ብሪታኒያና የአውሮፓ ህበረት DW Amharic January 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝቡ እንዲወስን የሚያደርጉት ወግ አጥባቂው ፓርቲያቸው በመጪው ምርጫ ካሸነፈ ሲሆን ህዝበ ውሳኔውንም እ.ጎ.አ በ2017 መጨረሻ ለመጥራት ነው ያቀዱት ። አስቀድሞ ግን በአዲሱ ስምምነት ላይ እንደገና ለመደራደር ይፈልጋሉ ። ሆኖም ይህ የድርድር ጥሪ ከቅርብ አጋሮቿም ሆነ ከህብረቱ ባለሥልጣናት በኩል በጎ ምላሽ አላገኘም ።