16:00 UTC የዓለም ዜና 29.01.2013
ዜና
ኤፍሬም እሸቴ
ከዚህ በፊት አንዲት ተውሼ ለራሴ ያሻሻልኳትን ግጥም ነግሬያችሁ ነበር። የግጥሟ ባለቤት የአብዬ መንግሥቱ ለማ አባት የኔታ ለማ ኃይሉ ወልደ
click here for pdfይህ የጡመራ መድረክ አገልግሎቱን ከጀመረ በቅርቡ ሦስተኛ ዓመቱን ያከብራል፡፡ በዚህ የሦስት ዓመት ጉዞ ውስጥ ከገጠሙት ችግሮች አንዱ የብሎ
News, Sports, African Topics and Health
የኢሀአደግ አራት ድርጅቶች እኩል ናቸው ተብለው የሚታሰቡ እንደመሆኑ መጠን አራቱም ድርጅቶች በከፍተኛው የመንግስት አካል ቦታ እንዲያገኙ እየተደረገ ነ
አንዲት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተደፈረች ስለተባለበት ወንጀል ለዶይቸ ቬለ መረጃ የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ አቶ ደማስ …
አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ኦልባና ሌሊሣና ሌሎችም ሰባት ሰዎች እንዲፈቱ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ጫና እንዲያሣድር በመጠየቅ የኦሮሞ ብሔር አባላት የሆኑ
News, Radio Magazine or Mestawot
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ውድ አንባቢያን “ዘራፊ ሚሊየነሮች” ለሚለው ጽሁፍ ካደረሳችሁኝ መልሶች አጠር ያለውን አንዱን እንመልከትና ወደሚቀጥለው ጉዳ…
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ
ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ፣ ለእጅግ ረጅም ዘመናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይና ውስጥ ስላለው የሰላም መደፍረስና ጠንቁ
ከብዕር ስም ጀርባ
ብስራት ኢብሳ (ሆላንድ)
ድሮ የምደግፈው የነአበበ ጉርሙ የመቻል እግር ኳስ ቡድን ከጠፋ ከዓመታት በኋላ በትላንቱ ምሽት ለመጀመርያ ጊዜ
ደቡብ አፍሪቃዊቱ ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርነትን ሥልጣን ከተረከቡ ከአሥር ቀናት በፊት 100 ቀናት ሆናቸው። በዚሁ ሥልጣና
በትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና በቡርኪና ፍሶ የእግር ኳስ ቡድን መካከል በተደረገዉ ጨዋታ ዉጤት በርካታ ኢትዮጵያዉያን የእግር ኳስ አፍቃሪ
አቤ ቶኪቻው
የቀድሞው አለቃዬ እና የአሁን ወዳጄ ዳዊት ከበደ ሰሞኑን አወዛጋቢ ሆኖ ሰንብቷል። ለምን አወዛገበ? ምን አወዛገበ? እንዴት አወዛገበ? ማንን አወ…
ዓርብ ጥር 17 ቀን 2005 ዓም የ C ምድቦች ተጫውተው ናይጄሪያ ከዛምቢያ አንድ እኩል ሲለያዩ ቡርኪና ፋሶ ኢትዮጵያን 4 ለ ዜሮ አሸንፏል።
በተለይ የኢትዮጵያና ቡ…
ሥመ ጥሩ ሠዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደሰታ ከሰላሳ ዓመታት በፊት በገዛ አንደበቱ ያነበባት አንዲት ግጥም መነሻነት የተቀናበረ ዝግጅት ነው።
ወደ አዲስ
በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን፥ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው እውቁ የህክምና ተቋም Mayo ክሊኒክ የሳምባ በሽታዎች ሃኪምና ተመራማሪ የነበሩት
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ከዚያን ወዲህ የጋራ የመግባቢያ ሰነድ እስከማዘጋጀት የደረሱት ፓርቲዎች አሁን በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ አብረው ሲሰሩ ወደፊት ደግሞ ትብብሩን ወደ ላቀ ደረጃ
ተቃዋሚዎቹ እርምጃውን የወሰዱት ኤምባሲው እንደማይፈራ ህዝቡ እንዲያውቅ ለማድረግ፤ እንዲሁም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና የመንግሥትም ሥልጣን ለህዝ
ሙስሊም ምዕመናኑ ዛሬ ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩትን ጥያቄዎችና አዳዲስ መፈክሮችም ያሰሙ እንደነበርም ተመልክቷል። ከሌሎቹ ጊዜያት በተለየ ዛሬ በአ
ዳዊት በሻህ ለሶስት ሳምንት ያህል ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋ ሲለማመድ ቆይቷል። ለብሔራዊ ቡድን ተጫዋችነትም ታጭቶ ነበር።
ተሕሪር፥ ነፃነት አደባባይ፥ የሕዝባዊ አመፅ አብነት።ሠሞኑን ዳግም በሕዝባዊ አመፁ ተምሳሌት «ያሸበረቀበት»፥ በግጭት የተተራመሰበት ሠበብ ምክንያት ሁ
ማስታወሻ፡ ባለፉት ጊዚያት በጫጫርኳቸው አጫጭር ጽሁፎቼ፤ ገንቢ ትችቶች ለላካችሁልኝ አንባብያን ሁሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው። በአንጻሩ አፍራሽ ትችቶች በስማችሁ ጽፋችሁ የላካችሁልኝ ወገኖችንም አደንቃለሁ። ነገር ግን በብእር ስም ራሳችሁን በመደበቅ፤ ነውር እና አሳፋሪ የሆነ የፈጠራ ስራ ለምትሰሩ ደግሞ፡ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ የምለው የለም። ሰውን ዘልፎ ለመጻፍ እንቅልፋቸውን የሚያጡ ሰዎችን ፈረንጆቹ ‘ባለ ትንሽ ጭንቅላቶች’ ይሏቸዋል። ችግሩ ከአስተዳደግ […]
ይበል ይበል እንደማለት ተመናምኖ ከነበረበት ማንሰራራቱን በማየት የዋልያውን መቦረቅ ለአገሩ ስም ለማምጣት እነሱ እቴ ምን በወጣቸው ይልቅ አስቀናቸው እንደወያኔዊ ልማዳቸው እናም ተነሱ የሙት መንፈስ ሊጭኑበት ሊያደርጉት ሽባ ሊያሽመደምዱት እንዳያስጠራ ኢትዮጲያን እንዳያስተባብር ሕዝቡን ግን ይሳካል? ዋልያ ሸብረክ ይላል? የሙት መንፈስ ይቀበላል? ደግሞስ ይረሳል? ሙት ይዞ እንደሚሞት ያውም ዘረኛ የሙት ሙት መንፈስ እጅግ ርቆ መቀበር ያለበት ርኩስ […]
click here for pdf የዛሬ ሠላሳ አንድ ዓመት ኢትዮጵያን ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማሳለፍ ወሳኝ የሆነውን ግብ ላገባው ተጨዋች አራት ሜትር ጨርቅ ነበር አሉ የተሸለመ
እየሩሳሌም አርአያ
አማረ አረጋዊን የማውቀው ጋዜጣውን ሲጀምር ነው፤ አብሬው ለሶስት አመት ሰርቻለሁ። …አማረ የግል ጥቅሙ እስካልተነካ ድረስ በአገርና
ሀበሻ በየመን ክፍል 10
ሀገር መግባት ለሚፈልጉ መርዳት ከቻላችሁ…
በግሩም ተ/ሀይማኖት
መጠ ሰው ወገን ወገኑን ሲባላ ወገን ወገኑን ሲረዳ ያያል፡፡ በሁለቱ
አደራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፖለቲካውን በዚህ ሰሞን ገታ ያድርግልን!!!!!!
ኤፍሬም እሸቴ
ዛሬ ሐሙስ ረዥም ቀን እንደሚሆንብን እገምታለኹ። መች ነግቶ የኢትዮጵያ
የሂዩማን ራይትስ ዋች ሪፖርት ተቀድዶ መጣል ያለበት ሠነድ ነው ሲሉ በአፍሪካ ሕብረትና በመንግሥታቱ ድርጅት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን የኤርትራ አምባሣደ…
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንዋር መሥጊድ በመንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ውሏል። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው ዮሐንስ ገ/
በዓለም ዙርያ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የነብዩ መሃመድ 1486 የትዉልድ ቀንን ዛሪ በደማቅ አክብረዋል። በመዉሊድ ክብረ በዓል ማህበረሰቡ በአን
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝቡ እንዲወስን የሚያደርጉት ወግ አጥባቂው ፓርቲያቸው በመጪው ምርጫ ካሸነፈ ሲሆን ህዝበ ውሳኔውንም እ.ጎ.አ በ2017 መጨረሻ ለመጥራት ነው…
ለቱአሬግ ጎሳ አባላት መብትና ነፃነት ከሚፋለሙት ታጣቂዎች ብዙዎቹ በኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝ ዘመን የቢሊያ ጦር ባልደረባ የነበሩ ናቸዉ።የቃዛፊ መን…
ዜና 24.01.2013
(መልዕክተ ተዋሕዶ – ዘሮኪ በተለይ ለደጀ ሰላም
እንደጻፉት/ PDF)፦ ደጀ ሰላማውያን እንደምን ሰነበታችሁ? ብዬ መጠየቅ፥ ዛሬ አልፈለኩም። እንዴት እንደሰነበ
(Reporter Amharic):- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቅርስ፣ የባህልና የመገናኛ ብዙኅን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሰሜን የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የአገሪቱ ቅርሶችን እ
ኤርትራ ውስጥ “በማዕድን ልማት ላይ የግዳጅ ሥራ ይሠማራል፤ በሃገሪቱ ውስጥ የከፋ አፈና አለ” ሲል ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራ
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
ከ 140 በላይ የሚሆኑ አገሮች፤ በአስዊስዘርላንድ መዲና ፣ በጀኔብ ስድስት ቀናት ከተደራደሩ በኋላ ባለፈው ሳምንት ዓርብ ከአንድ ገላጋይና አሳሪ ውል መፈራራ
የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፈደሬሽን፤ (CAF)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ከእንግዲህ እ
ክንፉ አሰፋ
የ‘ህዳሴው ቦንድ’ ግዢ ግርግር ሞቅ ብሎ በነበረበት ሰሞን ይነገር የነበረ አንድ ቀልድ አለ። የ‘ማረሚያ’ ቤት ፖሊሶች እና ታጋዮች 500 ብር በሰ
በዓለም ላይ በዛሬው ጊዜ በረሃብ የሚሰቃየው ሕዝብ አንድ ሚሊያርድ ገደማ ይጠጋል። በዚህ ሁኔታ የድህነት ኑሮ የሚገፋው አብዛኛው ደግሞ በአነስተኛ ደረጃ የ
የእለቱ ዜና
ለዶቼቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ የፖለቲካ ተንታኞች ፣ ያመጹት የኤርትራ ወታደሮች እርምጃ በኤርትራ መንግሥት ውስጥ ውጥረቱ የመባባሱና የአገዛዙ የመዳከ
ወደ አንድ መቶ የሚሆኑ የኤርትራ ወታደሮች ሰሞኑን ባካሄዱት አመፅ የማስታወቂያ ሚኒስቴሩን ይዘውት ውለዋል፡፡ ምሽት ላይ ለቅቀው ወጥተዋል፡፡ ነገሩ ምንድ…