የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ሞጋ ፊሪሳ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት ከታሰሩት የድርጅታቸዉ ባለሥልጣን አንዱ የተያዙት ከአሸባሪ ድርጅት ጋር ግንኙነት አለሕ በሚል እንደሆነ የመንግሥት መገናኛ ዘዴዎች ዘግበዋል

በኖርዌይ ለበርካታ ዓመታት ነዋሪ እንደሆኑ የገለፁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች «አሁንም ችግራችን አልተፈታም፣ ሆኖም ግን ወደ ሀገራችን እንድንመለስ ግፊት እየተደረገብን ነው» ሲሉ ለዶቼ ቬሌ ገልፀዋል። እንደ ስደተኞቹ ገለፃ ከሆነ በኖርዌይ ከ 17 ዓመታት በላይ የኖሩ፣ ቤት ንብረት እና ቤተሰብ እዛው ኖርዌይ ውስጥ …

በኖርዌይ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግር Read more »

የሊቢያ ዓማጽያን መዲናይቱን ትሪፖሊ መቆጣጠራቸውን እና በባብ ኧል አዚዝያ የሚገኘውን የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ መኖሪያ ቤትንም መያዛቸውን ቤንጋዚ የሚገኘው የብሄራዊው የሽግግር ምክር ቤት ኃላፊ ሙስጠፋ መሀመድ አብዱል ጃሊል ገለጹ።

የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።