‘የፖለቲካ እሥረኞች ይፈቱ’ የሚል ሠልፍ ዋሽንግተን ውስጥ በኦሮሞ ተወላጆች ተካሄደ VOA Amharic January 27, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ኦልባና ሌሊሣና ሌሎችም ሰባት ሰዎች እንዲፈቱ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ጫና እንዲያሣድር በመጠየቅ የኦሮሞ ብሔር አባላት የሆኑ ሰልፈኞች ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደጅ ላይ ተገኝተው ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡