር በፈረንሣይ አየር ሃይል በመረዳት ኮና የተሰኘችውን ሰሜናዊት ከተማ የአል-ቃኢዳ አበር ከሆነው እስላሚስት ቡድን ማስለቀቁን አስታወቀ። በዘመቻው…
ጉዳዩን ያጠኑ ድርጅቶችና ባለሙያዎች እንደሚሉት ግን ኢትዮጵያ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ሙስና በተለይ የባለሥልጣናት ሙስና አለቅጥ ከተንሰራፋባቸዉ ሐገራት አንዷ …
በቅድስቲቱ አገር በእየሩሳሌም ክርስቶስ የተሰቀለበት የተቀበረበት፤ እንዲሁም የተነሳበት ስፍራ ተብሎ በሚታመንበት በጎልጎታ ተራራ ላይ የሚገኘዉ ዴር- ሱ
ርዕዮት ዓለሙ ከዚሕ ቀደም የበታች ፍርድ ቤት አስራ-አራት ዓመት እስራትና የገንዘብ መቀጮ በይኖባት ነበር።ይግማኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ግን ቅጣቱን ወደ አምስት-ዓመታት እስራት ዝቅ አድርጎታል።ርዕዮት ዓለሙ ለሰበር ሰሚዉ ችሎት አቤት ያለችዉ የአምስት ዓመቱ እስራትም የሕግ አተረጓገም ክፍተት አለበት በሚል ነበር የጋዜጣ …
ከጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወት በኋላ ባለፈዉ መስከረም ወር አጋማሽ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ስልጣን ሲይዙ ፤ የ
ጋዜጠኛ ጳዉሎስ ኞኞ በህይወት ዘመኑ ለአንባብያን ያበረከታቸዉ ሥራዎች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ተበረከተ።
የዕለቱ ዜና
ነዋሪዎቹ ለዶቼቬለ እንዳሉት ህግን ባልተከለ ሁኔታ ቤታቸው በአፍራሽ ግብረ ኃይል መፍረሱን ለተለያዩ አካላት አቤቱታ አቅርበዋል ። አቤቱታ ካቀረበላቸው መ…
ከትናንት ከሰአት በኋላ አንስቶ እስከ ዛሬ ጠዋት በቀጠለው ግጭት ተማሪዎች እንደቆሰሉና በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት መድረሱን የአይን ምስክሮች
የዓለም ዜና
የዕለቱ ዜና
አቡነ ጳውሎስ በህይወት ሳሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተጀመረው የእርቀ ሰላም ውይይት ቢቀጥልም ምን ደረጃ ላይ እን
የዓለም ዜና