ለሂዩማን ራይትስ ዋች “የግዳጅ ሥራ” ክሥ የኤርትራ መንግሥት ምላሽ
VOA Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ኤርትራ ውስጥ “በማዕድን ልማት ላይ የግዳጅ ሥራ ይሠማራል፤ በሃገሪቱ ውስጥ የከፋ አፈና አለ” ሲል ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች ባለፈው ሣምንት ያወጣውን ክስ ኤርትራ አስተባብላለች፡፡