Amharic አዲሶቹ የኢትዮጵያ ካቢኔ የስራ ዘርፎች VOA Amharic Jan 28, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢሀአደግ አራት ድርጅቶች እኩል ናቸው ተብለው የሚታሰቡ እንደመሆኑ መጠን አራቱም ድርጅቶች በከፍተኛው የመንግስት አካል ቦታ እንዲያገኙ እየተደረገ ነው ይላሉ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር አሰፋ ፍሰሀ።