የወያኔ የፀረ-ሽብርተኝነት ህግና የሂውማን ራይትስ ዎች አስተያየት

ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- የሂውማን ራይትስ ግልፅነት ይጎድለዋል ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ላይ ያዋለው የፀረ አሸባሪነት ህግ ለሌላ አላማ መጠቀም እንዲያቆም ጥሪ አደረገ።