ይኸነው አንተሁነኝ
“ጠባብ ብሔርተኛው ድርጅት ወያኔና ጭፍን ተከታዮቹ ለህሊና ዳኝነት በተለይም ለሕግ የበላይነት ያላቸው አመለካከትና ክብር እስከ ምን

ዳኛቸው ቢያድግልኝ
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገ

የ21 ዓመቷ ማህሌት ሃብተማርያም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዓመት የሲቪል ምህንድስና ተማሪት ናት፡፡ ማህሌት መቐለ በሚገኘው ፖሊ የቴክኖሎጂ ተቋም የስነ …

አዲሱ የዓባይ ድልድይclick here for pdf ኅዳር 24 ቀን ከሌሊቱ ዐሥር ሰዓት ከአዲስ አበባ ተነሥተን ጉዟችንን ወደ ሰሜን ምዕራብ አደረግን፡፡ ድንበሩ ሰጠ መኪና

ሔለን ዘውዱ
የኢሳት ኖርዌይ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ዕሑድ የካቲት 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (ፌብሩዋሪ 10 ቀን 2013 እ.ኤ.አ.) በዋና ከተማዋ በኦስሎ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯ…

ለማየት የጓጓነው ዘጋቢ ፊልም
ነቢዩ ሲራክ – ከሳውዲ አረቢያ
“ጅሃዳዊ ሐረካት” ዘጋቢ ፊልም ”በኢትዮጵያ እስላማዊ መንግስት ለመመስረት ከሃሳብ ያለፈ እቅድ…

የገንዘቡ መጠን በስዊድን ከክብረወሰን ተመዝግቧል
ሙስሊሙና ክርስቲያኑ አንድነቱን ከመቼውም ጊዜ በላይ አሳይቷል
Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. Februa…

የታዋቂው ድምጻዊ (አርቲስት) ታምራት ሞላ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቹና የጥበብ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተ…

በበፍቃዱ ኃይሉይህ ጽሑፍ ባለፈው ወር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በብሔር ሰበብ በተነሳ ፀብ ላይ ተመስርተው በተከታታይ ድረገጾች ላይ የተጻፉ ጽሑ…

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ባለፈው ሂትለርና የወያኔን መሪዎች ባነጻጸርኩበት ጽሁፍ ላይ መለስ ስብሀት በአማራው ህዝብ ላይ በሰፊው ሊያንቀሳቅሱ የሞከሩት…

ዶክተር ዮናስ አድማሱ፤ የታላቁ ደራሲ የዮሐንስ አድማሱ ወንድም ዐረፈ፡፡ የዮፍታሔ ንጉሤን መጽሐፍ አዘጋጅቶ መጨረሻውን ሳያይ ዐረፈ፡፡ እግዚአብሔር ነፍ…

ይኸነው አንተሁነኝ
የታየው ድንገት የሚጠፋበት፣ የተፈለገው ለመድኃኒት ያክል እንኳ የሚታጣበት፣ ከኔ ጋር ነው ተብሎ የነበረው ሳይታሰብ የሚለይበትና ስም…

በልጅግ ዓሊ
ክፍል ሁለት
“የተረፉት በሞቱት ይቀናሉ …”
“Die Űberlebenden wereden die Toten beneiden …”
ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የሚገኘውን የመቃብር ቦታ ግቢ ውስ

ስለ ተስፋየ ገ/አብና ተያያዥ ጉዳዮች፣ “ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ” ከጥንቱ ከጠዋቱ ከታዋቂው ድምፃዊ አሰፋ አባተ ዘፈን የወሰድኳት ስንኝ ናት። አንቺም ላትከጂኝ እኔም ላልከድሽ ተባብለው መሃላ የገቡ ፍቅረኛሞች መካከል በተፈጠረ መካካድ ምክንያት ፤ መሃላውን የጠበቀው ፍቅረኛ የገጠማት የብሶት …

ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ – ለተስፋየ ገ/አብ Read more »

ከአንበሳው ይብራ መስከርም 22 ቀን 2013 እ.ኤ.አ ቀመር በእለተ ሰንበት ግንቦት ሰባት በአርሊንግቶን ቨርጂኒያ ፤ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ ። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የዋሽንግተኑ ቻፕተር ተወካይ አንድ ቃል ገባ ። እንዲህም አለ ። “በመካከላችን የግንቦት 7 መሪዎቻችን ተገኝተዋል ። ግንቦት ሰባትን …

አንዳርጋቸው ፅጌ ዘፈን ጋብዞን ሄደ ! Read more »

(ሪፖርተር ጋዜጣ በርዕሰ አንቀጹ)
የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሲያርፉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ሠርቷል። በጋራ አዝኗ

አብዩ በለው
ዓርብ ሴፕቴምበር 10 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ከሌሊቱ ለሰባት ሰዓት አስር ጉዳይ (12:50 AM) በኢሜል ለማገኛቸው የትየለሌ ወዳጆቼ ለ2003 ዓ.ም. የአዲስ አመት መል…

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)
የአፍሪካ አምባገነኖች የውሃ ላይ ቤተመንግስተና የውሃ ገደብ ለዘላለም ለስማቸው መጠሪያ ይሆና

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
አዲስ ዘመን ጋዜጣ በጥር 9 ቀን 2005 ዓ.ም በፊት-ለፊት ገጹ ላይ የአንድን “አዋጅ መጽደቅ” ዜና አትሞ ነበር። ዜናው አዲስ አይደለም። “የአዋ

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
የኢትዮጵያን አግር ኳስ በዋናነት የሚፈታተኑት ችግሮች ቁጥር ስፍር የላቸውም። ዋና ዋናዎቹን የስፖርቱን እንቅፋቶች ለማውሳትም ያህል እ

click here for pdf እናቱ ለአሥራ አምስት ዓመት ልጇ የአክስቱን ሞት እንዴት እንደምትነግረው ተጨንቃለች፡፡ ይህቺ የአባቱ እኅት የሆነችው የልጁ አክስት ልጅ አል

ከአንድ ወር በኋላ ብሔራዊ ምርጫን የምታካሂድ ኬኒያ፣ የህዝብ ተወካዮቿ በዓለም ከፍተኛ ደሞዝ ከሚያገኙ የፓርላማ አባላት ተርታ ይመደባሉ። ሆኖም ብዙ ኬኒ

ከሁለት መቶ የሚበልጡ አፍሪቃውያን ተገን ጠያቂዎች በቱኒዝያ መዲና ቱኒስ በሚገኘው የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት፡ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ደጃ…

ገብረመድህን አርኣያ
ህወሓት ከጥንሥሱ ጀምሮ እንደተልዕኮ እና መመሪያው ለዘመናት ከብዙ የውጭ ወረራዎች እና ያልተሳኩ የቅኝ ግዛት ጥረቶች በአባቶቻችን

ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን በኤርትራ የአልጄዚራ ቴሌፂዥን ስርጭት ሳንሱር ተደረገ በማለት ቅሬታውን ትናንት ባወጣው መግለጫው አስታውቋል። የኤርትራ

ዉሃ ጥንቃቄ ከማይደረግላቸዉ የተፈጥሮ ሃብቶች አንዱና ዋነኛዉ ነዉ። ከቤት ዉስጥ አገልግሎት አንስቶ ለእርሻዉና ለኢንዱስትሪዉ ፍጆታ ያለእቅድ ሥራ ላይ የ…

ሰሜን ኮሪያ ኑክሌር ቦምብ መታጠቋ፥ ለዋሽግተኖች ከተስፋ ጋር የሚጠበቅ አሳሳቢ ነዉ።ኢራን ኑክሌር ለመስራት አስባለች በማባሉ ግን የእስራኤሉ መከላከያ ሚ…

አባ ፊልጶስ በመጀመርያው ስደቱ የተሻገረው የበሽሎ በረሃclick here for pdfእስኪ እርሱ ይርዳንና ታላቁን ሰው አባ ፊልጶስን መፈለጋችንን እንቀጥል፡፡ ‹ኅሡ ወአ

ከአቶ ግደይ ዘርዓፅዮን የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ዋና ፀሐፊ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
“የመለስ ሞት በስርአቱ ላይ የአመለካከት ወይም የአሰራር …

ከካንሰር አጠቃላይ የሞት መጠን አንድ ሦስተኛ የሚሆነው ለመከላከልና ለማስቀረት የሚቻል መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡

ቤዴኩዊላይን በሙከራ ላይ የሚገኝ ባለፉት ሃምሣ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ አዲስ መድኃኒት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ለሕክምና አገልግሎት እንዲውል የ

(ፍኖተ ነፃነት ጥር 27 ቀን 2005 ዓ.ም.) 33ቱ ፓርቲዎች “ኢህአዴግ ስለ አካባቢ ምርጫ የሰጠው መግለጫ የጥያቄዎቻችንን ትክክለኛነትና አግላይ አቋሙን ያረጋገጠበ