የኢትዮጵያ የጋዝ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች
የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል።
የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል።
የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘ…
ዩጋንዳ ትናንት የሶስት ቀናት ይፋ ጉብኝት የጀመሩት የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች መካከል ግንኙነቱን ለማጠናከር ያካባቢው መሪዎች በየጊዜው እየተገናኙ እንዲወያዩ ጥሪ ማቅረባቸውን የዩጋንዳ ፕሬዚደንታዊ ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ አስታወቁ። ኤርትራዊው ፕሬዚደንት በመዲናይቱ ካምፓላ ከዩጋንዳዊው አቻቸው ዮዌሪ ሙሴቬኒ ጋ …
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳት ኒካላ ሳርኮዚና የጀርመንዋ መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል የዩሮ ሸርፍ ተጠቃሚ ሐገራት የገጠማቸዉን ምጣኔ ሐብታዊና የገንዘብ ቀዉስ ማቃለል ሥለሚችሉበት ሁኔታ ዛሬ ተነጋግረዋል።
የአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ኮሚሽን በበኩሉ ለሶማሊያ ረሐብተኞች ርዳታ የሚያከፋፍሉ ወገኖችን ደሕንነት የሚጠብቅ ከ3 ሺሕ በላይ ተጨማሪ ሠላም አስከባሪ ጦርና ፖሊስ ለማዝመት ወስኗል
ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- HUMAN RIGHTS WATCH የሱማሊያ የሽግግር መንግስት የሚያደርገውን የሰብዓዊ መብት ዕረገጣ እንዲያቆም ካለዚያ ግን የምዕራቡ አገሮች ለሱማሊያ የሚያደርጉትን ድጋፍ ትኩረት እንዲሰጡት ጠየቀ።
የዕለቱ ዜና
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት በየዓመቱ የሚስመርቋቸው ተማሪዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው ።
የኑሮ ውድነት ያስመረረው ከሁለት መቶ ሺህ የሚበልጥ በተለያዩ የእስራኤል ከተሞች የሚኖር ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዱ ይታወሳል።
የአጤ ምኒልክ የደብዳቤ ስብስብን የያዘዉ ሁለት መጻህፍት ባለፈዉ ሰምወን ለአንባብያን ቀርቦአል።
በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የሚገኙ ምዕራባውያት ሀገሮች አምባሳደሮች በመንግስቱ ተቃዋሚዎች ላይ የኃይል ርምጃ ተጠናክሮ በቀጠለባት ሶርያ አንጻር ያለሙ መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ አካል ጠንካራ ርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ።
የፌዴራሉ አሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የቴሌኮም ነባር ሠራተኞች ማህበር እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል ለተነሳው ክርክር ዛሬ ነሀሴ አስራ ሁለት ቀን ውሳኔ ሰጠ።
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
በሥነ ቴክኒክ እየተራቀቀ በመጣው ዓለም ፣ በኢንተርኔት መረብ አማካኝነት መረጃዎችን ከመቅጽበት ማግኘትም ሆነ ማስተላለፍ የሚቻልበት ሁኔታ በሚገባ ነው የተመቻቸው።
ምሥራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ ሰበብ የምግብ እርዳታ የሚያሻውን ወደ 4.5 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመርዳት በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ነው ።
የዕለቱ ዜና
በለንደን ከተማ ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው የወጣቶች ተቃውሞ እና ዓመጽ ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
የብሪታንያ የዜና አገልግሎት ድርጅት፡ ቢቢሲ በኢትዮጵያ ረሀብ እና ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ ስለሚገባ የርዳታ ገንዘብ አላግባብ መዋል የሚተርክ አንድ የምርመራ ጥናታዊ ተንቀሳቃሽ ስዕል ሰሞኑን አሰራጭቶ ነበር።
የሶሪያ መንግሥት ጦር የአገሪቱን ሕዝባዊ ተቃውሞ በሃይል ለማቆም በያዘው አስከፊ ዘመቻ ቀጥሎ ሰንብቷል።
የሶማሊያው እሥላማዊ የዓመጽ ቡድን አሸባብ በሞቃዲሾ ይገኝ የነበረ ሃይሉን ቅዳሜ እለት ከስፍራው ማስወጣቱ ተገልጿል። ይሁንና በትናንትናው እለት በሞቃዲሾ በአሸባብ እና በመንግስት ወታደሮች መካከል ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ተሰምቷል።
ሶስተኛዉ የጊልገል ጊቤ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ አራት ዓመታት ሆኖታል።
የአሜሪካ ዉጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች ትናንት በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ኤምባሲዎቻቸዉ በምስራቅ አፍሪቃ ድርቅ ላይ በሰጡት መግለጫ፤
SOS ኦንፎንዝ ኤትዮፒ የተሰኘዉ ወላጅ ያጡ ህፃናት መርጃ ድርጅት ከተቋቋመበት አላማ ዉጪ እየተንቀሳቀሰ ነዉ በሚል እየተወቀሰ ነዉ።
ለአንድ ወር ያህል የዩናይትድ ስቴትስን የህግ መምሪያና የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ሲያከራክር የቆየውና በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ውሳኔ ያገኘው የአሜሪካን የእዳ ጣራን የወሰነው ህግ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ ።
የዶሎ አዶና አካባቢው ነዋሪዎች በተከታታይ ለሁለት ዓመታት የተከሰተው ድርቅ ክፉኛ እንደጎዳቸው አስታወቁ ።
የዓለም ዜና
ድፍን ሰላሣ ዓመት በፈረጠመ ጡንቻ ግብጽን ገዝተዋል፣ ሆስኒ ሙባረክ።
ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ላይ የሶርያ የመንግስት ኃይሎች ሰልፈኞች ላይ ተኩስ ከፍቶ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ካጠፋ በኋላ ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ የትችት ናዳዉን በፕሬዝደንት ባሽር አላሳድ ላይ አዉርዷል።
በአሁኑ ጊዜ በአፍሪቃ፤ በተለይም በአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ላይ ላተኮረ በዓይን ላይ የሚደቀነው የተለመደው የረሃብ አስከፊ ገጽታ ነው። የአካባቢው 12 ሚሊዮን ሕዝብ በወቅቱ የረሃብ ሞት አደጋ ተደቅኖበት የሚገኝ ሲሆን የኢትዮጵያም የድርቅ መለያነት ባለበት ቀጥሏል።
የዕለቱ ዜና
የኢጣሊያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ይፋ እንዳደረጉት፤ በአንዲት ወደ ሶስት መቶ የሚጠጉ ስደተኞችን ባሳፈረች የአሳ አጥማጆች ጀልባ የ25 ሰሜን አፍሪቃውያን አስክሬን አግኝተዋል።
ኤርትራ የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ኢጋድን በአባልነት መልሳ መቀላቀሏን ገልጻለች።
የኢትዮጵያ መንግስት በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ የአማርኛው ስርጭት እንዳይቀርቡ የስም ዝርዝራቸውን ለጣቢያው ኃላፊዎች አስተላልፏል ከተባሉት መካከል አንዱ ጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ ቲሎ ሆፕ ናቸው።
የተ.መ.ድ የጸጥታዉ ምክር ቤት በሱዳን ዳርፉር ያሰማራዉን የጸጥታ ጥበቃ ጓድ እና የአፍሪቃዉን ህብረት የጥበቃ ጓድ ተልኮ ለአንድ አመት ለማራዘም ወሰነ።
በሌላዉ የአፍሪቃ ጠርዝ-ምሥራቅ አፍሪቃ አንፃራዊ ሠላም የሠፈነባት ኬንያ የደቡብ ሱዳን፥ የኢትዮጵያ፥ የሶማሊያ ስደተኞች መጠለያ እንደሆነች ዓመታት አስቆጥራለች
የዓለም የምግብ ድርጅት ሶማሊያዋ ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾ ለሠፈሩ ረሐብተኞች የሚያከፋፍለዉ የምግብ ርዳታ በአዉሮፕላን ማጓዝ መጀመሩን ትናንት አስታዉቋል።
የፊናንስ ጠበብት እንደሚሉት፡ በዩኤስ አሜሪካ የውጭ ዕዳ ጣራን ከፍ በማድረጉ ጥያቄ ላይ ዴሞክራቶች እና ሬፓብሊካውያን ስምምነት ላይ ባይደርሱ፣ ሀገሪቱ እስካሁን እንደተገለጸው እአአ እስከ ነሀሴ ሁለት 2011 ድረስ ሳይሆን እስከ ነሀሴ አስር ድረስ ዕዳ የመክፈል አቅሟ እንደተጠበቀ ይቆያል።
የድርቅና ረሐቡ ችግር በምግብ ርዳታ ብቻ የሚወገድ ባለመሆኑ ገበሬዉ እራሱን ለዘላቂዉ የሚችልበት ሥልት ሊቀየስ ይገባል።
የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሽብር መስሪያ ቤት ባዘጋጀዉ ሥብሰባ ላይ የአስራ-አራት የአፍሪቃ ሐገራት ባለሥልጣናት እና የሽብር ጉዳይ ባለሙያዎች ተካፍለዋል።
የመንግሥታት መሪዎች፣ ዓለም አቀፍ የገንዘብና የግብርና ተቋማት ፤ የመንግሥት ያልሆኑ የግብረ-ሠናይ ድርጅቶችና በሰብአዊ እርዳታ ላይ ያተኮሩ ታዋቂ ዓለም አቀፍ የኪነ ጥበብ ሰዎች፤
የዓለም ዜና
ለረሐብ ለተጋለጠዉ የምሥራቅ አፍሪቃ ሕዝብ ለሚቀጥሉት አምስት ወራት ምግብና መድሐኒት ለማቅረብ ከአንድ መቶ አስራ-አንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ እርዳታ እንደሚያስፈልገዉ የአለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ።
ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- የሂውማን ራይትስ ግልፅነት ይጎድለዋል ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ላይ ያዋለው የፀረ አሸባሪነት ህግ ለሌላ አላማ መጠቀም እንዲያቆም ጥሪ አደረገ።
የአካባቢዋ ነዋሪ ኢትዮጵያዉያን-አሜሪካዉያን እንደሚሉት VOA ከኢትዮጵያ መንግሥት በሚደረግበት ጫና ምክንያት ቅድመ-ምርመራ (ሳንሱር) ማድረግ ጀምሯል
በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ለሚገኙት ወደ አስራ ሶስት ሚልዮን ለሚጠጉት የድርቅ ሰለባዎች አስቸኳይ እና ግዙፍ ርዳታ እንደሚያስፈልግ ዛሬ የተመድ የምግብና የርሻ ድርጅት ፋኦ ኃላፊ ዣክ ዲዮፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ በሮማ ኢጣልያ በተከፈተው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ አሳሰቡ።