ድርቅ፣ ረሀብ እና የርዳታ ማፈላለጊው ስብሰባ በሮም DW Amharic July 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ለሚገኙት ወደ አስራ ሶስት ሚልዮን ለሚጠጉት የድርቅ ሰለባዎች አስቸኳይ እና ግዙፍ ርዳታ እንደሚያስፈልግ ዛሬ የተመድ የምግብና የርሻ ድርጅት ፋኦ ኃላፊ ዣክ ዲዮፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ በሮማ ኢጣልያ በተከፈተው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ አሳሰቡ።