የፀረ-ሽብር ሥብሰባ በአዲስ አበባ DW Amharic July 27, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሽብር መስሪያ ቤት ባዘጋጀዉ ሥብሰባ ላይ የአስራ-አራት የአፍሪቃ ሐገራት ባለሥልጣናት እና የሽብር ጉዳይ ባለሙያዎች ተካፍለዋል።