አቶ ተመስገን ለእገዳው የተሰጡትን ምክንያቶች መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ዶቼቬለ ስለ አዲስ ታይምስ መፅሄት እገዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲን

የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶን ሻምፒዮኗ ቲኪ ገላና ትላንት በጃፓን ግማሽ ማራቶን ድሏን ተከላከለች።

በቦስተን ደግሞ ሀጎስ ገብረ ሕትወትና ጥሩነሽ ዲባባ በ 5…

በሶልያና ሽመልስ እና በበፍቃዱ ኃይሉወቅቱ መጽሔቶች እንደአሸን የፈሉበት፣ ጋዜጦች ደግሞ ቁጥራቸው የተመናመነበት ነው፡፡ ብዙዎቹ [የአማርኛ] መጽሔቶች

ይኸነው አንተሁነኝ
ከታላቋ ሩሲያ መከፋፈልና ከኮሚኒዝም ርዕዮተ ዓለም መንኮታኮት በኋላ ጥቂት የማይባሉ ሀገሮች እና ለለውጥ እንታገላለን ሲሉ የነበሩ ድ

በየመን ስደተኛው ላይ ግፉ ቀጥሏል
ብልቱን የተቆረጠ፣ አይኑ የጠፋ፣ጆሮው የተቆረጠ፣ እግር እጃቸው የተሰበረ ልጆች ሀረጥ IOM ካምፕ ውስጥ ያለ ህክምና ይሰ

የሙዚቃ ቡድናቸውም፥  እነርሱም ወጣቶች ናቸው። የጃኖ የሙዚቃ ባንድ አባላት። ድምጻውያኑና ሙዚቀኞቹ በአንድነት በቁጥር አሥር ናቸው።

“ጃኖ” በተባለው …

«ከአርባ ስድስት ዓመታት በፊት የአሜሪካ የሰላም ጓድ ሆኜ ወደ ኢትዮጵያ በተጓዝኩበት ጊዜ በኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ስማረክ የተዋወቅኩት ተሥፋዬ ለማ ለኢት…

ተመስገን ደሳለኝ
ምንም ጥርጥር የለውም መለስ ዜናዊ ፍፁም አምባገነን ነበር። ምንም ጥርጥር የለውም ከአንድ ክፍለ ጦር በላይ የተለየ ሀሳብን እና ነፃ ሚዲ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ
ቀስ በቀስ ደረጃ በደረጃ የሰከነ የሃሳብ እድገት፣ ብስለትና መረዳት ከዘመናት ለውጥ ጋር መሻሻልን መፍጠሩ እውነት ነው። ኢትዮጵያን እ

በልጅግ ዓሊ
ታደሰ በዛብህ በተወለደ በአስራ አንድ ዓመቱ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር – መስከረም 26/1981 ራሱን በማጥፋት ከዚህ ዓለም ተለየ።
ስለ ታደሰ በዛ

አማኑኤል ዘሰላም
“ESAT is tasked to produce accurate and balanced news and information” ይላል የኢሳት ኤዲቶሪያል ፖሊሲ። ኢሳትን የሚያዳምጠው ሰው ጥቂት እንደማይሆን አስባለሁ።…

ያቀረቧቸዉ ጉዳዮች ትኩረት ካላገኙ በቅርቡ በሚካሄደዉ የአካባቢ ምርጫ እንደማይሳተፉ ያመለከቱት ፓርቲዎች የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎችን አስመልክቶ ከመን…

Who are the best football players in Africa?

Select the best players for the African All-Star Football 2013 team. Choose a Goalkeeper, Striker, Midfielder and Defender from the best of Africa. Voting begins January 19 and ends February 10. The winnin…

ኤክስፕሬሲስን የተሰኘው የስዊድን ጋዜጣ ስለ ኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስቴር አሊ አብዶ ከሀገር መኮብለል ያወጣው ዘገባ ያልተረጋገጠ ነው ተባለ። ዘጋቢው …

በዓለም አቀፋዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚነጋገረው የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ተጀምሯል። ለ3 ቀናት የሚቆየው ይኽው ጉባኤ በማሊእና በሶሪያ እንዲሁ

አማኑኤል የማታ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በመንገድ ግንባታ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኝ ወጣት ነዉ። ወጣቱ የሥራ ፍቅር እንዳለው ይናገራል።

በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራና የሌሎችም ጎረቤት ሀገሮች ስደተኞች ግብጽ በሚገኘው የሲናይ በረሃ የሚደርስባቸው ወንጀል እንዲቆም የኤርትራው ህዝባዊ …

 click here for pdfድንግል ማርያም ሆይይህ የመጨረሻዬ ደብዳቤ ነው፡፤አንዳንድ ወዳጆቼ አሁን እንዲህ ያለው ነገር ለድንግል ማርያም ይጻፋል? አሉኝ፡፡ እኔ ደግ

በፍቅር ለይኩንThere are two things that can bring this planet closer together: love and football.–Iran coach Afshin Ghotbiይህ ለዚህ ጽሑፌ መግቢያ ይሆነኝ ዘንድ የመረጥኩትን ኃይለ ቃል በ1998ቱ…

ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች ትናንት ይፋ ባደረገው ዘገባው ምስራቅ አፍሪቃ ከሶሪያ ቀጥሎ የፕሬስ ነጻነት በእጅጉ የሚጣስበት አከባቢ ሆኗል። ኤርትራ ለስድስተኛ…

የአውሮፓው ኅብረት ባደረገላቸው ግብዛ መሠረት ወደ ብራሰልስ ብቅ ያሉት ከትናንት አንስቶ ፤ ከውጭ ጉዳይ ሚንስትቸውና ከሌሎችም ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር

ለሁሉም ክፍት የሆኑትን ማህበራዊ ብዙሃን መገናኛ በኬንያ የጎሳ ፖለቲካ ለማራመድ አለአግባብ የሚጠቀሙባቸውም አሉ ። ከአሁኑ እንኳን ባለፈው ምርጫ ወቅት

በድሬዳዋ አስተዳደር የ 38 ቀበሌዎች፤ የአርሶ አደሮች ማኅበራት ፤ ከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ገንዘብ፤ እንዲሁም ነጻ የገበሬዎች ጉልበት፤ ያካባቢ ጥ

በሞዛምኒክ የቴህት ክፍለ ሀገር ያን ያህል ትኩረት የተሰጠው ቦታ አይደለም። በተለይ ማንም በሞቃታማ አየሩ በሚታወቀው ክፍለ ሀገር በፍቃደኝነት ለመኖር አ

«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡ…

ኢትዮጵያ ፀረ-ሽብር ሕጓን በጋዜጠኞች ላይ አስከፊ በሆነ መንገድ ስለምትጠቀም የጋዜጠኞች አያያዝ ደረጃዋ ቀደም ሲል ከነበረችበት በአሥር መውረዱን ዓለምአ…

«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡ…

የአውሮፓው ኅብረት ለሁለት ዐበይት ፕሮጀክቶች 2 ቢሊዮን ዩውሮ መድቧል። በ 10 ዓመታት ምርምርም የተመደበው ገንዘብ ውጤት ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ሰውነ

አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በአስመራ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጠቅሶ እንደዘገበው ከአመጹ በኋላ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። የኤርትራ መንግስት ግን ለክሱ የአጸፋ መል…

click here for pdf በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ታላላቅ ሥራ ሠርተው ነገር ግን እጅግም ሳይታወቁ ያለፉ አባቶችና እናቶች አሉ፡፡ ዛሬ ላለንበት መሠረት

የማሊ አማፂያንን ለሚወጋዉ ጦርና በጦርነቱ ለምትወድመዉ ማሊ ዳግም ግንባታ ገንዘብ ለማዋጣት ዛሬ አዲስ አበባ የተሰየመዉ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከአራት መቶ ሐ

እየሩሳሌም አርአያ
ዛሬ በመቀሌ ለአባላትና አልፎም ለህዝቡ በተበተነ የትግርኛ ፅሁፍ እነ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሐዬ፣ ፀጋዬ በርሔ ከነባለቤታቸው እንዲ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
በአቦሸማኔዎች ምድር የጉማሬዎች (አባ ዝምታዎች) ዓለም
በአዲስ ዓት መግቢያ ጦማሬ ላይ 2013ን “

ከሰሀረ በስተደቡብ በሚገኙ ሀገሮች ከእርግዝና ጋ በተገናኘ የጤና እክል በእያንዳንዷ ቀን 452 ሴቶች ህይወት ያልፋል። በሰዓት ደግሞ 18 ሴቶች። እሁድ ዕለት የ

በአዲሱ የጎርጎሮሳውያኑ 2013 አ.ም መግቢያ ላይ እንደተሰማው ደግሞ የጀርመን ህዝብ ቁጥር እጎአ በ2012 አ.ም ጨምሯል ። የሃገሪቱ የስታትስቲክስ ፅህፈት ቤት እን…