ድርጅቱ በተመሠረበት ወቅት የኢትዮጵያ የመልክተኞች ቡድን አባል የነበሩትን አምባሳደር መንግሥቴ ደስታን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአ

የጀርመን መንግሥት የሠብአዊ መብት ጉዳይ ሐላፊ ማርኩስ ሉኒንግ ጄኔቭ-ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ መብት ምክር ቤት ሥብሰባ ባደረጉት ንግግ…

(ክፍል ፪)ናፍቆትእስክትመጪ ያልኩሽ ስትመጪ ከምትደናገሪ ቀድመሽ እንድትዘጋጂ ብዬ ነው፡፡አንቺብቻ ሳትሆኚ ማንም ለመሰደድ የሚቋምጥ ሁሉ እስኪሰደድ የስ…

(ክፍል፩)እነዚህ የግል ማስታወሻዎች ናቸው፡፡ለግለሰብ የተጻፉ፡፡ተወዳጅ ባይሆኑም እንኳን አንዳንድ የስደተኛ ታሪኮች አያጡም፡፡ከስደት ጅማሬየአንስቶ

ኢትዮጵያ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ ይህን መድሃኒት መጠቀም ማቆሟን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ዲዲቲ መጠቀም እንዲቀር ለዉሳኔ ካደረሱ ምክንያቶች…

የዚምባብዌ መንግሥት ባለሥልጣናት ስለ መንግሥቱ ማረፍ ስለሚናፈሰው ወሬ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለሐራሬ የዶቼቬለ ወኪል አስታውቀዋል ።

ሰላምታና ምስጋናን በአማረኛ ቋንቋ ያቀርባሉ ጀርመናዊዉ የፋተር ሽቴተን ከተማ ነዋሪ። የዓለም ከተማ እና የፋተር ሽቴትን የእህትማማች ማህበት ዋና ተጠሪም…

አፍሪካ ውስጥ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ እና ለሕገወጥም ጉዳዮች ማሸጋገር፣ መድኃኒቶችን፣ ማዕድናትን፣ እንደዝሆን ጥርስ የመሣሰሉ የተከለከሉ አደኖች ው

ሶማሊያ ዉስጥ በያዝነዉ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ከባተ የተገደሉ ጋዜጠኞች ቁጥር አምስት ደርሷል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች /RSF/

ለቀድሞው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ለአሁኑ የአፍሪቃ ህብረት ምሥረታ ግንባር ቀደም ሚና በመጫውት ስሟ የሚነሳ ሃገር ናት ። ከዚያም ቀደም ሲል ሃገሪቱ ከቅ…

Amandin የተባለ ድርጅት ወይም ኩባንያ፤ ጤፍን ከሱፍና በቆሎ እንዲሁም ከስኳርና አንዳንድ ማዕድናት ጋር በመቀላቀል Organic Teff Drink (ተፈጥሮአዊ የጤፍ መጠጥ)የሚል …

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ለንደን ውስጥ ከሀገሪቱ ፓርላማ ፊት-ለፊት ተሰልፈው፣ የብሪታንያ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአ

የሟች ቤተሰቦች እናት ባሏን ፣ ልጆች አባታቸውን በነፍሰ ገዳይ መነጠቃቸው የደረሰባቸው ድንጋጤና መራር ሃዘን ሳያንስ ፣ ጋሜዝና እናቷ ሜህሜት በተገደሉ በ

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስራ አፈፃፀማም ዘገባቸውን አቀረቡ። በጠቅላይ ሚንስትሩ ዘገባ ላይ ከተዘረዘሩት …

ለፕሬዝዳት ፔሪ ንኩሩንዚዛ መንግሥት ግን ነባሩ ሕግ ነፃ መገናኛ ዘዴና ጋዜጠኞችን ለመቆጣጠር «የልብ አድርስ» አይነት አልሆነም።ያ-ሕግ፥ በመንግሥት መግ

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በትግራይ ክልል በአላማጣ የገጠር ቀበሌ ተወዳዳሪ የነበረው አባሉ እንደታሰረበት አስታወቀ። የፓርቲያቸው አባል የታሰረው

‹‹ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!!›› (ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ) የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት ተመሠረተበትን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለማክበር በተለይ የኅብረቱ ዋና መቀመጫና ለአፍሪካ አንድነትም ሆነ ለኅብረቱ እውን መሆን ከንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ ደርግ እና አቶ መለስ ዜናዊ ድረስ ብርቱ ጥረት ግንባር ቀደም ሚና በተጫወተችው በኢትዮጵያ፣ […]

 click here for pdfየዛሬ ሠላሳ ዓመት በ2035 ዓም በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች መካከል የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ውድድር ይደረጋል፡፡ በውድድሩም ከዚህ በታች የማቀ

አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳ ኰሌጅ ተደጋግሞ ሲዘጋና ሲከፈት ቆይቷል።

ከወር በፊት ተማሪዎቹ «ያቀረብነው ጥያቄ እስኪመለስ» በሚል…

የጋዜጠኞቹ እስክንድር ነጋ፣ ርዕዮት አለሙና ውብሸት ታዬ ምስል 33ሺህ ዶላር በጨረታ ተወስዷል
Ethiopia Zare (ሰኞ ሚያዚያ 14ቀን 2005 ዓ.ም. April 22, 2013)፦ ትላንት ምሽ

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን

በ 2010 ዓም ከተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በኋላ አስከፊ ግጭት በታየባት ኮት ዲቯር ውስጥ በነገው ዕለት የከተሞች እና ያካባቢ ምክር ቤቶች ምርጫ ይደረጋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተባረዉ እንደገና እንዲመለሱ የተደረጉ የአማራ ብሄር አባላት በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ሰማያዊ ፓርቲ መግለፁን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢ

ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለ ማርያም ብራስልስ ላይ እንዳሉት መንግሥታቸዉ ከዓለም አቀፉ ድርጅት ሸላሚዎች ጋር አይግባባም፥ እንዲያዉም ይቃረናል።ከዋሽግተን

ለተሻለ ህይወት አገር ጥለው ወጥተው፣ እንደ እቃ በደላሎች የሚሸጡ፣ ገንዘብ ካላመጣችሁ እየተባሉ የሰውነት አካላቶቻቸው ላይ ጉዳት የሚደርስባቸው፣ የግድ