አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኤርትራ እንዳይጓዙ ማስጠንቀቋ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ባህርን ተንተርሳ የምትገኘው ሀገር ኤርትራ እንዳይጓዙ ባለፈው ሰሞን ፤ ማስጠንቀቂያ ማቅረቡ የሚታወስ ነው። ባለፈው ዓመት በሚያዝያ ወርም ተመሳሳይ ማሳሰቢያ ቀርቦ እንደነበረ አይዘነጋም። ምክንያቱ ምን ይሆን?