በሊቢያ የስደተኞችን መከራ አስመልክቶ አውሮፓው ኅብረት ላይ የደረሰ ወቀሳ
በተለያዩ አገሮች ጦር የሚያማዝዝ ውዝግብ ሲያጋጥም፤ አብዛኛውን ጊዜ ኑዋሪው ህዝብ ነው የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሚሆነው።
በተለያዩ አገሮች ጦር የሚያማዝዝ ውዝግብ ሲያጋጥም፤ አብዛኛውን ጊዜ ኑዋሪው ህዝብ ነው የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሚሆነው።
የኢትዮጽያ የፊደራል ትራንስፖርት ሚኒስቴር ያለምንም ቅድመ ማስጠንቀቅያ በመጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ።
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/A4D94B5C_1-podcast-4347-6622601.mp3[/podcast]
የዕለቱ ዜና
ዓለም በፀረ-ሽብር ወታደራዊ ዘመቻዉ በተሳላቸበት፥ የወታደራዊ ዘመቻዉን ድል በሚያጠራጥርበት ባሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ አዲስ የፀረ-ሽብር ሕግ ማፅደቋ ነዉ ግ
በተለያዩ ምክንያቶች ከሃገራቸው ከሚሰደዱ የታዳጊው ዓለም ምሑራን ውስጥ ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል ። በተለያየ የዓለም ክፍል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ም
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR፤ በየወሩ 3000 የሚጠጉ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያና ሱዳን እየተሰደዱ መ
በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት…
በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት…
የሁለገብዋ አርቲስት የአስናቀች ወርቁ የቀብር ስነስርዓት በርካታ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና አድናቂዎቿ በተገኙበት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ።
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ባለመጠበቅ REPORTERS WITHOUT BORDERS የተባለው የሰብዓዊ መት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ዝርዝር መሰረት ኤርትራ ከ 175 አገሮች 175ተኛ ቦታን ይዛ …
የዕለቱ ዜና
የክረምቱ ጭጋግ እና ብርድ አልፎ፣ አሮጌ ዘመን ሄዶ አዲስ ዘመን ተተክቶአል፣ በመስከረም ስፍራዉ ሁሉ ለምለም፣ እዮሃ አበባዪ ብለናል! የጨለማ ተምሳሌት የሆ…
የኢትዮጵያ ፖሊስ የሐገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል ያላቸዉን አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አንድ ጋ
የኢትዮጵያ ፖሊስ የሐገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል ያላቸዉን አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አንድ ጋ
የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ኢትዮጵያን በሐይማኖት ነፃነት አክባሪነት፥ ኤርትራን ባንፃሩ በሐይማኖት ነፃትን ረጋጭነት ፈረጃቸዉ።
አዲሱን አይንሽታይን ወደፊት በአፍሪቃ ማፍራት ይቻል ይሆን!?
በኢንዱስትሪ የበለጸጉት አገሮች ፤ አሁን ከሚገኙበት ደረጃ ላይ ለመድረስ የበቁት፣ በትምህር
ኢትዮጵያውያን በረጅም ዘመናት ታሪካቸው የመብታቸውም የኩራታቸውም መገለጫ የሆነው መሬታቸው ርስት ጉልታቸው እንዳይነካባቸው ፣ የውጭ ወራሪዎችን እየወጉ…
ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ለመሆን ከሚጥሩት አዳጊ አገሮች መካከል አንዷ እንደሆነች ይታወቃል። ማመልከቻ ከገባችም ይሄው ሰባት ዓመታት ያህል
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/BE45FFD1_3-podcast-4347-6617506.mp3[/podcast]
የግሪክን ምጣኔ ሃብት ከውድቀት ለማዳን የአውሮፓ ህብረት የተስማማበት ለግሪክ የሚሰጠው ሁለተኛ ዙር ብድር የሰሞኑ የጀርመን ህዝብና ፓለቲከኞች የመነጋገ
የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል መንግስታቸዉ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ የሚሰጣት ግሪክ ሙሉ በሙሉ ከስራለች የሚለዉን ሃሳብ ዉድቅ አደረጉ።
ኢትዮጵያዊዉ እዉቅ ተዋኝና የመድረክ ሰዉ ደበበ እሸቱ በአሸባሪነት ጥርጣሬ መያዙ ወትሮም የተካረረዉን የመንግሥት፥ የተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾችን ዉዝግብ ይበልጥ አንሮታል። ኢትዮጵያ መንግሥት ደበበ የታሰረዉ ከአሸባሪ ቡድን ግንኙነት እንዳለዉ በመጠርጠሩ ነዉ ባይ ነዉ።ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች ግን መንግሥት ሰዎችን በአሸባሪነት የሚወነጅለዉና …
የእስራኤል ጦር ከወር በፊት አምስት የግብፅ ጠረፍ ጠባቂ ወታደሮችን በስሕተት መግደሉ ያስቆጣቸዉ ግብፃዉያን ካይሮ የሚገኘዉን የእስራኤል ኤምባሲን ባለፈ
በትግራይ ርእሰ ከተማ በመቀሌ የአዲስ ዓመትን በዓል አከባበር የተከታተለው ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ እንቁጣጣሽ ፣ በተለያዩ ዝግጅቶች ጭምር መከበሩን
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/1180D079_1-podcast-4347-6615132.mp3[/podcast]
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/1180D079_1-podcast-4347-6615132.mp3[/podcast]
የተቃውሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ መድረክ በሀገሪቱ ስላላው ድርቅና ረሃብ «ረሀብን ማጋለጥ ሊያስወነጅል አይገባም»
ኢትዮጵያውያን ርእሰ ዐውደ ዓመት ፤ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ሳሉ ፣ ከዚህ ቀደም ፈጽሞ ያልተዬ ብርቱ የኑሮ ውድነት፤ በተለይ እጅግ
«ኦስማ ቢን ላደን በተገደለበት ወቅት ከተሰበሰቡ የሥለላ መረጃዎች እንደተረዳነዉ አል-ቃኢዳ እንደ 9/11 ባሉ በታዋቂ ዕለታትና በዓላት ወቅት አደጋ ለመጣል ፍ
ሰልፈኞች በመግደልና በማሰር የሚወገዘው የሶሪያ መንግሥት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ “በሰብዓዊነት ላይ
በተፈፀሙ ወንጀሎች የሚቀርብበት ክስ እየተጠናከረ…
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የዋወጣውን አነስተኛ መስፈርት አላሟሉም የተባሉ አምስት የግል የትምሕርት ተቋማት እንዲዘጉ ሰሞኑን ተወስኗል ።
የዕለቱ ዜና
ቴሌቭዥንና ኢንተርኔት እየተዋኻዱ ነው፤ ፊልሞች ለ 3 ማዕዘናዊ እይታ እንዲበቁ እየተደረገ ነው። አንድ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪዎች አምራች ኢንዱስትሪ እንዲ…
የዓለም ንግድ ድርጅት የዶሃ ድርድር ዙር ከተጀመረ ይሄው ዘንድሮ በቅርቡ በሕዳር ወር አሥረኛ ዓመቱን ሊይዝ ነው። ይሁን እንጂ ፍትሃዊ ንግድን በማስፈን የታ…
በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት በቅርቡ የሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ጫና መፍጠሩን የተባበሩ…
ዘመናዊዉ የአኗኗር ስልት በቴክኒዎሎጂ እየተረዳ ረዥም ጊዜ የሚፈጁ ተግባራትን በአጭር ጊዜና በፍጥነት ማከናወን ማስቻሉ በበጎ ጎን የሚነሳለት ጉዳይ ነዉ።
ከትናንት በስተያ በጀርመኑ የ Mecklenburg-Vorpommern ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ምርጫ ፣ መፍቅሬ ናዚ የሚባለው የጀርመን ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጀርመንኛ
ግፋ ቢል አንድ ሺ ናቸው። ቢሆንም ሽብር ለመፍጠር በቂ ብቃት አላቸው።
የመንግሥታት ሚስጥራዊ መረጃዎችን እየጮለገ ለሕዝብ የሚያጋልጠዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ አምደ መረብ ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በድብቅ ያሉና…