የምሥራቅ አፍሪቃ ረሐብ እና የተመድ የርዳታ ጥሪ DW Amharic July 26, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለረሐብ ለተጋለጠዉ የምሥራቅ አፍሪቃ ሕዝብ ለሚቀጥሉት አምስት ወራት ምግብና መድሐኒት ለማቅረብ ከአንድ መቶ አስራ-አንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ እርዳታ እንደሚያስፈልገዉ የአለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ።