አንድ ወጣት ነዉ አሉ! በገጠር ፍየሎቹን ይዞ በጠዋት ለግጦሽ ሳር ፍለጋ ሲወጣ አንዲት ልጃገረድ የዉሃ እንስራዋን ይዛ ዉሃ ልትቀዳ ወደ ወንዝ ስትወርድ ያገኛታል። ታድያ ዉበትዋን አይቶ ድንግጥ ያለዉ ወጣት እረኛ እንዲ ገጥመላት አሉ!

ፓን ትልቁን አለም አቀፍ ድርጅት የመምራት ብቃትና ቅልጥፍናቸዉ ብዙ እያስተቻቸዉ ነዉ።በተለይ ለአፍሪቃ መሥራት የሚገባቸዉን ያሕል አልሰሩም የሚል ወቀሳ ይሰነዘርባቸዋል።ያም ሆኖ በድጋሚ ለመመረጥ ከሐያላኑ መንግሥታት ሙሉ ድጋፍ ነበር ያገኙት።

ካለፉት በርካታ ዓመታት አንስቶ በኢትዮጵያ በምግባረ ሠናይ ተግባር ተሰማርቶ የሚገኘዉ ሰዎች ለሰዎች ወይም በጀርመንኛዉ Menschen für Menschen የተሰኘዉ ድርጅት መሥራችና የበላይ ጠባቂ ካርል ሃይንዝ በም አዲስ አበባ ላይ በስማቸዉ ጎዳናና አደባባይ ተሰየመላቸዉ።

(DW) — የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች። ዓርብ ዓርብ የሚወጣው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ለዶይቸ ቬለ እንዳረጋገጡት፡ ትናንት የመታሰር ዕጣ የገጠማት አምደኛ ወይዘሪት ርዕዩት ዛሬ ከቀትር በኋላ ፍርድ ቤት ቀርባ ነበር። የአውራ አምባ …

የፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ርዕዮት ዓለሙ በጸጥታ ኃይሎች ታሰረች Read more »

ባለፉት ጥቂት ቀናት ፣ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች የምድር ነውጥና እሳተ ገሞራ መከሠታቸውን ልብ ብለን ይሆናል። በአፍሪቃው ቀንድም እንዲሁ! ምድራችን፤ የብሱና ውቅያኖሱ ቀዝቀዝ ይበል እንጂ፤ ውስጥ አካልዋ ግን ገና ያልበረደ የእሳት ሉል መሆኑ የታወቀ ነው።

የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፥ ኔቶ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊን መንግስት ለማስወገድ በሀገሪቱ የጀመረውን ያየር ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቀ። የኔቶ ዋና ጸሀፊ አንደርስ ፎኽ ራስሙሰን ጋዳፊ እንዳበቃላቸውም ገልጸዋል።

ሟቾች መንግሥትን የሚቃወመዉ የአል-አሕመር ጎሳ አባላት፥ ገዳዮች የመንግሥት ነጥሎ ገዳዮች ይሆኑ-ይሆን?ወይስ በተቃራኒዉ።የሕመር ታጣቂዎች የመንግሥትን ደጋፊዎች ገድለዉ ጥለዋቸዉ-ይሆን? ሌላም ብዙ ጥያቄ ይዥጎደጎዳል።እስካሁን የሚታወቀዉ ግን አንዱም አለመታወቁ ነዉ።

የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ ጦር ኃይላት ከዓማጽያኑ ጋ ውጊያ በቀጠሉበት እና የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን ኔቶም በጋዳፊ ኃይላት አንጻር ጥቃቱን ባጠናከረበት ባሁኑ ጊዜ በኔቶ ጽህፈት ቤት ውስጥ የኪዳኑ አባል ሀገራትን ተሳትፎ በተመለከተ ውይይቱ ቀጥሎዋል።

ግጭቱ ዛሬ ጋብ ብሎ ነዉ የዋለዉ።ተማሪዎቹ ለግጭቱ መቀስቀስ መንስኤ ያሏቸዉ ወገኖች እንዲጠየቁና የታሰሩ ባልንጀሮቻቸዉ እንዲፈቱ ጠይቀዋል።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የዩኒቨርስቲዉን ሐላፊዎች በስልክ ለማነጋገር ሞክሮ ነበር

የኢትዮጽያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር – ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ይመራ የነበረውን ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ የደርግ ስርአት አስወግዶ ስልጣን ከያዘ ዛሬ ልክ ሀያ ዓመቱን ደፈነ።

ይሕ ልሳን ተዘጋ።አማኑኤል በረከት ነገ-አይጠብቀንም፥ ትናንት እንጂ ዛሬም የለም።ከአርባ ዓመታት በላይ በተለያዩ ጣቢያዎች በራዲዮ ጋዜጠኝነት ያገለገለዉ በጣሙን በስፖርት ጋዜጠኝነኝ እዉቅናን ያተረፈዉ አማኑኤል በረከት በቃ።አረፈ።ስልሳ ዘጠኝ አመቱ ነበር።ማንተጋፍቶት ስለሺ አጭር ዘገባ አለዉ።

ደቡብ ሱዳን ከሰሜን ሱዳን ክፍል በመገንጠል ነጻነትዋን በይፋ ልታዉጅ ጥቂት ሳምንታት ሲቀራት፣ በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችዉ የአብዪይ አካባቢ የባለቤትነት ጉዳይ ሌላ አዲስ ጦርነት እንዳይቀሰቅስ አስግቶአል።

ግዙፍን የአለም ገንዘብ ድርጅት ላለፉት ሰወስት አመታት ከላይ ለመዘወር ያበቃቸዉ የእድገት፥ዉጤት-ስኬት፥ ቀና መንገድ አጉዞ አጉዞ ፕሬዝዳትነትን አጎናፅፎ ከኤሊሴ ቤተ-መንግሥት ዶላቸዋል ነበር የብዙዎች-ግምት-ተስፋ። የሳቸዉ ጥረትም።ቁል ቁል ተሽቀንጥረዉ ዘብጥያ አረፉ