የአፍሪቃ አብያተ ክርስቲያንና ግብረሰዶማዊነት DW Amharic November 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ናይጀሪያ ውስጥ ግብረ ሰዶማዊ ግንኙነት ያላቸው ወይም ለግብረሰዶማውያን መብቶች ዘመቻ የሚያካሂዱ እስከ 10 አመት የሚደርስ እሥራት ሊጠብቃቸው ይችላል ። ይህ ህግ ሥራ ላይ እንዲውል የናይጀሪያው ፕሬዝዳንት ጉድ ላክ ጆናታን ማፅደቅ አለባቸው ።