አፈወርቆች
ኤፍሬም እሸቴ
ከሰሞኑ “ፋኖስና ብርጭቆ” የምትባለውን የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ግጥም በፌስቡክ ገጼ ላይ ለጥፌ ነበር። “ስንቶቻችሁ ይህንን የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ግጥም ታስታውሣላችሁ? በልጅነቱ ይህንን በቃሉ ይወጣ የነበረ አሁንም ያልረሣ ካለ እነሆ ካንገቴ ዝቅ ብዬ አክብሮቴን ልግለጽ” ከሚል ማስታወሻ ጋር።