Amharic የሙስሊሞች ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ DW Amharic Jan 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሙስሊም ምዕመናኑ ዛሬ ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩትን ጥያቄዎችና አዳዲስ መፈክሮችም ያሰሙ እንደነበርም ተመልክቷል። ከሌሎቹ ጊዜያት በተለየ ዛሬ በአካባቢው ብዙ ፖሊሶች በጥበቃ ላይ ተሰማርተው ነበር።