መዉሊድ ክብረ በዓል DW Amharic January 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዓለም ዙርያ የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የነብዩ መሃመድ 1486 የትዉልድ ቀንን ዛሪ በደማቅ አክብረዋል። በመዉሊድ ክብረ በዓል ማህበረሰቡ በአንድ ላይ የሚሰባሰብበት ድሆችን የሚያበላበት የሚያለብስበት የሚረዳበት እንዲሁም ወደ አምላኩ የሚጸልይበት ቀን ነዉ። እንኳን ለነብዩ መሀመድ ልደት መዉሊድ በዓል አደረሳችሁ!